በአያት ሪል እስቴት ግንባታ ላይ እየደረሰ ያለው ተደጋጋሚ አደጋ እጅግ አሳሳቢ ነው። የብዙ ንጹሃን ሠራተኞች ሕይወት እየጠፋ ነው።
ዛሬ ደግሞ...
ዛሬ ረፋድ ላይ በሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል አካባቢ በሚገኘው አያት ሪል እስቴት ግንባታ ላይ ሁለት ሠራተኞች ከአራተኛ ፎቅ ወድቀው ሕይወታቸው አልፏል።
አደጋው የደረሰው በልስን ሥራ ላይ ሳሉ የቆሙበት ሊፍት (ዊንች) ካቦ በመበጠሱ ነው። ከወደቁት ውስጥ አንዱ በቅጽበት ሲሞት፣
ሌላኛው በከባድ ጉዳት ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ነበር። ከሕንጻው ሥር ይጎዝ የነበረ አንድ ሠራተኛም በወደቀው ዊንች ተመትቶ ወዲያው ሕይወቱ አልፏል።
ተደጋጋሚው አደጋ:-
* ትናንትና: ሁለት ሠራተኞች ሕይወታቸው አልፏል፣ ሁለት ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
* ከትናንት በስተያ (ሐሙስ ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም): ሁለት ሠራተኞች ሕይወታቸው አልፏል፣ ሦስት ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
የሠራተኞች ስጋት:-
በግንባታው ላይ የተሰማሩ ሠራተኞች እንደሚሉት፣ በየሳምንቱ አንድ ወይም ሁለት ሠራተኞች ተመሳሳይ አደጋ ይደርስባቸዋል።
የሪል እስቴቱ የሠራተኞችን ደህንነት እንዲያረጋግጥ ጥሪ አቅርበዋል።
ይህ አሳዛኝ ክስተት በግንባታ ቦታዎች የሠራተኞች ደህንነት ምን ያህል ችላ እንደተባለ ያሳያል።
ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገ፣
ይህን የመሰለ የሕይወት መጥፋት ይቀጥላል።
ለሟቾች ነፍስ ይማር፣
ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን እንመኛለን።
https://www.tg-me.com/ethioengineers1

😭40❤21🙏2
ጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ቀን/Bid Validity Period🏗
💫ለጨረታ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፓዛል አዘጋጅተን መርሳት ከሌለብን ቁልፍ ጉዳዮች አንዱ ጨረታ ፀንቶ የሚቆይበትን ቀን / Bid Validity Period/ ማስቀመጥ ነው።
አላማው ምንድነው/ ህጉስ ምን ይላል?
🏷The Bid Validity Period is the time frame stated in the bidding documents, during which the bidders’ submitted proposals remain binding and enforceable.
It typically starts from the bid submission deadline and lasts until the expiry date specified in the bidding documents.
Purpose:
1. Time for Bid Evaluation: Allows the procuring entity sufficient time to evaluate the technical and financial aspects of the bids.
2. Contract Finalization: Provides the procuring entity time to process approvals, conduct negotiations (if applicable), and finalize contract awards.
3. Bidder Commitment: Ensures that bidders do not withdraw their offers during the validity period, maintaining fairness and competition.
4. Prevention of Price Volatility: Protects the procuring entity from price changes or other alterations by bidders during the evaluation period.
Legal Provisions:
- As per Ethiopia’s Federal Public Procurement Proclamation No. 649/2009, the following provisions are generally observed:
1. The Bid Validity Period must be clearly stated in the bidding documents.
2. Procuring entities can request an extension of the bid validity period if evaluation and award processes are delayed. However, bidders have the right to accept or reject the extension.
3. If bidders agree to an extension, they may be required to extend their bid security (if applicable) for a corresponding period.
4. Bids that fail to remain valid for the specified period are considered non-responsive.
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
❤17
ደረጃ 1 እና 2 የሃገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች አጠቃላይ የስራ ልምድ ከ ሁለት ወደ አምስት አመት ከፍ ሲደረግ የተርንኦቨር ስሌት ቀመር ላይ ደግሞ ማስተካከያ ተደርጓል።
🏷አዲሱ የፌደራል የግዥ መመሪያ 1073/2017 ስለ ግንባታ ስራ ግዥ አፈጻጸም አዳዲስ ዝርዝር ሁኔታዎችን አካቷል።
ከነዚህም መካከል:-
- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ባለስልጣን በሚሰጠው ደረጃ መሠረት ከደረጃ 6 እስከ 1ዐ ካሉት በስተቀር ሌሎች የሀገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች በስራ ተቋራጭ፣ በሽርክና ማህበር (Joint Venture) ወይም በንዑስ ስራ ተቋራጭነት በየዘርፉ ለደረጃ 1 እና 2 የአምስት ዓመት ልምድ፣ለደረጃ 3 የሦስት ዓመት ልምድ፣ ለደረጃ 4 እና 5 የሁለት ዓመት ልምድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
- የውጪ ሀገር ስራ ተቋራጮች ደግሞ በስራ ተቋራጭ፣ በሽርክና ማህበር ወይም በንዑስ ስራ ተቋራጭ ደረጃ በዘርፉ ቢያንስ የ8 ዓመት ልምድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
- በሌላ በኩል የሀገር ውስጥ ስራ ተቋራጭ ዓመታዊ የግብይት መጠን (ተርንኦቨር) የሚያዘው ባለፉት አምስት ዓመት ውስጥ ካስመዘገበው የግንባታ ስራ ዓመታዊ ተርንኦቨር የተሻለውን በመምረጥ ሆኖ፣ስራ ተቋራጮች እንዲያሟሉ የሚጠየቁት የተርንኦቨር መጠን የሚሰላው ሊሰራ የታሰበው የግንባታ ሥራ ግምታዊ ዋጋን ግንባታው ይጠናቀቃል ተብሎ ለሚገመተው ወር በማካፈል እና ውጤቱን በ12 እና 0.6 በማባዛት ይሆናል። ለምሳሌ፡ ከዚህ በፊት 12 ወራት ለሚወስድ እና የዋጋ ግምቱ 100 ሚሊየን ለሆነ ፕሮጀክት የሚጠየቀው ተርንኦቨር መጠን ከ80 ሚሊየን ወደ 60 ሚሊየን ዝቅ የሚያደርገው ይሆናል።

❤21👍10🙏3😍3👏2
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
📢 1 Month Advanced Structural Design Masterclass – Starts on July 13 (Sunday), Morning 3:00 L.T.
[4 - Full Consecutive Sundays, With 4 Additional Online / Virtual Sessions on Wednesdays Evenings ]
[ 4 እሁድ ሙሉ ቀን እና 4 ረቡዕ ምሽት ኦንላየን ]
[ ዲዛይነሮችንና ግንባታ ፈቃድ ባለሙያዎችን በተለየ የሚጠቅም ]
[ Contents are Basic - Advanced ]
ST CHECK LISTS
እነዚህን መመዘኛ መስፈርቶች አሟልተን ነዉ ዲዛይን አሰገብተን የምናስፈቅደው።
ለ 1 ወሩ Special Structural Design Package ስልጠና መጨረሻ ላይ እነዚህን በዝርዝር እንመለከታለን።
These are the checklists we will finally discuess for our 1month special structural package course.
🔹Concrete Stru(Ordinary & High rise)
🔹Steel structure
🔸4 Software : Etabs, Sap, Safe, Idea statica
📝 Register here: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeQ4Kg_iSDXnQjofHyyyuWI9Z-6e_QSXQMOA1X7-RIu9Aw-5Q/viewform?usp=header
📞 +251911890392
https://www.tg-me.com/BeGetEngineering

❤25👍1
✅የ2017 4ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
❤20👍2