እንኳን ደስ አላችሁ!!
ለ17 አመታት ለሙስሊሙ ማሕበረሰብ አለም አቀፍ የሆኑ ኢስላማዊ መጽሐፍት፣ የዳዕዋ ስራዎች እና በተለያዩ ኢስላማዊ ፊልሞች ስራ ላይ ተሰማርቶ ሲሰራ የቆየው ድርጅታችን አል-ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በYouTube ብቅ በማለት በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት በሚለቃቸው ስራዎቹ፤ የመንዙማና የነሺዳ ኢንዱስትሪው ላይ የራሱን አሻራ እንዲያሳርፍ አስችሎታል።
አሁን ደግሞ ከYouTube በተጨማሪ በWebsite እና በMobile Application ዘርፈ ብዙ ስራዎቻችንን ወደ እናንተ ልናቀርብ መሆኑን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
አል-ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ለዚህ ትልቅ ዓላማ መሳካት ይረዱኛል ብሎ ከመረጣቸው በርካታ የSoftware አበልፃጊ ድርጅቶች መካከል፤ የረጅም አመት ልምድና በተግባር የተደገፈ Portfolio ያለውን Sky Link Technologies ድርጅት በመምረጥ በትናትናው እለት ( ሐምሌ / 16 / 2017 ) የስራ ስምምነት ውል ተፈራርሟል።
በቅርቡ ተሰርቶ ለማህበረሰቡ ይፋ የሚደረገው የሞባይል አፕሊኬሽን እና ዌብሳይት፤ የተመረጡ Premium መንዙማ እና ነሺዳዎች፣ የትርጉም ፊልሞች፣ ኢስላማዊ የመዝናኛ ቪድዮዎች፣ ትምህርቶች እና መሰል እለት ከእለት የምንጠቀምባቸውን አማራጮች አካቶ የያዘ ነው።
አል-ፋሩቅ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ከ Sky Link Technologies ጋር ባደረገው የስራ ስምምነት ደስታውን እየገፀ፤ በቅርቡ የተከበረ ማህበረሰባችንን የሚመጥን ዘመናዊ መተግበሪያ ይፋ እንደምናደርግ በሙሉ እምነት ለማሳወቅ እንወዳለን !!!
በቅርቡ.....
#AlfarukApp #AlFarukMultimediaProduction #SkyLinkTechnologies

❤13🔥1
السرور مطلوب بنعمة الله .
قال ربُنا "قل بفضل الله وبرحمته فبذلك فليفرحوا"، ولا شك ان النبي ﷺ من رحمة الله على المؤمنين، فعلينا أن نفرح به ﷺ، ومن الفرح به الفرح بمولده ﷺ.
አሏህ በዋለልን እንዲሁም ባደረገልን ፀጋ መደሰት የሚፈለግ እና የሚወደድ ነገር ነው ።
አሏህም ይላል
"ብለህ በላቸው በአሏህ ችሮታ እና በእዝነቱ በርሱ ተደሰቱ"
ስለዚህ በአሽረፈል ኽልቅ (ሰ.ዐ.ወ) ልንደሰት ይገባናል ከደስታዎቹም በላጭ ሁሉ በርሳቸው መወለድ መደሰት ነው (ሰ.ዐ.ወ)

❤14
SHARE SHARE SHARE
አስቸኳይ
ከዲያ ፕሮዳክሽን
እለተ አርብ 23 - 2017
ቤተል ከፋሚሊ ታወር ፊት ለፊት አማራ ባንክ ያለበት ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ ከሚገኘው
ዲያ ፕሮዳክሽን ቢሮ በተመሳሳይ ቁልፍ በመክፈት 1 ካሜራ R6 mark 2 ተወስዶብናል።
ካሜራዉ ከ400,000 ብር በላይ የሚያወጣ ሲሆን ይህ ካሜራ ወይም የዚህ ተመሳሳይ ካሜራ
ለመሸጥ እተሞከረ ሊሆን ስለሚችል መረጃው ከሰማችሁ በተቀመጡት ቁጥሮች እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን
0962099776
0936622227
0936238065
0921093625
ሼር
ሼር
በማድረግ ለሌሎች አድርሱልን

❤5😱3