Telegram Web Link
አንዳንዱ ደሞ አለ በ jokeህ ጥርሱን እስኪያልበው ይስቅና ለሌላም ሰው share አድርግ ስትለው እጁ ሚንቀጠቀጥ😏😏
እኔን ለማማለል ብላ የጫት እርሻ ተደግፋ ፎቶ ላከቺልኝ መስሚያዬ ዱባ ነው😜😏😏
ሲያቀብጠኝ በጠዋቱ ቁርጥ ያለ ሚጥሚጣ በልቼ ሆድ ቁርጠት ሊገለኝ ነው በነገራችን ላይ ቁርጡ የቲማቲም🍅 ነው😜🤣
ለባለ ታክሲው ሀምሳ ብር አውጥቼ ለአንድ ሰው ቁረጥ እለዋለሁ አጠገቤ ያለችዋ ቆንጆ አባ የኔም ከሱ ቁረጥ ዝርዝር የለኝም😳🤔
የሴት ልጅ የዋህነት የሚገባህ አንተን ለማስቀናት ብላ የማታውቀውን ወንድ ፎቶ Profile አድርጋ ስታያት ነው😜🤣
ህይወት አምስት ድራፍት🍻 ከጠጣን በኋላ ያለችውን አይነት ብትሆን ኖሮ ፓ👌🤙
ሁሌም #በልቤ❤️ ውስጥ እንዳለሽ ስለማስብ ታክሲ🚕 ውስጥ እራሱ ብቻዬን ሆኜ #የሁለት ሰው ነው የምከፍለው😘😘
ቦርጭ ያወጣ ሁሉ የተመቸው እንዳይመስላችሁ... እኔም እያወጣሁ ነው🤷‍♂
"ፍቅረኛ እና የትዳር አጋር አገናኛለኹ" የሚል አንድ ደንበኛ ቢዝነስ ካርዱን ለቤቱ ሲያድል፣ ተስገብግበው የሚቀበሉት ባለትዳሮቹ ናቸው። ምንድን ነው ጉዱ ግን?
ተይ እያልኳት ያለመደባትን ውስኪ ጠጥታ ይሀው ሽሮ ለመስራት ጀበና እያጠበች ነው🤔
አንዱ ዛሬ "መስማት አልችልም" የሚል ወረቀት አንገቱ ላይ አጥልቆ እ/ር ይስጥልኝ ብዬው መሄድ ሲጀምር..

#እንካ_ስለው_ዞሮ_መጣ😳🤔
The Girl I Love She Got Long Black Wavy Hair
Led Zeppelin
I do declare, the girl I love, yeah
She got long black wavy hair

@thesubtleartofNGAF◼️◻️
If you have any health issue to ask and to know about the things you are dealing with. ..
Just join now👇
@Ehealth1
@Ehealth1
Join our channel @Ehealth1
*My crush tells a joke*
Me:

\🤣/
\___
/\
@Ehealth1 ስለ ጤናና ስለ ጤና ነክ ነገሮች ዕውቀት የሚያገኙበት አሪፍ ገፅ ሰውነት ውስጥ ስለሚደረጉ አስደናቂ መስተጋብሮች ማራኪና አዝናኝ በሆነ መልኩ እየተዘጋጀ ሚቀርብበት ምን እሱ ብቻ ገፃችን ላይ አናንተም ተሳታፊዎች ናችሁ ጥያቄዎንና ሀሳቦን መፃፍ ይችላሉ ለጥያቄዎቹም መልስ በአፋጣኝ እዛው ያገኛሉ @Ehealth1 ዋናው ነገር ጤና!!
የነፍስ ቀለብ

ተንተራሺኝ ውዴ
የደረቴ ምቾት ከትራስ ይልቃል
የሰለቸሽ ጉዞ ደስ እያለሽ ያልቃል
የማለዳው ብርዱ ከሚያቆረፍድሽ
ከሲዖል በማያንስ
እቅፌ ግቢና በሙቀት ላንድድሽ
እያልኩኝ በውሸት አንቺን ብሰክስም
ጡንቻ ለማፈርጠም
በየጂም ደጃፍ ላይ አልልከሰከስም
እውነቱን ልንገርሽ
አቋሜ የጎመን እግሬም ነው ስንጥር
አንቺን ለመማረክ አልገኝም ስጥር
አትንተራሺብኝ
ጥቅመኛን ይዋጋል የደረቴ አጥንት
ግዝፈት የማልመኝ እንደዚው ነኝ ከጥንት
እውነቱን ልንገርሽ
ሰውነት ጤዛ ነው ምድር ላይ ረጋፊ
ሞቱን የማያስብ ቢያጅበው ደጋፊ
በድግምግም አለም
አዲስ ነገር የለም
በገንፎ ሲመጣ በንፍሮ ይሸኛል
አካሌ ገርጥቶ
ነፍሴን ብቀልበው ለኔስ ይሻለኛል!
#በሱፍቃድ
🙏🙏🙏Join🙏🙏🙏
@Getem_lemitemaw
@Getem_lemitemaw
@Getem_lemitemaw
ሰላማዊት ጠቀሻ ትባላለች፣ ብዙ ተስፋና እቅድ የነበራት ወጣት፣ በጅማ ከተማ የምትኖር እህታችን ናት። በአሁኑ ወቅት ሁለቱም ኩላሊቷቿ መስራት በማቆማቸው ምክንያት አዳጋች ሁኔታ ዉስጥ ትገኛለች። ቤተሰቦቿም ለክፉ ቀን ብለው የቋጠሩትን አሟጠው ጨርሰዋል ። ወገናችን ይርዳን ብለውም እጃቸውን ወደ እኛ ዘርግተዋል ።
የአካውንት ቁጥር 1000247706635
Selamawit Chekesha
በገንዘብ ለመርዳት የማትችሉ ሰዎች ቢያንስ መልዕክቱን ሼር በማድረግ አግዟት።
የበጎነት ከፋይ ፈጣሪ ነው። @EliasGebru
Have you checked out Ask Anything Ethiopia yet? It's Ethiopia's first question and answer platform, where you can get answers to your biggest questions from thousands of people! You can join using the link below:

https://www.tg-me.com/ask_anything_ethiopia_bot?start=i831072241
2024/05/17 20:35:44
Back to Top
HTML Embed Code: