Telegram Web Link
ተለቀቀ 💥ተለቀቀ💥ተለቀቀ💥ተለቀቀ💥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/_sd_cWmzldo
ኣብ መቐለ ከተማ ብዛዕባ  ሕጃብ ኽልከላ ዝተገበረ ሰላማዊ ሰልፊ ብ ሰላም ተዛዚሙ ኣሎ ። ፍትሒ ን ሙስሊም ኣሕዋትና ተምሃሮ ኣክሱም
ሒጃባ እዉን ክትገብር እያ ትምህርታ እዉን ክትመሃር እያ

በመቀሌ ከተማ በሂጃብ ክልከላ ጉዳይ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል
    ከጎናቹህ ነህ አላህ ያበርታቹ።
መርሀበን ሾው
ልዩ የሙስሊም እንቁዎች የሚስተናገዱበት ድንቅ መድረክ እነሆ!
መርሀበን ሾው በአልፋሩቅ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ ለእናንተ የሚቀርብ ልዩ ፕሮግራም ነው። በዚህ ዝግጅት ላይ የተለያዩ ሙስሊም ስኬታማ ግለሰቦችን እንጋብዛለን፤ አርቲስቶችን፣ ባለሃብቶችን፣ ማዲሆችን፣ ሙነሽዶችን፣ ደራሲዎችን፣ ባለስልጣኖችን፣ የጥበብ ሰዎችን፣ ገጣሚያንን፣ ባለተሰጥኦዎችን እና ሌሎችንም እናገኛለን።
ከእነዚህ አንጸባራቂ ኮከቦች ጋር ስለ ህይወት ልምዳቸው፣ ስለ ስኬታቸው ምስጢርና ሌሎች አጓጊ ጉዳዮች በሰፊው የምንጨዋወትበት ልዩ ጊዜ ነው!

እንግዲህ ይህን ድንቅና አስተማሪ ሾው ዘወትር እሁድ ከምሽቱ
1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአልፋሩቅ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን። እንዳያመልጥዎ!

ክስተቱ የቁርዓን አንድ ሱራ ስያሜ ሆኗል። ያውም አሏሁ ተዓላ ለልቅናው ተስቢህ እያደረገ የጀመረው ሱራ። ክስተቱ በሰይዳችን ሕይወት ውስጥ ከታዩ ተዓምራቶች ኹሉ ጥልቁ ነው። የሕይወትን መለክ የለወጠ፣ ልቅና መወደድ መፈቀርን የንግስናን ከፍታ የሹመትን ልዕልና በጉልህ የታየበት ሌት ነው። በተናጥል በላቀ ፍቅር መፈቀር እና መንናፈቃቸውን ነግሮ አያሌ ተዓምራትን ጎብኝተው፣በሽልማት ተንበሽብሸው ያነጉበት ለይል ኢስራ ወል ሚዕራጅ።
ተለቀቀ 💥ተለቀቀ💥ተለቀቀ💥
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/m024BS6AZko
የኡሚ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራችና ኘሬዚዳንት፣ እንዲሁም የአዲስ አበባ በጎ አድራጎት ማህበራት ጥምረት ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ሙነሺድ ኢድሪስ ሸርሞሎን እሁድ ምሽት በመርሀበን ሾው የአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል እንግዳ ሆነው ይጠብቁናል!

በዚህ ዝግጅት ላይ ስለ በጎ አድራጎት ስራዎች፣ ልምዳቸውንና ሌሎች አዝናኝ ቁም ነገሮችን ይዘው ይቀርባሉ። እንዳያመልጥዎ!

መርሃግብሩ:

• እሁድ: ከምሽቱ 1:00
• ቻናል: አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል

አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

#መርሀበንሾው #ኢድሪስሸርሞሎ #ሙነሺድ
ተለቀቀ 💥ተለቀቀ💥ተለቀቀ💥
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/xP56TtnqN_A
2025/06/30 11:44:30
Back to Top
HTML Embed Code: