Telegram Web Link
🔶Advanced Structural Design
( ዲዛይነሮችንና ግንባታ ፈቃድ ባለሙያዎችን በተለየ የሚጠቅም )
New Class Schedule, On Saturday Afternoon
👆These are the Checklists We'll Discuss for the 2 Months Structural Design Course. It Covers👇
🔹Mainly Concrete Structure (Ordinary & High rise)
🔹Also Steel Structure
🔸4 Software : Etabs, Sap, Safe
, Idea Statica
Class Options
I) 7:30-10:00 LT
II) 10:30-1:00 LT
Class Starts on April 26/2025
🔹To Register Fill the Form 👇
https://forms.gle/cgetEcy5c1uYtBNJ7
📞 +251920933016
https://www.tg-me.com/BeGetEngineering
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን።


https://www.tg-me.com/ethioengineers1
የኮንስትራክሽን_ብቃት_ማረጋገጫ_ምዝገባ_መመሪያ_1.pdf
50.8 MB
አዲሱ የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ

https://www.tg-me.com/ethioengineers1
📢 Official Class Start Announcement
The Advanced Structural Design course will officially begin with Class 1 this Saturday, May 3, 2025!
🔹 Topics Covered:
✔️ Concrete Structures (Ordinary & High-Rise)
✔️ Steel Structures
✔️ Structural Design Software: ETABS, SAP2000, SAFE, IDEA StatiCa
Class Time Options:
- Afternoon Session: 7:30 - 10:00 LT
- Late Afternoon Session: 10:30 - 1:00 LT

💡 Get ready to strengthen your structural design skills with practical applications and expert guidance. See you in class! 🚀

📞 +251911890392
https://www.tg-me.com/BeGetEngineering
ብዙውን ጊዜ ኤክስካቫተር መሬት ብቻ የሚቆፍር ማሽን ብቻ አድርገን የምንቆጥር ብዙዎችን ነን። ማሽኑ ሌሎች በርካታ ሥራዎችን በመከወን ፕሮጀክቶች ተቀላጥፈው እንዲሠሩ በማድረግ አይተኬ ሚና አለው።

አሁን ደግሞ ኤክስካቫተር ረጃጅም ሕንፃዎችንም ማፍረስ እንደሚችል መረጃዎች እያሳዩ ነው። እንዲያውም ሕንፃዎችን በብልሀት ለማፍረስ ኤክስካቫተሮችን መጠቀም የተሻለ መንገድ ነው ይባላል።

ከሁሉም በላይ ኤክስካቫተሩን ማን ሰቀለው? ማን ያወርደዋል? በሚል ለሚነሱ ጥያቄዎች ማሽኑን ከላይኛው የሕንፃው አናት ላይ የሚሰቀለው ግዙፍ የሆኑ የማንሻ ክሬኖችን በመጠቀም ሲሆን፣ የሚወርደው ግን የሕንፃውን አካላት በጥንቃቄ እየሸረፈና እያፈራረሰ በመጨረስ ነው።


https://www.tg-me.com/ethioengineers1
የግንባታ ፍቃድ እና የግንባታ ፕላን

በኢትዮጵያ የሕንጻ እዋጅ ቁጥር 624/20001 እና በሚኒስቴሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 243/2003 (አንቀጽ 2(8)) መሰረት፦

🔷 የግንባታ ፍቃድ ማለት አንድ የሕንጻ ግንባታ ለማካሄድ ለሚፈልግ አካል ሕንጻውን ለመገንባት የሚያስችሉት ዝርዝር መስፈርቶች እንደተሟሉ በከተማው (ሕንጻ) ሹም ተረጋግጦ ግንባታ እንዲካሄድ ፍቃድ መስጠቱን የሚገልጽ ማስረጃ ማለት ነው።

🔷ፕላን ማለት ደግሞ በአዋጁ አንቀጽ 2(15) ሥር እንደተጠቀሰው የአንድ ሕንጻ መጠን፣ ቅርጽ፣ ስፋት እና አይነት የሚያሳይ ሆኖ ሕንጻው የሚሰራበትን ቁሳቁስ /ግብአት/ እና የአገነባብ ዘዴን የሚያሳይ ንድፍ ወይም ሞዴል ሲሆን የአርክቴክቸራል፣ ስትራክቸራል፣ ሳኒተሪ፣ ኤሌክትሪካል፣ መካኒካል፣ የእሳት መከላከል እና ሌሎች አስፈላጊ ሥራዎችን የሚያሳይ ንድፍ የሚያካትት ማለት ነው።


https://www.tg-me.com/ethioengineers1
SMH GC ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል አደረሳችሁ ይላል።

ኢድ ሙባረክ


https://www.tg-me.com/ethioengineers1
📢 Advanced Structural Design Masterclass – Starts June 29 (Sunday) ; [4 - Full Consecutive Sundays ]

Are you ready to elevate your structural engineering skills to the next level?
Join us for a 4-day Advanced Structural Design Program, beginning on Sunday, June 29 (morning) and continuing over 4 consecutive Sundays—each a full-day session packed with expert instruction and practical applications.

🛠 Software Tools Covered:
- ETABS, SAP2000, SAFE, IDEA StatiCa

🚧 What to Expect:
- Comprehensive, full-day hands-on sessions
- Advanced design principles and real-world scenarios
- Application of Eurocode and global standards
- Deep technical exploration and interactive learning

Who Can Join?
This masterclass is ideal for individuals who already have a basic foundation in structural design and are ready to advance their skills with serious focus and professional depth.
Seats are limited—reserve your place now and invest in your growth as a structural engineer.
Let’s engineer excellence—one structure at a time.
📞 +251911890392

📝 Register here: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeQ4Kg_iSDXnQjofHyyyuWI9Z-6e_QSXQMOA1X7-RIu9Aw-5Q/viewform?usp=header
በአያት ሪል እስቴት ግንባታ ላይ እየደረሰ ያለው ተደጋጋሚ አደጋ እጅግ አሳሳቢ ነው። የብዙ ንጹሃን ሠራተኞች ሕይወት እየጠፋ ነው።

ዛሬ ደግሞ...

ዛሬ ረፋድ ላይ በሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል አካባቢ በሚገኘው አያት ሪል እስቴት ግንባታ ላይ ሁለት ሠራተኞች ከአራተኛ ፎቅ ወድቀው ሕይወታቸው አልፏል።

አደጋው የደረሰው በልስን ሥራ ላይ ሳሉ የቆሙበት ሊፍት (ዊንች) ካቦ በመበጠሱ ነው። ከወደቁት ውስጥ አንዱ በቅጽበት ሲሞት፣

ሌላኛው በከባድ ጉዳት ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ነበር። ከሕንጻው ሥር ይጎዝ የነበረ አንድ ሠራተኛም በወደቀው ዊንች ተመትቶ ወዲያው ሕይወቱ አልፏል።

ተደጋጋሚው አደጋ:-

* ትናንትና: ሁለት ሠራተኞች ሕይወታቸው አልፏል፣ ሁለት ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

* ከትናንት በስተያ (ሐሙስ ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም): ሁለት ሠራተኞች ሕይወታቸው አልፏል፣ ሦስት ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

የሠራተኞች ስጋት:-

በግንባታው ላይ የተሰማሩ ሠራተኞች እንደሚሉት፣ በየሳምንቱ አንድ ወይም ሁለት ሠራተኞች ተመሳሳይ አደጋ ይደርስባቸዋል።

የሪል እስቴቱ የሠራተኞችን ደህንነት እንዲያረጋግጥ ጥሪ አቅርበዋል።

ይህ አሳዛኝ ክስተት በግንባታ ቦታዎች የሠራተኞች ደህንነት ምን ያህል ችላ እንደተባለ ያሳያል።

ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገ፣
ይህን የመሰለ የሕይወት መጥፋት ይቀጥላል።

ለሟቾች ነፍስ ይማር፣

ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን እንመኛለን።


https://www.tg-me.com/ethioengineers1
2025/06/29 02:15:16
Back to Top
HTML Embed Code: