Telegram Web Link
21 enate anchi tabikeg 🙏🙏🙏🙏🙏
Forwarded from danayit (Lovely ls K)
Yena wed 1#gha nhi👌👌👌👌👌😘





@kal48
Forwarded from JoJoErtale 7⭐️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Share yedereg ebakacew Orthodoxowc eytdefern new haymanotacenen leyatefu tenesetewal benegew let meskle adebabay yemderegewn ye Protestant sebeseban enaskum share enareg enfeten giza yelenm
Forwarded from JoJoErtale 7⭐️
Hulachihum ye ortodocs lijoch yhenin profail adrgu
አደርኩ
ሰዎች እንደሚሉት ንዴቴን ልረሳ
ገባሁ ከመጠጥ ቤት አረቄ ላነሳ
ጢንቢራዬን ላዞር በአልኮል ላጋሳ
ጫጫታው አይሏል ሷቁ እጅግ ደምቋል
መተፋፈር የለም መደማመጥ ጠፍቷል
ሁሉም እንዳሠኘው ብሶቱን ያወራል
የሠካራም መንጋ መላ ቅጡ ጠፍቶት
ሊረሳ ይጥራል ንዴቱን በጩኸት
ገሚሡ ያለቅሳል የሠኘው ይዘፍናል
የባሰበት ደሞ ብርጭቆ ይሠብራል
አፉ ተሳስሮበት ቃላት የጠፉበት
ይንተባተበዋል እሱ ምን አለበት
የአዳም ዘር በቁሙ አለሙን እረስቶ
ተደጋግፎ ቆሟል ከጠርሙስ ተጣልቶ
ሻጫም መልካም ሰው ነች ንፍገት የሌለባት
ትቀዳልን ጀመር ወዲያው ባናት ባናት
ብሶቴን ልረሳ የገባሁት ጀግና
እራሴን እረሳሁ ሁሉንም ተውኩእና
ከሰው ቢሉ ካጥር እየተጋጨኹኝ
ምኑንም ሳላውቀው ትቦ ውስጥ አደረኩኝ/2x/

https://www.tg-me.com/eupicture_com
#ናፍቆት .

ናፍቀሽኛል ብዬ ቃላት እያወጣሁ
ናፍቆቴን ለመግለፅ ለናፍቆት ቃል አጣሁ

ገና ናፍቀሽኛል ብዬ ሳልጀምረው
ተሰማኝ ናፍቆትሽ ውስጤን ሲያሸብረው
እኔ የፍሬ ናፍቆት ፣ አንቺ የጥበብ ሸማ

ሲመታ አዳምጪው ያን የልቤ ዜማ
በናፍቆት አለንጋ
ደምቶ የማይረጋ

ብዙ ቅኔ ያለው ናፍቆት ሞልቶት ልቤን
ናፈቅሽኝ እላለሁ ላይገልፀው የውስጤን
የመናፈቄን ጥግ የጉጉቴን መጠን
የመውደዴን አቅም የናፍቆት ወሰን

ድንበሩን ለማየት መግለጥ ያሻው ዶሴ
ከምን ደርሶ እንደሆን ይለካ እስትንፋሴ ።
ለናፍቆትሽ🥺
https://www.tg-me.com/eupicture_com
🌹 እኔው እመጣለሁ 📖

-------------------

ይድረስ ለምወድሽ ለማፈቅርሽ በጣም
እኔው እመጣለሁ አንቺ እንኳ ባትመጪም
ውዴ እኔን ትተሽ እንዴት አስችሎሻል
እዚህ እኮ ቀኑ በቶሎ ይመሻል

ከቤት ደስታ ጠፋ ብቻዬን በረደኝ
መቼ ነው እኔንም ፈጣሪ አንቺ ጋር ሚወስደኝ
እህልም አልበላ ውሀም አልጠማኝ
ጥማቴ አንቺው ነሽ ፍቅርሽ ነው የራበኝ
የቤቴ ምሰሶ ማገሩ ፈረሰ
ከሄድሽ በሇላ አንዴም አልታደሰ

ስራዬን አልሰራ ትምህርትም አልፈልግ
አንቺው ነበርሽኮ የኔ እውቀት ማዕረግ
ምይዘው አጣሁ ምጨብጠው ጠፋኝ
ሰላም አላገኝም ውዴ አንቺን ሳላገኝ

የወሰደሽ መንገድ መመለስ ካቃተው
ውዴ አንዴ ጥሪኝ እኔው እመጣለው።

💜Share ለወዳጅዎ💜
2024/05/15 06:29:53
Back to Top
HTML Embed Code: