Telegram Web Link
ተጀምሯል 📣Old Group

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ (በታማኝነት)

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልግ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018 = 600 birr
2019 = 600 birr
2020 = 600birr
2021 = 600 birr
2022 = 600 birr

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💡Big ideas start small. Like Bill Gates, you can build the next big thing. Ready?

Apply here 👉 https://www.tg-me.com/Founderacademyapplicationguide
ከ15 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት 40.1 ሚሊዮን ብር አለመሰብሰቡ ተገለጸ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2016 የበጀት ዓመት የፋይናንስ ህጋዊነት እና የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት በትላንትናው እለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል፡፡

በትምህርት እና ስልጠና ወቅት መሥሪያ ቤቱ ያወጣውን ወጪ በወቅቱ የገበያ ዋጋ ለሥልጠና የላኳቸው ባለሙያዎች በገቡት ውል መሰረት ግዴታቸውን መወጣታቸውን ለማረጋገጥ ኦዲት ሲደረግ 15 ዩኒቨርሲቲዎች እና 109 መምህራን የውል ግዴታቸው ሳይወጡ ዩኒቨርሲቲውን መልቃቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ ተናግረዋል፡፡

በውላቸው መሰረት ተመላሽ ካላደረጉ ተቋማት ውስጥ አርባምንጭ  7.1 ሚሊዮን ብር፤ መቀሌ  6.2 ሚሊዮን ብር ፤ አክሱም 5.5 ሚሊዮን ብር፤ ጂንካ 4.1 ሚሊዮን ብር እና ጅማ ዩንቨርስቲ 3.2 ሚሊዮን ብር ከፍተኛው ድርሻ የያዙ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡

ከዩንቨርስቲዎቹ ብቻ በድምሩ 40.1 ሚሊዮን ብር ለመንግስት ገቢ እንዳልተደረገ ዋና ኦዲተሯ ጠቁመዋል፡፡

ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ሳይፈቀድ የኮንትራት ቅጥር ከፈጸሙት ተቋማት ውስጥ፤ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ፣ ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛውን ድርሻ እንደሚይዙ ነው ወ/ሮ መሰረት የገለጹት።
   
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
በቀጣይ አመት ማስተማር የማይችሉ ት/ቤቶች

በ2018 የትምህርት ዘመን ማስተማር የማይችሉ የትምህርት ተቋማትን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ይፋ አድርጓል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2018 የትምህርት ዘመን ማስተማር የማይችሉና እውቅናቸው የተሰረዘ ትምህርት ቤቶችን አሳውቋል።

በ2016 ዓ.ም ማጠቃለያ ላይ በተደረገው የእድሳት ፍቃድ ምዘና ለ2017 የትምህርት ዘመን ካሳዩት ዝቅተኛ ውጤት መሻሻል እንዲያሳዩ እስከ 2017 ዓ.ም ታህሳስ ድረስ ዝግጅት እንዲያደርጉ ፤ በ2017 የትምህርት ዘመን ላይ በማስጠንቀቂያ እንዲያስተምሩ ጊዜ ቢሰጣቸውም በታህሳስ 2017 በተደረገ የእድሳት ፍቃድ ምዘና ውጤታቸው መሻሻል ባለማሳየቱና ዝቅተኛና ከደረጃ በታች በመሆኑ ምክንያት በ2018 የት/ት ዘመን ማስተማር የማይችሉ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አሳውቋል።

በመሆኑም የትምህርት ማህበረሰቡ እና ወላጆች ይህን በማወቅ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት እንድታከናውኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር አሳውቋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ውጤትን ይፋ አድርጓል።

በአስተዳደሩ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዳችሁ ተፈታኞች ውጤታችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫንና የመለያ ቁጥራችሁን በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ።

ውጤት ለማየት 👇
https://www.geight.diresrms.org/View_Result/get_result

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
ተጀምሯል 📣Old Group

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ (በታማኝነት)

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልግ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018 = 600 birr
2019 = 600 birr
2020 = 600birr
2021 = 600 birr
2022 = 600 birr

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💡Big ideas start small. Like Bill Gates, you can build the next big thing. Ready?

Apply here 👉 https://www.tg-me.com/Founderacademyapplicationguide
#AAU

አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ የተማሪዎች ምርቃት ስነ-ስርዓት እና የተቋሙን የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 21/2017 ዓ.ም ያከብራል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በዕለቱ ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማሯቸውን 75ኛ ባች ተማሪዎች ያስመርቃል።

ዩኒቨርሲቲው ባለፉት 75 ዓመታት በትምህርት ልህቀት፣ በአመራር ልማት እንዲሁም በሀገር ግንባታ ያደረገው ዘላቂ እና ዘርፈ ብዙ አበርክቶ ይዘከራል ተብሏል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከ75 ዓመታት በፊት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመባል ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ፤ የፈጠራ፣ ምርምር እና የዕውቀት መፍለቂያ በመሆን በርካታ መሪዎች፣ ባለሙያዎች እና ምሁራንን አፍርቷል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በነዳጅ እጥረት ምክንያት በክልሉ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን ወደ ፈተና ማዕከላት ማጓጓዝ መቸገሩን አሳወቀ፡፡

ቢሮው ትናንት ሰኔ 19/2017 ዓ.ም ለትምህርት ሚኒስቴር እና ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በጻፈው ደብዳቤ እንዳለው፤ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በሚያስተዳድራቸው ወረዳዎች በሚገኙ 247 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ከ36 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከቀናት በኋላ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ መዘጋጀታቸውን ገልጿል፡፡

ተፈታኞቹን ወደ ሰባት የፈተና ማዕከላት ለማጓጓዝ እና ከፈተናው በኃላ ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመመለስ የትራንስፖርት ወጪ ባለው መደበኛ ታሪፍ ተሰልቶ ወደ እያንዳንዱ ወረዳ የተላከ ቢሆንም፤ አሁን በክልሉ ባለው የነዳጅ እጥረት ምክንያት ተማሪዎቹን ወደ ፈተና ማዕከላት ማጓጓዝ አለመቻሉን ቢሮ አስረድቷል፡፡

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ያወጣው መርሐግብር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች (የፈተና ማዕከላት) እንደሚገቡ ያሳያል፡፡

"ተማሪዎቹ በተረጋጋ ሁኔታ ፈተናቸውን ወስድው ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ፥ ትምህርት ሚኒስቴር እና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከሚመለከታቸው የፌዴራል አካላት ጋር በመሆን ነዳጅ ወደ ትግራይ እንዲገባ በማድረግ ችግሩን እንዲፈታልን" ሲል ቢሮው ጠይቋል፡፡

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
#NationalExam #Grade12

ዩኒቨርሲቲዎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞችን ዛሬ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም መቀበል ጀምረዋል፡፡

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል።

በወጣው መርሐግብር መሰረት ሰኞ ሰኔ 23/2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ይጀምራል፡፡

ፈተናውን ለመውሰድ 608 ሺህ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን፤ 150 ሺህ የሚሆኑት በበይነ መረብ የሚፈተኑ ናቸው።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
💡Big ideas start small. Like Bill Gates, you can build the next big thing. Ready?

Apply here 👉 https://www.tg-me.com/Founderacademyapplicationguide
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በነዳጅ እጥረት ምክንያት በክልሉ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን ወደ ፈተና ማዕከላት ማጓጓዝ መቸገሩን አሳወቀ፡፡

ቢሮው ትናንት ሰኔ 19/2017 ዓ.ም ለትምህርት ሚኒስቴር እና ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በጻፈው ደብዳቤ እንዳለው፤ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በሚያስተዳድራቸው ወረዳዎች በሚገኙ 247 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ከ36 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከቀናት በኋላ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ መዘጋጀታቸውን ገልጿል፡፡

ተፈታኞቹን ወደ ሰባት የፈተና ማዕከላት ለማጓጓዝ እና ከፈተናው በኃላ ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመመለስ የትራንስፖርት ወጪ ባለው መደበኛ ታሪፍ ተሰልቶ ወደ እያንዳንዱ ወረዳ የተላከ ቢሆንም፤ አሁን በክልሉ ባለው የነዳጅ እጥረት ምክንያት ተማሪዎቹን ወደ ፈተና ማዕከላት ማጓጓዝ አለመቻሉን ቢሮ አስረድቷል፡፡

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ያወጣው መርሐግብር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች (የፈተና ማዕከላት) እንደሚገቡ ያሳያል፡፡

"ተማሪዎቹ በተረጋጋ ሁኔታ ፈተናቸውን ወስድው ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ፥ ትምህርት ሚኒስቴር እና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከሚመለከታቸው የፌዴራል አካላት ጋር በመሆን ነዳጅ ወደ ትግራይ እንዲገባ በማድረግ ችግሩን እንዲፈታልን" ሲል ቢሮው ጠይቋል፡፡

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
በአዲስ አበባ የ28 ትምህርት ቤቶች እውቅና ለምን ተሰረዘ?

በየሁለት ዓመቱ በሚደረገዉ የእዉቀና እድሳት ከደረጃ በታች ሆነው የተገኙ 28 ትምህርት ቤቶች እዉቅና መሰረዙን፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ሥራ አስኪያጅ ኢዘዲን ሙስባህ ገለፁ።

ከደረጃ በታች በሆኑ ትምህርት ቤቶች ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ስለማይሰጥ እና ትወልድን አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ፤ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን ሥራ አስኪያጁ ገልጸዋል።

በ2017 የትምህርት ዘመን ላይ በማስጠንቀቂያ እንዲያስተምሩ ጊዜ ቢሰጣቸውም፤ የእድሳት ፍቃድ ምዘና ውጤታቸው ባለመሻሻሉ ብሎም ዝቅተኛ እና ከደረጃ በታች በመሆኑ እውቅናቸው ተሰርዟልም ነው ያሉት።

ወላጆች ይህን በመገንዘብ ልጆቻቸዉን በሌሎች ትምሀርት ቤት እንዲያስመዘግቡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር አሳውቋልም ብለዋል።

የትምህርት ቤቶች ደረጃ ማሻሻል እና የትምህርት ጥራት ችግሮችን መቅረፍ ላይ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ መሆኑንም ገልጸዋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
2025/07/04 07:19:04
Back to Top
HTML Embed Code: