Telegram Web Link
(#ስኮርፒዮ_ሴት)

ከጥቅምት 14 እስከ ህዳር 13
🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱

»» ስኮርፒዮ ሴት ጥልቅ የሆነ ምስጢራዊ ውበት አላት፣ በራሷ የምትተማመን ናት፣ ልዩ ነገርም አላት። አንድ ድብቅ ፀፀት ግን አለባት፣ ወንድ ሆና አለመፈጠሯ፣ ይህን የምታነብ ስኮርፒዮ ሴት በሃሳቡ እንደማትስማማ እናውቃለን።

»» እንዲ ያልነው ሳይታውቃት ወንድ ሆኖ መፈጠርን ትመርጣለች ለማለት ነው፣ ይህ ጉዳይ ከራሷ እንኳን የምትደብቀው ምስጢር ስለሆነ መገለጡ አይመቻትም።

»» አደጋ የማትችል ልስልስ የድመት ግልገል መስላ መታየት ትችልበታለች፣ የድመት ግልገል ግን አይደለችም። ሌሎች ሴቶችንም ይንቃሉ፣ የበላይ ለመሆን ያላቸውን ፍላጎት ደብቀው ይይዙና ልስልስነታቸውን ያሳያሉ፣ በዚ ረገድ ከኤሪስ፣ ሊዮና ሳጁታሪየስን ይበልጣሉ።

»» ስኮርፒዮ ሴት ፍላጎቷን ትደብቅና ለምታጠምደው ወንድ ሞቅ ያለ ፈገግታዋን ትሰጠዋለች፣ ፈገገታዋም ሀይለኛ ማግኔት አለው ይስባል። ቀስ እያለች ነው የምታደባው።

»» ይቺ አደገኛ ሴት በሚያርበደብድ ፈገግታዋ፣ የረጋ ጨዋ ባህሪዋና ጣፋጭ ቃናዋ ሃይለኛነትዋን ትደብቀዋለች ፣ አስትሮሎጂ ነው የሚያውቅባት። አንተም ልታቃት ይገባል።

»» አንዳንዴ አውሬ ናት፣ አብዝታ የበላይና አሽሙረኛ ትሆንብሃለች፣ ከዚያ ደግሞ ትመለስና የፍቅር ስሜት ተላብሳ ከች ትላለች፣ አምርራ መጥላትም ሆና አክርራ ማፍቀርም ትችልበታለች፣ ምንም ትሁን ምን ረግ ሰራሽ ግልብ፣ ደካማና ልፍስፍስ አለመሆኗ ሀቅ ነው።

»» አይኖቿ ከአይኖችህ ጋር ከተጋጩ የማምለጥ እድልህ የመነመነ ነው። ትቆጣጠረዋለች እንጂ ውስጧ በፍቅር የታመቀ ነው፣ በማንኛውም ነገር ላይ ተልካሻ ፍላጎት አይደለም ያላት፣ ጥብቅና ጥልቅ ነው፣ ፍቅር ላይም እንደዛው ነች።

»» የሌሎችን ምስጢር መስማትና መመርመር አጥብቃ ትወዳለች ። የራሷ ግን እንዲሰማባትም ሆና እንዲታወቅባት ጨርሶ አትፈልግም።

»» ላንተም ቢሆን ምስጢሯን ትንፍሽ አትልም፣ ይቺ ሴት ማንም እንዲነካው የማትፈቅድለት የራሷ የሆነ ሳጥን አእምሮዋ ውስጥ አላት።

። ስኮርፒዮ ሴት ገለልተኛ ነች ፣ ቤቷንም ትዋዳለች፣ ንፅኀናው ፣ መአዛው ለጉድ ነው። የምግብ ሰኣት ይከበራል፣ ሁሉ ነገር ስርኣት አለው፣ ይህ ከተጓደለ ደስታ ርቋታል ማለት ነው።

»» ስኮርፒዮ ከልክ በላይ ተጠራጣሪ ናት፣ መነሻ ሳይኖራት እንኳን ትጠረጥርሃለች፣ ፍንጭ ካገኘችማ የምትሆነውን አስብው። አንተን ጨምሮ ንብረቷን መቆጣጠር ትወዳለች።
@ethiozodiac
ABOUT CORONA....
DON'T FORGET TO SHARE!
@ethiozodiac
Bored In The House
Tyga, curtis roach
For Y'All Who's Bored In The House This Is Our New Anthem😩🙌🏾🔥
#StayHome
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The "Alehu Debrogn" Challenge🥳🥳

We challenge y'all to a voice challenge. Sing along with thomas in the video above👆👆 and send your voice to @shegerishcontact . Lets have Fun
@shegerish
Forwarded from Sheger Tournament
Never forget to say I love you if you love someone b'coz you'll never know when it might be the last time.❤️❤️
@bolefreaks
2025/10/31 02:33:34
Back to Top
HTML Embed Code: