Telegram Web Link
አንድ ሹፌር😎 ተሳፋሪ ጭኖ እየሄደ እያለ መኪናዉ🚘 ተበላሽቶ ገጭ ገጭ ሲል ወያላዉ ምን ቢል ጥሩ ነዉ 🤔
.
.
.
.
.
.
.
የራስህ ጉዳይ የከፈለዉን ካልከፈለዉ ቀላቀልከዉ😒😂
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta


•═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•
ማዘር አሪፍ ምግብ ቀርቦ ለብራዘርህ እያጎረሰች ስታስቀናህ


🤔📞ሄሎ አባዬ ልብስ ልጠብልህ😁😂

🇪🇹 ኢትዮጵያዊ ቀልዶች only
🤝 At @EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
share to ur friends
የአሁን ጊዜ ለማኞች አስር ብር ስትሰጣቸው ..
.
.
ምን አስበህ ነው ከሌለህ የለኝም አትልም እንዴ !!

Like ማንን ገደለ👍👍

🇪🇹 ኢትዮጵያዊ ቀልዶች only
🤝 At @EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
share to ur friends

•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
👊Comment @stillapplying
አንድ ሹፌር😎 ተሳፋሪ ጭኖ እየሄደ እያለ መኪናዉ🚘 ተበላሽቶ ገጭ ገጭ ሲል ወያላዉ ምን ቢል ጥሩ ነዉ 🤔
.
.
.
.
.
.
.
የራስህ ጉዳይ የከፈለዉን ካልከፈለዉ ቀላቀልከዉ😒😂
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
ቴዲ ማክ ወንዲ ማክ ኤፊ ማክ የሚሉትን ስሞች መኮንን ላዓከ ሲሰማ...
:
መኮንን ብሎ ከነ አሰስ ገሰሱ መጥራት ስለቀረ እኔም ስሜን "#ማክ_ላክ" ብዬዋለው😜🤣
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
#ሰይፉ መርዶ ሊያረዳ ሄዶ ..


#ዛሬ አንድ ሟች አለ ይነገር አይነገር 😳😂

@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
@stillapplying
👬👬👬😰😰😞😒
በነገራችን ላይ ኢትዮጽያ 12.1 ቢሊዮን ዶላር የቻይና ብድር አለባት። ህዝቡ ግን ሲታይ #ያበደረ እንጂ #የተበደረ አይመስልም።😅😂

#የት_ሔጄ_ልነፋ_አለች_ዋሽንት😄
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
Facebook ላይ #523_Mutual_friends የሚለውን አይቶ ምን ቢል ጥሩ ነው..
:
#መቼ_ነው_እነኚ_ሁሉ_ጓደኞቼ_የሞቱት😝

@EthioZenaFeta
ታናሽ ወንድምህ የዘንባባ ማር ነሽ እያለ ሲዘፍን ስትሰማው...
:
#ጥርስህን_ሳላረግፈው ኢትዮጺስን ነው በለኝ
#share #share
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
#ሀይሌ ናሆ ቲቪ ላይ ቀርቦ መንግስት ጥበቃ ያድርግልን ወይም እኛ እራሳችንን እንድንጠብቅ ይንገረን ሲል አንዱ...
:
#አንተ_ምን_አለብህ ቢያንስ ሮጠህ ኬንያ ትደበቃለህ። 😜🤣😂

@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
አንዱ #እሮብ_ዕለት ጠዋት ተነስቶ #ፀበል ሄዶ ምሳ ሰዓት #ስጋ_በልቶ ማታ ደግሞ #Over ሲወጣ ሰይጣን ምን አለ...

#ኧረ_በናትህ_አታወዛግበኝ
😄😁😂😂😂
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
አንድ ፈላ ዲያስፖራ 3 ወር ኢትዮጽያ ቆይቶ ሲመለስ

አማረኛ አውራ ሲባል ምን ቢል ጥሩ ነው🙄
መብራት ጠፋ ውሀ ጠፋ🤣😂😅

🇪🇹 ኢትዮጵያዊ ቀልዶች only
🤝 At @EthioZenaFeta share to ur friends
#ግብዳ _ከንፈር 💋 ያላት ቺክህን እየሳምካት በመሃል መሳሙ ሲደክምክ ...

ስሚ ከንፈርሽ እያነቀኝ ነው ውሃ አምጪልኝ😂

🇪🇹 ኢትዮጵያዊ ቀልዶች only
🤝 Aaaaaaaat ........👇
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
share to ur friends😘😊
የFood Engineering ተማሪ ምን ስትሰራ ተፈረመብህ ስትለው
.
.
.
.
ምን ባክህ ቁርስ የበላሁትን ጎመን ጥርሴ ላይ አይቶ አጠሬራ ይዘህ ገባህ ብሎኝ ነው😂😂😂

share ማንን ገደለ👍😂😜👊

🇪🇹 ኢትዮጵያዊ ቀልዶች only
🤝 Aaaaaat......👇👇
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
share to ur friends😘😊

•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
👊Comment @stillapplying
No animal run faster than Make up የተቀባች ሴት ዝናብ ሲዘንብ👁😵👱‍♀👣👣😂😂😂
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
#አዋቂ_ለመሆን እንደ ዴንማርኩ ምሁር Davanocholijinok Sheltonltshoba ታታሪ ሁን
.
.
ስሙን እንኳን ታግሰክ ያላነበብክ አንተ አሁን አዋቂ መሆን ትመኛለህ 😡😜

@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
የድሮ ቺኬ በተክሊል ልተጋባ መሆኑን ሰማሁ

#ቆይ_እሷ_ታዳሽ_ሀይል_ነው_እንዴ_ያላት🤔

@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
#አለሙዲን_ልጁን_ሲቆጣ...
:
ስማ የFerrari እና Bugattiውን ቁልፍ ተቀብዬ በV8 እንድትንከራተት ነው ማደርግህ።😳😳
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
የ13 አመቷ ጩጬ ወንድ አላምንም ብላ Post አላደረገችም...

#ሚጣ ብስኩትሽን በልቶብሽ ነው አይደል..?
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
2025/10/16 22:36:44
Back to Top
HTML Embed Code: