🥀ለመውደድ ብዙ ምክንያት
ለመጥላት ግን አንዲት ተራ ስህተት...
በቂ በሆነበት በዚ አሰገራሚ ዘመን
የሚወድክን ሰው አጥብቆ መያዘን ልመድ❤️
❤️🔥 Love || 💭 Quotes || ⛈ Success
jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art☑️
ለመጥላት ግን አንዲት ተራ ስህተት...
በቂ በሆነበት በዚ አሰገራሚ ዘመን
የሚወድክን ሰው አጥብቆ መያዘን ልመድ
jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍87❤32🥰11😍11🍾5
♥️መብቴ መሰለኝ🥰
~~~~
ውብ አስተያየትሽ እጅግ ካማለለኝ🙄
ቁጥቡ ፈገግታሽ እኔን ከገደለኝ😁
ወደድኩሽ ማለት መብቴ መሰለኝ🤔
ምንጨነቀሽ አንቺን እኔን ደስ ካለኝ🤷♂
💔 Love ||💭 Quotes || ⛈ Success
jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art☑️
~~~~
ውብ አስተያየትሽ እጅግ ካማለለኝ🙄
ቁጥቡ ፈገግታሽ እኔን ከገደለኝ😁
ወደድኩሽ ማለት መብቴ መሰለኝ🤔
ምንጨነቀሽ አንቺን እኔን ደስ ካለኝ🤷♂
💔 Love ||
jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤104👍72😁21🥰16🤗14
በጣም የመርሳት ችግር ያለበት ጀለስካ ሽንቱን ሊሸና ወጥቶ
ረስቶት ምራቁን ተፍቶ መጣ
😆😂🤣
💔 Love ||💭 Quotes || ⛈ Success
jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art☑️
ረስቶት ምራቁን ተፍቶ መጣ
😆😂🤣
💔 Love ||
jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁88👍54❤20🙉17😢7
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍56🥰19😍6🍾6🤗3
ቲቪው ላይ የሀይማኖት channel መጀመሪያ ላይ ስላደረክ የምትፀድቅ የሚመስልህ ውዳጄ ሆይ ሰላም እደርልኝ🙌
❤ Love || 💭 Quotes || ⛈ Success
jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art☑️
jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁131👍47🙉12🥰8😱7
😁163👍66🍾15😍10🙉10
``
―ኢቫን ቶርጌኔቭ
❤ Love || 💭 Quotes || ⛈ Success
jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art☑️
አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!``
―ኢቫን ቶርጌኔቭ
jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍58🤷36🤷♀14😢13🥰11
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍38❤30🥰16🤗9😍6
