ዛሬ
በጣም ሲጠበቅ የነበረ ፊልም

መጣ መጣ መጣ 👏👏👏
#ንስሮቹ
አዲስ የሲኒማ ቤት ፊልም
ዛሬ ማታ ጠብቁኚ 😎😎😎🫵 Vip ቻናላይ @muba21
ዛሬ
በቅርብ ግዜ የወጡ ገራሚ ተከታታይ ፊልሞች
1.  Barry 
2.   Citadel
3.  The Night Agent
4.  Silo
5.  American Born Chinese
6.  Rabbit Hole
7.  Blue Lights 2023
8.  Succession
9.  FUBAR
10.  Bloodhounds
11.   Black Knight (South Korean TV series)
12.  Poker Face
13.  From
14.  Never Have I Ever
15.  manifest
16.  The Idol
17.  The.Gold
እነዚህን ለደንበኞቻችሁ አስጀምሯቸው
በዚህ ሳምንት አልፓርሰላን ተከታታይ ፊልም አዲስ ክፍል አይኖረውም

ምክንያቱም በነዚህ በቀሩት 2 ክፍሎች ውስጥ ትልቅ ለውጥ እና የዘመን ሽግግር ስለተደረገ ነው
በዚህ 2ኛው ሲዝን መጨረሻ ላይም ሰልጁቆች በ20 ሺህ ወታደር 200 መቶ ሺህ የሮማውያን ወታደሮችን ያሸነፉበት የዓለምን ታሪክ የቀየረ ታላቁ የማላዝኪርት ጦርነት ይኖራል

የዛሬው ክፍል ወደ ቀጣይ ሳምንት ለመተላለፉ ዋና ምክንያቱም ይህንን ጦርነት በሚገባ ቀረፃ ላይ ስለነበሩ ነው
በዚህ በቀሩት 2 ክፍሎች ውስጥ የሚያስደስታችሁ ነገር እንደምታዩ እርግጠኛ ነኝ 🥰🥰
2024/04/28 00:01:34
Back to Top
HTML Embed Code: