Telegram Web Link
ለገባው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በቀደም እሁድ ለታ አንዱ አስተማሪያችን የክፍላችን ልጅን ወደ ቤቱ ይዟት ሲገባ አይቼው ምን ያህል ለተማሪቹ አዛኝ መምህር ቢሆን ነው በእሁድ ምድር ያልገባትን ነገር ለብቻዋ ሊያስረዳት የቻለው ብዬ አደነኩት
(አቦ እንደዚ ያሉትን ለሴት ተማሪዎች ተባባሪ የሆኑትን መምህሮች ያብዛልን)🙌

አጥንተው ጨርስው ሲወጡ ግን እሱ ፋርማሲ ገብቶ የሆነ ነገር ገዝቶ ሰጣት
(ፖስት ፒል ማነው ደፍተር ይሆናል ገዝቶ የሰጣት)

ቀና ቀናውን ነው ማሰብ ጎበዝ😂😂
የገባው 😁
ትላንትና ያጋጠመኝ እውነተኛ ታሪክ ላካፍላቹ

እንደተለመደው ክፍል ውስጥ እረብሸካል በሚሉት ተልካሻ ምክንያት ቲቸሩ አሶጥቶኝ ቢሮ ካሉት ነዝናዛ ፍጥረቶች ላለመተያየት ጥግ ጥጌን ይዤ ወደ ላይብረሪ ቤት ሄድኩ እዛ ስደርስ ግን አዲስ የተቀየረችው ሸበላዋ የላይብረሪያችን ጠባቂ
(ምን የላይብረሪ እዛ ውስጥ የሚገባን ሰው እሽሽሽ ባይ ነች እንጂ😏 አንዳንዴማ እንዲ ከምትለፋ ሬድዮ ነገር ፈልጋ ለምን እሽሽሽሽሽ የሚለው ድምፅ ላይ አትተወውም ብዬ አስባለው) እና እዛ ስደርስ ያ ሸቃላ ዳይሪክተር በስልኩ የሆነ ነገር ያስኮመኩማታል እሷም እየተሽኮረመመች ፈገግ ትላለች መጀመሪያ ላይ ሌላ ነገር ሚያዩት ቢመስሉኝም እሱ ግን ቀስ እያለ እጁን ወደ ታፈዋ ሲዘረጋ ምን እያዩ እንደነበር ገባኝ😊
በመቀጠል ወዲያው እጁን ከታፈዋ ላይ አንስቶ ወደ ደረቷ ሲሰደውና ፊቱን ከፊቷ ጋር ስያጣብቀው እኔ እንደ አውልት ደርቄ ቀረው በጣም የገረመኝ እና ያናደደኝ ነገር ት/ት ቤት ውስጥ እንደዚ ማረጋቸው ብቻ ሳይሆን ቀን በቀን ወደዚ ለመደበቅ ስመጣ ግብታልኝ ኖሯል🙈
ከዛም ልብሳቸውን ማወላለቅ ሲጀምሩ እኔ እራሴን መቋቋም አቅቴኝ ገብቼ በደመ ነፍስ የሆነ ነገር አንስቼ አናቱን ልለው ስል የሆነ ድምፅ ይሰማኝ ጀመር ቀስ እያለም ፊቴ መርጠብ ጀመረ ያን ድምፅ አተኩሬ ስሰማው የእናቴ ሆኖ አገኘውት ለካ ከመኝታዬ አጠገብ በጆክ ውሃ ይዛ "አንተ ገልቱ ተነሳ ት/ት እረፍዷል" እያለቺኝ ነው

ወይኔ...
ምን አለ እስክገላግለው ብትጠብቂኝ እማዬ 😢😂😂
2024/06/14 03:16:54
Back to Top
HTML Embed Code: