I was wrong and you were right
If I was yours and you were mine
But it was all good (yeah)
You were gone and I was back
And I was good and you were bad
But it was all good
You played it front, I played it back
You be the first, I be the last
I call it good love, yeah
Every kiss and every touch
It's like a hit ain't enough
I call it good love
'Cause I'm an addict, I'm your patient
Your lips are the medication
@Yordanoseee👁
If I was yours and you were mine
But it was all good (yeah)
You were gone and I was back
And I was good and you were bad
But it was all good
You played it front, I played it back
You be the first, I be the last
I call it good love, yeah
Every kiss and every touch
It's like a hit ain't enough
I call it good love
'Cause I'm an addict, I'm your patient
Your lips are the medication
@Yordanoseee👁
❤️እውነተኛ ፍቅር
❤️1 እውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ ከገነት በታች ለሰው ልጆች የሰጠው ስጦታ
ነው፡፡
❤️2 ለፍቅር ሁነኛ ማረጋገጫ እምነት ነው፡፡
❤️3 ማንም ሰው አይናችን ውስጥ ሊገባ ይችላል፤ ነገር ግን ልባችን
ውስጥ ዘልቆ የሚገባው አንድ ልዩ ሰው ነው፡፡
❤️4 ራስህን እንድትሆን ለማይፈቅድልህ የፍቅር ወዳጅነት ራስን አሳልፈህ
አትስጥ፡፡
❤️5 በሌሎች የመፈቀርን ሀሰብ ከመውደድ በፊት፤ መጀመሪያ ራስን
መውደድን ተማር፡፡
❤️6 በማይረባ ድንጋይ ጊዚያቸውን እንዳባከኑ ሲገባቸው በእጃቸው
የነበረው እንቁ እንደነበር ይገነዘባሉ፡፡
❤️7 አንድን ሰው ለመልኩ ብቻ አናፈቅረውም፣ ለአለባበሱ ወይም ለምርጥ
መኪናውም ልናፈቅረው አይገባም፤ የምናፈቅረው እኛ ብቻ ልንሰማው
የምንችለውን ዜማ ስለሚያቀነቅኑ ነው፡፡
❤️8 ፍቅር ማለት ወሲብ አይደለም ፣ ወይም ጥሩ ምሽቶችን በጋራ
ማሳለፍም አይደለም ፣ ወይም ተቃቅፎ መታየም ሳይሆን ማንም ሊያስደስታችሁ
በማይችልበት መንገድ ደስታን ሊፈጥርላችሁ ከሚችል ሰው ጋር አብሮ መሆን
ነው፡፡
❤️9 ፍቅር እውር አይደለም ፣ ሌሎች በቀላሉ ሊያዩትን ያልቻሉትን ነገር
እንዲያዩ የሚያስችል እንጂ!
❤️10 ላረጋግጥልሽ የምፈልገው ነገር ቢኖር፣ ምን ያህል እንደምናፍቅሽና
አንቺ ካጠገቤ ርቀሽ አለም ምን ያህል ባዶ እንደሆነችብኝ ነው፡፡
ፍቅሬ

ሂወቴ
ዛሬም ልፅፍልሽ ነው መሰለኝ እስክብሪቶየ ና ደብተሬን ይዣለው........
አንቺ የኔ ደሆንሽ ነበር ማስበው እውነታው ግን የኔ አደለሽም............ ግን ይሆን እያወኩ አሁንም አፈቅርሻለው ♥♥♥
😊😊 @Yordanoseee😭
ዛሬም ልፅፍልሽ ነው መሰለኝ እስክብሪቶየ ና ደብተሬን ይዣለው........
አንቺ የኔ ደሆንሽ ነበር ማስበው እውነታው ግን የኔ አደለሽም............ ግን ይሆን እያወኩ አሁንም አፈቅርሻለው ♥♥♥
😊😊 @Yordanoseee😭
ለምን እና እንዴት እዚ እንደመጣው ባላቅም እዚ ነኝ ከናንተጋ ክፉ እየሰራው 😤😤 ሰውን እየጠላው 😡😡 ሰው ሆኜ መፈጠሬ እያስጠላኝ 😥😥 ከራሴጋ እየተጣላው ይሀው አለው እየኖርኩ ነው ከ ሴጣን ጋ እየተጋፋው 😈😈 ግን ይህ ሁሉ ማረገው ፈልጌው አደለም ........😭😭እራሴን ጠልቸዋለው ምናልባት ልወደው ምችለው መጥላቴን ነው............😍😘
@Yordanoseee😍
@Yordanoseee😍
.🌺💞🌸🇪🇹 #ኢትዮ_ፍቅር 🇪🇹🌸💞🌺
. . . #ቅዳሜ . . .
ፍልቅልቅ ቅዳሜ!
ነይልኝ አለሜ፣
እስክትመጪ ድረስ
እስካገኝሽ ቆሜ
ሳምንቱን ሙሉ ተኛሁ
እያለምኩሽ በህልሜ።
. . . ✍
❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹
🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹
❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣
. . . #ቅዳሜ . . .
ፍልቅልቅ ቅዳሜ!
ነይልኝ አለሜ፣
እስክትመጪ ድረስ
እስካገኝሽ ቆሜ
ሳምንቱን ሙሉ ተኛሁ
እያለምኩሽ በህልሜ።
. . . ✍
❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹
🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹
❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣
.🌺💞🌸🇪🇹 #ኢትዮ_ፍቅር 🇪🇹🌸💞🌺
. . . #የፍቅርሽ_ትንታ . . .
በረቀቀ ጥበብ በረቀቀ ሚስጥር
ያለምንም ስስት ያጎረሺኝ ፍቅር
ጨጓራዬን ትቶ ልቤ ላይ በማረፍ
በፍቅር ትንታ ዘውትር ስንደፋደፍ
ይሻለኛል ብዬ ከዛሬ ከነገ
ጀርባዬን ባስመታም ይባስ እያደገ
ሊለቀኝ አልቻለም የፍቅርሽ ትንታ
ውሀም ብጠጣበት ጠዋትና ማታ።
© #ሄኖክ_ብርሃኑ
❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹
🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹
❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣
. . . #የፍቅርሽ_ትንታ . . .
በረቀቀ ጥበብ በረቀቀ ሚስጥር
ያለምንም ስስት ያጎረሺኝ ፍቅር
ጨጓራዬን ትቶ ልቤ ላይ በማረፍ
በፍቅር ትንታ ዘውትር ስንደፋደፍ
ይሻለኛል ብዬ ከዛሬ ከነገ
ጀርባዬን ባስመታም ይባስ እያደገ
ሊለቀኝ አልቻለም የፍቅርሽ ትንታ
ውሀም ብጠጣበት ጠዋትና ማታ።
© #ሄኖክ_ብርሃኑ
❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹
🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹
❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣
.🌺💞🌸🇪🇹 #ኢትዮ_ፍቅር 🇪🇹🌸💞🌺
በጥዋት ተነስተህ አትበሳጭ! . . . ባለፈው ነገር አትማረር! . . . አትናደድ ይልቁም ዛሬ ለተሰጠህ ህይወት ፈጣሪህን አመስግን! . . . በህይወት መኖርህ በራሱ ትልቅ ተስፋ ነው። . . . አንተ ጥረትህን ቀጥል ፈጣሪ ሁሉን በጊዜው ያደርጋል።
እንዳትረሳ! ስለሌሉክ ነገሮች እያሰብክ ፈጣሪን አታማር!. . . ይልቁንም ስላሉክ ብዙ ነገሮች በማሰብ ደስ ይበልክ ፈጣሪህንም አመስግን!
#ዛሬም_ፈጣሪያችን_ይመስገን

#ጭራሮ_ሚሏት
"አንድ ሴት ነበረች ጭራሮ ሚሏት፣
ድንጋይ ላይ ቁጭ ብላ ንፋስ ወሰዳት"
ትዝ ይልሻል አይደል?የልጅነት መዝሙር፣
ትርጉሙ ሳይገባን ድሮ ስንዘምር።
አንቺ ማለት ጭራሮ፣
የጊዜ እንጉርጉሮ፣
የብልጭልጭ ቋጠሮ።
ድንጋዩ ደግሞ እኔ፣
ያለሁ ባንቺ ቅኔ።
ንፋስ ደግሞ ገንዘብ፣
ከልብሽ ሚያንዣብብ
አንቺ ማለት ጭራሮና ንፋስ፤
የድንጋዩ እስትንፋስ።
© #ዳዊት_ወንድሙ
❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹
🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹
❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣
#ጭራሮ_ሚሏት
"አንድ ሴት ነበረች ጭራሮ ሚሏት፣
ድንጋይ ላይ ቁጭ ብላ ንፋስ ወሰዳት"
ትዝ ይልሻል አይደል?የልጅነት መዝሙር፣
ትርጉሙ ሳይገባን ድሮ ስንዘምር።
አንቺ ማለት ጭራሮ፣
የጊዜ እንጉርጉሮ፣
የብልጭልጭ ቋጠሮ።
ድንጋዩ ደግሞ እኔ፣
ያለሁ ባንቺ ቅኔ።
ንፋስ ደግሞ ገንዘብ፣
ከልብሽ ሚያንዣብብ
አንቺ ማለት ጭራሮና ንፋስ፤
የድንጋዩ እስትንፋስ።
© #ዳዊት_ወንድሙ
❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹
🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹
❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣
🌹◉◉◉ፍቅር እንዲ ነው ወይ!◎◎◎🌹
ቀጥሮ መቅረት፡
ሳይኖሩ አለሁ ማለት፡
እንዲህ ነዎይ ፍቅር ማለት፡
●
ውዴ፡
ታዲያ እንዲ ነው እንዴ፡
●
ፍቅር መስጠት ነው ብለሽ አልነበረ፡
ፍቅር መስጠት ነው ትይኝ አለነበረ፡
ታዲያ ምነው ዛሬ ቃልሽ ተሰበረ፡
●
ወይስ ፍቅር እንዲ ሆነ፡
መስጠቱ ቀርቶ መቀበል ብቻ ሆነ፡
መሰዎቱ ቀርቶ መሰዎት ሆነ፡
እስቲ ንገሪኝ፡
እንዲ ነው በይኝ፡
ምንድነው ፍቅር ላንቺ፡
🌹◉◉◉◉🌹◉◉◉◉◉🌹◉◉◉◉◉🌹
✥🌹
ቀጥሮ መቅረት፡
ሳይኖሩ አለሁ ማለት፡
እንዲህ ነዎይ ፍቅር ማለት፡
●
ውዴ፡
ታዲያ እንዲ ነው እንዴ፡
●
ፍቅር መስጠት ነው ብለሽ አልነበረ፡
ፍቅር መስጠት ነው ትይኝ አለነበረ፡
ታዲያ ምነው ዛሬ ቃልሽ ተሰበረ፡
●
ወይስ ፍቅር እንዲ ሆነ፡
መስጠቱ ቀርቶ መቀበል ብቻ ሆነ፡
መሰዎቱ ቀርቶ መሰዎት ሆነ፡
እስቲ ንገሪኝ፡
እንዲ ነው በይኝ፡
ምንድነው ፍቅር ላንቺ፡
🌹◉◉◉◉🌹◉◉◉◉◉🌹◉◉◉◉◉🌹
✥🌹
I am still on my knees begging for love, not to a stranger but to one I know ... you. I've been in love and know it's fun. Each night and day I hope and pray that you'll be mine forever more. I know it's hard to trust a man - giving your heart, body and soul, but know it's me that's on my knees swallowing my pride, begging you, please ... once again I say please; be mine.
Love always,
Love always,
when time is fast
when moments r hard
when ever1 is busy
when seconds r few
my sms comes 2 say 1 word
ur friend is still remembering u.
miss u, dear.
when moments r hard
when ever1 is busy
when seconds r few
my sms comes 2 say 1 word
ur friend is still remembering u.
miss u, dear.
when some one really likes you., they will never hurt you,and if they do, you can see it in their eyes that it hurts them too
wen u miss me,just luk at the sky,sumtym u can't see me,but m always dere...
just a note to say m thinking of u 2day,my little way of saying u r special in everyway...
just a note to say m thinking of u 2day,my little way of saying u r special in everyway...
we always miss a very special someone in life only for 2 reasons
1.either that person was sometime with u
2.u always wanted to be with that person
1.either that person was sometime with u
2.u always wanted to be with that person