Telegram Web Link
ሁሉም የኢቢሲ ይዘቶች በአንድ የሞባይል መተግበሪያ
********************
ኢቢሲ በራሱ አቅም ያበለጸገውን የሞባይል መተግበሪያ አስመርቋል
ዲጂታል ኢቢሲ እውን የሆነበት ሞባይል አፕን አውርደው ወቅታዊ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ መረጃዎችን እንዳሻዎ ያግኙ!
አንድሮይድ (Android) ስልክ የምትጠቀሙ በዚህ ሊንክ ➡️ https://shorturl.at/6KegY
አይኦኤስ (iOS) ስልክ የምትጠቀሙ ደግሞ በዚህ ሊንክ ➡️ https://shorturl.at/hFuA1 አፕሊኬሽኑን አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!
#EBC #ebcdotstream #Digital_EBC #DigitalEthiopia #EBCApp
4👏1
Forwarded from EBC SPORT
ኢቢሲ ስፖርትን በአዲሱ የቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉ 🔥

ፈጣን ስፖርታዊ መረጃዎችን በቴሌግራም አማራጫችን ያግኙ

EBC SPORT is now on Telegram
https://www.tg-me.com/EBCSPORTchannel
2
አዲሱን ዓመት በጋራ እንቀበል! 🔥

ምርትና አግልገሎትዎን ያስተዋወቁ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን
☎️ 011 5 17 25 10 ☎️ 011 5 17 25 38
4
ኢቢሲ ስፖርትን በቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉ 🔥

ፈጣን ስፖርታዊ መረጃዎችን በቴሌግራም አማራጫችን ያግኙ

EBC SPORT is now on Telegram
https://www.tg-me.com/EBCSPORTchannel
1
ነገ ማታ የሚለቀቀው የንዋይ ደበበ "የብርሃን ሉል" ነጠላ ዜማ
🔥8👎1👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የኩስመና ታሪክ ማብቂያ"

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር የተደረገ የጉባ ላይ ወግ ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 26 ፣ 2017 ከምሽቱ 2:30 ላይ ይጠብቁ።

#PMOEthiopia #AbiyAhmed #EBC #ebcdotstream #GERD
እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ!
1
ጳጉሜን 1

የፅናት ቀን

"ፅኑ መሠረት ብርቱ ሀገር"

#ebcdostream #ENDF #EBC #ፅናት #ጳጉሜን
3
የኅብር ቀን

ኢትዮጵያ በብሔር፣ በሃይማኖት እና ባህል ኅብር ያጌጠች ውብ ሀገር ነች፡፡

ኅበሯ የጥንካሬዋ እና የውበቷ መገለጫ ነው፡፡

በዚህ ኅብሯም ዓለም የሚደነቅባቸውን ጀብዱዎች ፈጽማለች፡፡

ጳጉሜን ሁለት "ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ!" በሚል መሪ ቃል የኅብር ቀን ሆኖ ይውላል፡፡ በዕለቱ ኢትዮጵያውያን በኅበረት ያሳኳቸው ታላላቅ ድሎች ይታሰባሉ፡፡

ኢትየጵያውያ በዘመናት ሂደት በፅኑ መሰረት ላይ እየተገነቡ የመጡ የነባር የአብሮነት እሴቶች፣ የወል ታሪኮች እና ባህሎችበላቤት ነች፡፡

ይህን እሴቷን ተጠቅማም የትንሣኤዋ ማብሰሪያ የሆነውን የማንሰራራት ዘመን ጀምራለች፡፡

ትላንት በኅብረት ዓድዋ ላይ ታሪኳን በወርቅ ቀለም እንደጸፈችው ዛሬም በልጆቿ ኅብር እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ያሉ ታላላቅ ፕሮጀክቶችን አሳክታለች፡፡

#ebcdostream #ኢትዮጵያ #EBC #ኅብር #ጳጉሜን
4🥰1
የእመርታ ቀን
***********

ጳጉሜን ሦስት ቀን "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!" በሚል መሪ ቃል "የእመርታ ቀን" ተብሎ ይውላል፡፡

በዚህ ዕለት ኢትዮጵያ እያመጣቻቸው ያሉት እመርታዎች ይወሳሉ፡፡

ኢትዮጵያ በረሃብ ከምትታወቅበት አውድ ወጥታ፤ ስንዴን በማምረት ከውጭ ማስገባትን አቁማ ወደ ውጭ እስከ መላክ የደረሰ እመርታን አሳይታለች፡፡

በስንዴ ብቻ ሳይሆን በሩዝ፣ በበቆሎ፣ በዶሮ እና ዓሣ፣ በወተት፣ በቡና፣ ቅመማ ቅመም እንዲሁም በአትክልት እና ፍራፍሬ ምርት የታየው እምርታ የሚጨበጥ እና የኢትዮጵያን መጻኢ ተስፋ የሚያሳይ ነው፡፡

እየተገበረችው ባለው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ከስብራቷ አገግማ ወደ ማንሰራራት እየተንደረደረች ትገኛለች፡፡

ታላላቅ ፕሮጀክቶችን በጥራት እና በፍጥነት በመፈጸም የላቀ እመርታን አሳይታለች፡፡

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ከሞት አንስታ የብርሃን ማማ አንዲሆን አብቅታለች፤ አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ በማድረግ እውነተኛ የአፍሪካ መዲና የሚያደርጋትን ለውጥ እንድታስመዘግብ ማድረግ ችላለች፡፡

አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያ በደን ሽፋን፣ አፈሯን በመጠበቅ እና የምግብ ዋስትናዋን በማሻሻል ረገድ አስደናቂ ለውጥ ያመጣችበት ግዙፍ ፕሮጀክቷ ነው፡፡

በኢንዱስትሪው ዘርፍ እየመጣ ያለው ለውጥ ከማምረት በላይ ነው፡፡

ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምርቶችን ከመተካትአልፋ የወጪ ምርቷን አሳድጋለች፡፡

#ebcdostream #ኢትዮጵያ #EBC #እመርታ #ጳጉሜን
3👎1
Live stream started
ከጉባ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የዋዜማ ዝግጅት በቀጥታ ይከታተሉ:-

ቀጥታ ስርጭቱን እዚህ የመልከት:- https://www.tg-me.com/EBCNEWSNOW/48467
4🔥1
Live stream finished (18 hours)
የነገው ቀን

ጳጉሜን አምስት "ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ!" በሚል መሪ ቃል የነገው ቀን ተብሎ ይታሰባል። ዓለም በቴክኖሎጂ ዘርፍ ከሚጠበቀው በላይ እየፈጠነ ይገኛል። ከዚህ ፍጥነት ወደኋላ መቅረት ዋጋ ያስከፍላል።

ይህን የምታውቀው ኢትዮጵያ በዚህ ዘርፍ ቀድማ እየሠራችበት ትገኛለች። በዚህም በቴሌ ኮሙኒኬሽን፣ በዲጂታል ፋይናንሲንግ፣ የአገልግሎት ዘርፉን ዲጂታል በማድረግ ረገድ አበረታች ለውጦች እየተመዘገቡ ይገኛሉ።

ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዕድገት ጎን ለጎን በአሳሳቢ ደረጃ እያደገ የመጣውን የሳይበር ደኅንነት ተግዳሮትን ለመከላከል ራሷን ከማዘጋጀቷም በላይ በዚህ ረገድ የሚቃጡባትን ጥቃቶች በውጤታማነት እየተከላከለች ነው።

መረጃ ሀብት በሆነበት በዚህ ዘመን ኢትዮጵያም የመረጃ ሀብቷን ከማከማቸት እስከ መጠበቅ የዘለቀ እጅግ ስኬታማ ለውጥን በማምጣት የነገ መሰረቷን እያደላደለች ትገኛለች።

የመረጃ ሀብትን ከመጠበቅ ጎን ለጎንም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የመንግሥት አገልግሎትን ለማዘመን በተጀመረው ሥራ እንደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ያሉ በአንድ ቦታ በርካታ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ተቋማት እየተስፋፉ ይገኛሉ።

የአምስት ሚሊዮን ኮደርስ ሥልጠና ፕሮጀክት ትውልዱ ከመጪው ዘመን ቴክኖሎጂ ጋር እንዲራመድ የሚያደርግ ሌላው የኢትዮጵያ መንግሥት የነገ ቀን መመልከቻ ነው።
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ የብርሃን ቀኗ ወጋገኑ ጀምሯል!

እንኳን አደረሳችሁ 🔥 መልካም አዲስ ዓመት 🌼

#Ethiopia #newyear #ethiopiannewyear
1👍1🙏1
2025/11/01 06:07:06
Back to Top
HTML Embed Code: