"ይቅርታ babe እንጀራ መጋገር ስለማልችል ነዉ" ስትለዉ
"እና ሁለት ጎረምሶች በአንድ ቤት ምን እናደርጋለን?" ብሎ እኮ ነዉ ያባረራት አሉ😂😁
"እና ሁለት ጎረምሶች በአንድ ቤት ምን እናደርጋለን?" ብሎ እኮ ነዉ ያባረራት አሉ😂😁
ተበድሮ የደገሰውን ሰርግ ቅርጥፍ አርገው በልተው "ለክርስትና እንመጣለን ገና" ብለው ሲጨፍሩ ሙሽራው ምን ቢል ጥሩ ነው...
:
አትልፉ መሀን ነኝ🤣🤣🤣
:
አትልፉ መሀን ነኝ🤣🤣🤣
😁4👍1🥰1
😁3👍1🦄1
የጎረቤት ልጅ ጋ ፎንቃ ገብቶልኝ ቺኳን ለማሻፈድ በባዶ ኪስ 2 ሚሊየን ብር በአዋሽ ባንክ 2 ኮንቲነር እያልኩ ስቀባጥር የቤቴ አይጥ በጣራዉ በኩል ከች ብላ ምን ብትለኝ ጥሩ ነዉ
.
.
#በመርዝ_አልሞት ስልህ በሳቅ ልገልኝ ነዉ ኣ🤣🤣😂
@FetaET
.
.
#በመርዝ_አልሞት ስልህ በሳቅ ልገልኝ ነዉ ኣ🤣🤣😂
@FetaET
❤2
አንዷ ታክሲ ላይ ladies first ስላት "ቂጤን ልሾፈው ነው አይደል?" አላለችኝም ?!
:
#አረ_ቺኮች_አረጋጉት፤ ምንድነዉ እንዲህ የሰዉ ሀሳብ ቀድሞ ማወቅ 😁😂😁
:
#አረ_ቺኮች_አረጋጉት፤ ምንድነዉ እንዲህ የሰዉ ሀሳብ ቀድሞ ማወቅ 😁😂😁
😁6👍1