Telegram Web Link
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች በቦንጋ ከተማ ተከብሯል። “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ በተከበረው በዓል ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።…

https://www.fanamc.com/archives/302435
19
በአዲስ አበባ ከተማ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። ቀኑ ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡

https://www.fanamc.com/archives/302439
22
ፕሬዚዳንት ታዬ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከባበር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
https://www.youtube.com/watch?v=A1KUo3TPSAE
14👍2
የሠንደቅ ዓላማ ቀን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ ያለውን ፍቅር፣ ክብር እና ቃል ኪዳን የሚያድስበት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሠንደቅ ዓላማ ቀን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ ያለውን ፍቅር፣ ክብር እና ቃል ኪዳን በልቡ የሚያድስበት ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተለያዩ…

https://www.fanamc.com/archives/302442
25
ማስታወቂያ!
ባንካችን ሁሉን አቀፍ የፋይናንስ አካታችነት እና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ለደንበኞቹ በቴሌብር መተግበሪያ ያቀረበው ወቢ ዲጂታል ፈይናንሲንግ በመጠቀም ለሚያጋጥምዎ የገንዘብ እጥረት ፈጣን መፍትሄ ያግኙ።
ጥቃቅን የግል ብድር አገልግሎት (Personal loan)
የብድር መጠን፡ እስከ ብር 30,000.
የብድር አማራጮች
• የ45 ቀናት ጥቃቅን የግል ብድር
• የ30 ቀናት ጥቃቅን የግል ብድር
• የ10 ቀናት ጥቃቅን የግል ብድር
• የ5 ቀናትጥቃቅን የግል ብድር
የብድር መስፈርቶች
በባንኩ እና በኢትዮ ቴሌኮም የሚደረግ የብድር ምዘና እና ሁኔታዎች ሲሆን|፡
•በሲንቄ ባንክ በኩል እና በቴሌቢር መተግበሪያ የተደረገ የግብይቶች መጠን እና ድግግሞሽ፣
•የደንበኛ ታማኝነት
•በደንበኛው የብድር ታሪክ ላይ የተመሰረተ እና የመሳሰሉት
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER
11👏2💩1
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 5 የትምህርት ኢኒሼቲቮች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የሚረዱ አምስት አዳዲስ ኢኒሼቲቮችን ይፋ አድርጓል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ዘርፍ ጉባዔ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፣ የትምህርት ሚኒስትር ዴዔታ አየለች እሸቴ እና የክልሉ አፈ ጉባኤ ፋጤ ሴርሞሎን ጨምሮ የፌደራልና የክልሉ…

https://www.fanamc.com/archives/302445
20
የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ኤምባሲዎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ኤምባሲዎች ተከብሯል፡፡ በቻይና፣ በፓኪስታን፣ በኩዌት፣ በሮም፣ በዚምባቡዌ፣ በፓሪስ፣ በጅቡቲ፣ በእስራኤል፣ በተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እና ቆንስላ ፅህፈት ቤቶች ቀኑን አክብረዋል። ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ሁነቶች የተከበረ…

https://www.fanamc.com/archives/302448
24👍6🤔1🎉1
በሶማሌ ክልል የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ በተከበረው በዓል ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ መሐመድን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሠንደቅ ዓላማ…

https://www.fanamc.com/archives/302451
28
በአፋር ክልል የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ በተከበረው በዓል ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዛሬው ትውልድ…

https://www.fanamc.com/archives/302454
14
ሠንደቅ ዓላማችን የማንሰራራት ጉዞ ዓርማችን ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠንደቅ ዓላማችን ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪነታችንን የምናሳይበት የማንሰራራት ጉዞ ዓርማ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ። 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተለያዩ…

https://www.fanamc.com/archives/302457
27👍4🥰1
ሠንደቅ ዓላማና ሠራዊቱ ከቃል እስከ ሕይወት መስዋዕትነት የተገመደ ትስስር አላቸው – ጄ/ል ጌታቸው ጉዲና

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠንደቅ ዓላማ እና መከላከያ ሠራዊት ከቃል እስከ ሕይወት መስዋዕትነት የተገመደ ትስስር አላቸው አሉ ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና። 18ኛው ብሄራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ በመከላከያ ሚኒስቴር ጠቅላይ መምሪያ ተከብሯል። በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ በክብር…

https://www.fanamc.com/archives/302461
26👍1
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሠንደቅ ዓላማ ቀንን አከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን 18ኛውን ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አክብሯል። በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አመራሮች እና ሰራተኞች ተገኝተዋል፡፡ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ ሠንደቅ ዓላማ የአንድ ሀገር መንግሥትና…

https://www.fanamc.com/archives/302464
16👍1🥰1
20👍3🥰1
ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦቱን አጠናክሮ ያስቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ፍሰት የቀጠለ በመሆኑ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት በአዲሱ በጀት ዓመትም ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ። ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ በነገው ዕለት እንደሚያካሂድ አስታውቋል። ባንኩ ጨረታውን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ ከውጭ ምንዛሪ ገቢ ከፊሉን ለባንኮች በጨረታ ማቅረቡ በባንኮች ዘንድ የሚኖረውን የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት በመደገፍ…

https://www.fanamc.com/archives/302467
16👍3🥰3
የቱሪስት መዳረሻዎችን ለማስፋፋት በትብብር መስራት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪስት መዳረሻዎችን ይበልጥ ለማስፋፋት በትብብር መስራት ይገባል አሉ ከፍተኛ የቱሪዝም ባለሙያው አያሌው ሲሳይ (ዶ/ር) ፡፡ ከፍተኛ የቱሪዝም ባለሙያው ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፥ የባሕር በር ለጎብኚዎች አንዱ መዳረሻ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ጎብኚዎች ለመዋኘት፣ በጀልባዎች ለመንሸራሸር፣ በባሕር ውስጥ የሚገኙ እንደ ዓሣ ነባሪ ያሉ እንስሳትን ለማየት፣ እንዲሁም…

https://www.fanamc.com/archives/302470
19🥰3👍2
42 ዓመታትን ባሕር ላይ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ካፒቴን ወዳጆ አሰፋ 42 ዓመታትን ባሕር ላይ ያሳለፉ መርከበኛ ናቸው፡፡ ካፒቴን ወዳጆ በልጅነታቸው መርከበኛ የመሆን ሕልም አልነበራቸውም። ነገር ግን ተማሪ እያሉ የባሕር ኃይል አባላት የለበሱትን የደንብ ልብስ አይተው ቀልባቸው ወደ ሙያው መሳቡንና ወደ ሙያው መግባታቸውን ከፋና ዲጂታል ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል። ወደ ሙያው በአጋጣሚ ይግቡ…

https://www.fanamc.com/archives/302438
27👍5👏1
ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት 18ኛውን የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች አክብሯል። ቀኑ ‘ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ የአገልግሎቱ አመራሮች እና አባላት በተገኙበት ተከብሯል። የአገልግሎቱ ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኢትዮጵያ ሠንደቅ…

https://www.fanamc.com/archives/302476
24👍4👏3
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
25👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማስታወቂያ፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
😁1
2025/10/16 22:20:47
Back to Top
HTML Embed Code: