Telegram Web Link
የጋራ ግብረ ሃይሉ ለአረፋ በዓል አከባበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አከባበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡ 1 ሺህ 445ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ይከበራል፡፡ በዓሉን ምክንያት በማድረግም በአዲስ አበባ ስታዲየምና በዙሪያው…

https://www.fanabc.com/archives/249814
Live stream finished (51 minutes)
በደቡብ ኢትዮጵያና በኦሮሚያ ክልል ቀጣናዊ ሠላምና ፀጥታ ዙሪያ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ እና በኦሮሚያ ክልል ቀጣናዊ ሠላምና ፀጥታ ዙሪያ በአርባ ምንጭ ከተማ ምክክር ተካሂዷል። በመድረኩ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ አቶ ፍቃዱ ተሰማ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ እና በሀገር መከላከያ ሠራዊት የደቡብ ዕዝ አዛዥ ሊተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋን ጨምሮ ሌሎች የክልሎቹ ከፍተኛ አመራሮች፣…

https://www.fanabc.com/archives/249820
ስለ ሳንባ ምች ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም ለልጆች ሕይወት ማለፍ በምክንያትነት ከሚጠቀሱ ተላላፊ በሽታዎች መካከል የሳንባ ምች በቀዳሚነት እንደሚቀመጥ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል፡፡ በሽታው በባክቴሪያ፣ በቫይረስ ወይም በፈንገስ ምክንያት እንደሚከሰት እና የአንዱ ወይም የሁለቱም ሳንባ ኢንፌክሽን ህመም መሆኑን መረጃው ያስረዳል፡፡ የሳንባ ምች በማንኛውም ሰው ላይ የሚከሰት ሲሆን÷ ሕጻናት፣ የዕድሜ ባለጸጋ፣…

https://www.fanabc.com/archives/249737
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ጽዱኢትዮጵያ ዘመቻን ተከትሎ ሶስት ዘመናዊ መፀዳጃ ቤቶች በቅርቡ በተጠናቀቀው የአራት ኪሎ ፒያሳ ኮሪደር ላይ ተሰርተዋል።

#ጽዱኢትዮጵያ የሚደረገው አስተዋጽዖ በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000623230248 እንደቀጠለ ነው።
ኢድ አል አደሃ አረፋ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ማሳለፍ ይገባል- የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 8: 2016 ((ኤፍ ቢ ሲ)- ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልን ሲያከብር በሃይማኖቱ አስተምህሮ መሰረት የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብና ያለውን በማካፈል መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ መላውን የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል አደረሳችሁ ሲል መልዕክት…

https://www.fanabc.com/archives/249823
የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም የችግሩ አሳሳቢነት ግን እየከፋ ነው- ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም የችግሩ አሳሳቢነት ግን እየከፋ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የመንገድ ደህንነትን ማስጠበቅ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ÷በኢትዮጵያ የትራፊክ አደጋ የሰው ህይወትን በመቅጠፍ፣አካል በማጉደል እና…

https://www.fanabc.com/archives/249829
ያለ ህዝብ ብቁ ተሳትፎ የሚከናወን ስራ ሙሉ ሊሆን አይችልም-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለ ህዝብ ብቁ ተሳትፎ የሚከናወን ስራ ሙሉ ሊሆን አይችልም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ “ሰላማችንን ዘላቂ እና ህዝባዊ መሰረት ያለው ለማድረግ ዛሬ አሰልጥነን ያስመረቅናቸው 11 ሺህ አዲስ ምልምል የሠላም ሠራዊት አባላትን ጨምሮ 341 ሺሕ የሠላም ሠራዊት አባላትን የከተማችን የሰላም ዘብ አድርገን…

https://www.fanabc.com/archives/249832
በሀረሪ ክልል የኢድ አል አድሃ በዓልን ምክንያት በማድረግ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል የሚገኙ የተለያዩ የእምነት አባቶችና ተከታዮች 1 ሺህ 445ኛውን የኢድ አል አድሃ በዓል ምክንያት በማድረግ ምዕመናኑ የኢድ ሰላት የሚያደርሱበትን ስፍራ አፅድተዋል። በመረሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ አቶ ቶፊቅ መሀመድ÷ መሰል ተግባራት ክልሉ የሚታወቅባቸውን እሴቶች በማጎልበት ወንድማማችነት እና አብሮነትን በይበልጥ የሚያጠናክር መሆኑን ገልፀዋል።…

https://www.fanabc.com/archives/249835
በወጣቶች ስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ክህሎት መር ተቋማዊ ግንባታ ማጠናከር ይገባል-አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በወጣቶች ስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል ክህሎት መር ተቋማዊ ግንባታ ማጠናከር እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ፡፡ በክልሉ የስራና ክህሎት ቢሮ አጣዳፊ ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ ዕቅድ ለክልል፣ ለዞን፣ ለወረዳ አመራሮች እና ለባለድርሻ አካላት የትውውቅ መድረክ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል።…

https://www.fanabc.com/archives/249838
አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተገነባ የሚገኘውን የአርሶ አደሮች የግብርና ምርት መሸጫ ማዕከል ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተገነባ የሚገኘውን የአርሶ አደሮች የግብርና ምርት መሸጫ ማዕከል ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት ÷በክልሉ እየተገነባ የሚገኘው የግብርና ምርት መሸጫ ማዕከል ህገ ወጥ ንግድን ለማስቀረትና አምራቹ እና ሸማቹ በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገበያይ ያግዛል፡፡ በክልሉ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት…

https://www.fanabc.com/archives/249842
አመታዊ የናይል ወንዝ ፍትሀዊ ተጠቃሚነትና ቀጠናዊ ትስስር ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ተኛው አመታዊ የናይል ወንዝ ፍትሀዊ ተጠቃሚነትና ቀጠናዊ ትስስር ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው። ኮንፍረንሱ”የጋራ ሀብት ለጋራ መጻኢ ጊዜና ለጋራ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲቲዩት፤በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋን…

https://www.fanabc.com/archives/249845
Live stream finished (2 minutes)
ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 787 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በአውሮፕላን አብራሪነት፣ በበረራ መስተንግዶ፣ በንግድና በአውሮፕላን ጥገና ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 787 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። በምረቃ ስነ- ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኦፕሬሽን ዘርፍ ዋና ኃላፊ ረታ መላኩ÷የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ካሴ ይማም እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ…

https://www.fanabc.com/archives/249850
ኢትዮጵያ ጠንካራ የማክሮ ኢኮኖሚ ገንብታለች -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እድገቷ ያልተቋረጠ፣ በብዙ ፈተናዎች ውስጥም ቢሆን እንኳን እድገቷ ያልተገታ፣ ጠንካራ መሰረት ላይ የተገነባ የማክሮ ኢኮኖሚ ለመገንባት የቻለች ሀገር መሆኗ የተመሰከረበት ነበር ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታዋ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳች ላይ በሰጡት መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ያስመዘገበችው የ7 ነጥብ 9 ምጣኔ…

https://www.fanabc.com/archives/249853
የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1 ሺህ 445ኛው የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። አሽከርካሪዎች የተለመደውን ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ ተላልፏል፡፡ ነገ ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሲከበር በዓሉን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ስታዲየም እና በዙሪያው…

https://www.fanabc.com/archives/249856
2024/06/15 11:15:52
Back to Top
HTML Embed Code: