Telegram Web Link
የመደመር አንቀጽ

"ሥርዓቱ ቻለም አልቻለ፣ ተመቸውም አልተመቸው፣ የትኛውንም ምክንያት በመደርደር የሕዝብን ፍላጎት ሳይመልስ መቅረት አይችልም።" (ገጽ 39)
"ወዳጅ እንጂ ጎረቤት መምረጥ አይቻልም። ጎረቤትን ወዳጅ አድርጎ ተስማምቶ መኖር ብቸኛው አማራጭ ነው።"
(የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ገጽ 37)
7🥰2
ፍጥነትን እውን የማድረጊያ መንገዶች
(ከመደመር መንግሥት መጽሐፍ ገጽ 88 ላይ የተወሰደ)
እንኳን ለደመራ በዓል አደረሳችሁ

#ebcdotstream #EBC #መስቀል #ደመራ
4
የደመራ እና መስቀል በዓልን ከኢቢሲ ጋር
***********

የደመራ እና መስቀል በዓል አከባበርን ባሉበት ስፍራ በኢቢሲ የሞባይል መተግበሪያ (አፕ) እና በድረ ገጻችን (https://www.ebc.et/) በቀጥታ እንዲከታተሉ ጋብዘንዎታል!

የኢቢሲ ሞባይል መተግበሪያን፦
አንድሮይድ (Android) ስልክ የምትጠቀሙ በዚህ ሊንክ https://shorturl.at/6KegY
አይኦኤስ (iOS) ስልክ የምትጠቀሙ ደግሞ በዚህ ሊንክ https://shorturl.at/hFuA1 አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!

#ebcdotstream #EBC #demera #meskel #Ethiopia
1
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ
🙏4
ተወዳጁ "ዘጠነኛው ሺህ" ድራማ በኢቲቪ መዝናኛ
*****************

ተወዳጁ "ዘጠነኛው ሺህ" ድራማ ዘወትር እሁድ ከቀኑ 6፡00 ጀምሮ በኢቲቪ መዝናኛ ይተላለፋል።

ሁሉንም የ"ዘጠነኛው ሺህ" ድራማ ክፍሎችን በኢቲቪ መዝናኛ የዩቲዩብ ቻናል ላይ 👇 በዚህ ሊንክ
https://surl.li/zdnhnh
ተጠቅመው ማግኘት ይችላሉ።
👍3
ኢሬቻ የመልካም ምኞት እና የተስፋ ተምሳሌት ነው!

#ebcdotstream #Irreecha #ኢሬቻ #hope #Ethiopia
2
የኢሬቻ ፓርክ
እንግዶቹን ለመቀበል ዝግጁ የሆነው የኢሬቻ ፓርክ

#EBC #ebcdotstream #Ethiopia #ኢሬቻ #Irreecha
😁3🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዙቢሜንዲ ምርጥ ግብ
************
ማርቲን ዙቢሜንዲ ኖቲንግሀም ፎረስት ላይ ያስቆጠራት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመስከረም ወር ምጥር ግብ ሆና ተመርጣለች፡፡
ስፔናዊው አማካይ አርሰናል ኖቲንግሀም ፎረስትን 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ሁለት ግቦችን ማስቆጠሩም ይታወሳል፡፡
7
Forwarded from EBC SPORT
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 950ኛ ግቡን አስቆጠረ
*****

ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ 20 ዓመታትን በተሻገረው የተጫዋችነት ዘመኑ በአጠቃላይ ያስቆጠራቸውን የግብ ብዛቶች 950 አድርሷል።

የአምስት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊው ሮናልዶ በሳዑዲ ፕሮ ሊግ አል ናስር አል ሃዛምን 2 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ አንድ ግብ አስቆጥሯል።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ 1000 ግቦች ላይ ለመድረስ 50 ግቦች ብቻ የሚቀሩት ይሆናል።
6👍5
5 ቀናት ብቻ ቀሩ!!! 📢
ዝግጁ ናችሁ!?

በአንድነት ድምቅ የምንልበት ቀን 25 ቀናት ብቻ ይቀሩታል

ሀገር በ10ኪ.ሜ.

2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ

#GreatEthiopianrun #25thEdition #10k #25DaysToGo
25 ቀናት ብቻ ቀሩ!!! 📢

ዝግጁ ናችሁ!?

በአንድነት ድምቅ የምንልበት ቀን 25 ቀናት ብቻ ይቀሩታል
ሀገር በ10ኪ.ሜ.

2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ

#GreatEthiopianrun #25thEdition #10k #25DaysToGo
1🥰1
2025/10/30 16:59:40
Back to Top
HTML Embed Code: