Telegram Web Link
Audio
👏(እርቦኛል--የነፂ ደብዳቤ)👏
👇👇👇
አዲስ ደስ የሚል ደብዳቤ 2013


@yemamilg
@yemamilg 👈 jon us sher
@yemamilgneg
የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በሶስት ዙር ወደ ግቢ ይመለሳሉ

🧿 በመጀመሪያው ዙር በጥቅምት መጀመሪያ ቀናት ተመራቂ ተማሪዎች

🧿 በሁለተኛው ዙር ሶስተኛ ዓመት እና አራተኛ ዓመት ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች

🧿 በሶስተኛው ዙር አንደኛ ዓመት እና ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች

❗️በእያንዳንዱ ዙር ያለው ርዝመት ከ45-60 ቀን ይሆናል

💥2012 ላይ በነበራችሁበት የዓመት ደረጃ ነው ጽሁፉ ማለትም አምና አንደኛ ዓመት የነበራቹህ ዘንድሮም አንደኛ ዓመት ናቹህ ፤ ተመራቂዎችም እንደዛው❗️


💥ADD/DROP , APPARENT,አንደኛ ሴሚስተርን ያላጠናቀቃቹህ .... መሰል ጉዳዮች እንደየግቢዎቻቹህ ሴኔት ውሳኔ የሚለያይ በመሆኑ ለጊዜው የተረጋገጠ መረጃ የለንም 🤷‍♂


በውስጥ ለምታቀርቡልን ጥያቄዎች በሙሉ ከተማሪ ህብረት ፕሬዝዳንቶች ምላሽ ስናገኝ የምናሳውቃቹህ ይሆናል 👍



ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  👉 @ethiouniversity1bot

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
Forwarded from 🍓Straw Berry🍓
🌹🌹🍃🌼🍂😍💖👋👋
ሰላም ሰላም ውድ #ፍቅርናጥበብ ጥበብ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ ።
ቻናላችን ባዘጋጀው አንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ የፎቶ ጀኒክ ውድድር አዘጋጂቷል ።
መወዳደር የምትፈልጉ ፎቶ አችሁን @yemamilgneg 👈 በዚህ አድራሻ ላኩልን ።
አሸናፊ ለሆነው ሰው ከ 25 ብር ካርድ ጀምረን የምናበረክት ይሆኗል ይወዳደሩ ይሸለሙ ።
ውድድሩ ዛሬውኑ ተጀምሯል
ውድድሩ ከፍተኛ ላይክ በማግኘት ሰለሆነ ለጓደኛችሁ ሸር በማድረግ ላክክዎን ይጨምሩ
ለ ውድድሩ ብቻ ሳይሆን ትምህር ለመቅሰም ነው
@yemamilg
@yemamilg 👈ቤተሰብ ይሁኑ አሁንም መላክ የምትፈልጉ እስከመጨረሻዋ ቀን መላክ ይቻላል !
ለተወዳዳርያን መልካም እድል
🍂🌹🍃💃🏃💖🌴🌴
Forwarded from ፍቅርና ጥበብ (Netsi yenata 😍) via @like
Forwarded from ፍቅርና ጥበብ (Netsi yenata 😍) via @like
ፉክክሩ እንደቀጠለነው በጣም ደስ ይላል አሁንም በቀራችሁ ቀን ሸር በማድረግ ላይክ ዎን ይጨምሩ!!!
ነጥብ ይቀየራል!!!

አሁን ደግሞ በተለየ ሁኔታ መጥተናል !
በምን ካላችሁ #የተስፈኞች ድምፃውያንን ውድድር ይዘንላችሁ መጥተናል ! ይወዳደሩ ተሰጥጦኦትን ያዳብሩ !
#ውድድሩ ሶት ዙር ይኖረዋል
በመጀመሪያውና በሁለተኛው ዙር ራሳችሁ በመረጣችሁት # ሙዚክ ይሆናል # ሶስተኛው እኛ በመረጥነው ይሆናል ማለት ነው 😍
#መወዳደር የምትፈልጉ ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ @yemamilgneg 👈 በዚህ አድራሻ voice ይላኩልንና ይመዝገቡ ፈታ እያሉ ትምርት ይቅሰሙ
በቀጣይ ከስከዛሬው ለየት ባለ መልኩ እደምንመጣ ሳበስራችሁ በደስታ ነው ።👏👏
ከሰላምታጋ ነፂ ነበርኩ
@yemamilg
@yemamilg 👈 jon us sher ቤተሰብ ይሁኑ
👋ሰላም እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ ይህ ከታች የላክንልዎ የእርሶ መለያ ቁጥር ነው ይህን ለ 25 ሰዎች በመላክ እና Start እንዲሉ በመጋበዝ የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/AwashBankRefferalBot?start=r0698465996

💞 መልካም እድል 💞
💎Awash Bank💎
ግንቦት 1

"የብርሃናት ንጉሥ ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስን ለመውለድ ዛሬ የብርሃን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም በእውነት ተወለደች። ከሊባኖስ ተራሮች ርግብ ጸዐዳ ተወለደች፤ በሔዋን ምክንያት የተዘጋው የሕይወት መንገድ ይከፈትልን ዘንድ የሕይወት እናት ዛሬ ተወለደች፡፡ የዓለም ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስን ከእርሷ ይወለድ ዘንድ እመብርሃን ዛሬ ተወለደች፡፡

ኢያቄምና ሐና ዳግሚት ሰማይ ተብላ የተጠራችውን ድንግልን ወለዱ፤ እውነተኛው ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእርሷ ይወለድ ዘንድ እመ ፀሐይ (የፀሐይ እናት) ቅድስት ድንግል ዛሬ ተወለደች፤ ብርሃንን ለማስገኘት መወለድ መታደል ነው፤ ከሰው ልጆችም መካከል መመረጥ ዕፁብ ድንቅ ነው፤ የመድኃኔዓለም እናት ለመሆን መወለድ ሰማያዊ ፀጋ ነው።

በእውነት እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር ስጦታ ናት። ንጽሕተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን እመብርሃን ዛሬ ተወልዳልናለችና ደስ ይበለን እልልም እንበል።"

የአለሙን ሁሉ መድኃኒት ለወለደች ለብርሃናት ጌታ እናት በቀራንዮ በመስቀሉ ስር እናት ትሆነን ዘንድ ለተሠጠችን ለመመኪያችን ዘውድ ለተወዳጇ ለቅድስተ ቅዱሳን እናታችን ልደት በዓል እንኳን አደረሰን
​​​​ምክረ ሀሳብ ➲ ሴት መሆን ክብር ነው
┄┄┉┉✽̶»̶̥✿🌺✿»̶̥✽̶┉┉┄┄
@fikirnbewubekalat
@fikirnbewubekalat

🚹🚹 ብዙ ወንዶች ሴት ልጅን ለትዳር ሲጠይቁ #ውለታ እንደዋሉላት ያክት ያደርጋሉ።

ግን እነዚን ነገሮች አስባችዋቸው ታቃላችሁ?

🚺 ቤቷን ጥላ አንተ ጋር ትመጣለች፣
🚺 ቤተሰቧቿን ላንተ ስትል ትተዋቸዋለች፣
🚺 ላንተ ታረግዝልሃለች፣
🚺 ልጅ ትወልድልሃለች፣
🚺 እርግዝና ሰውነቷን ይለዋውጠዋል፣
🚺 ለመውለድ ስታምጥ ቃላት የማይገልፀው ህመም ይሰማእሷ
አንዳንዴም ልትሞት ትችላለች።

የወለደችልህ ልጅ እስከ ለተ ሞቷ #ባንተ ስም ይጠራል፣ እሷ
የምትከፍለው መስዋትነት ሁሉ ላንተ ነው። ታዲያ ማ ለማ ውለታ ዋለ
ነው የሚባለው?

ወዳጄ: ዛሬ ለሚስትህ ና ለልጆችህ እናት የሚገባትን
ክብርና ምስጋና አትንፈጋት። ምክንያቱም ሴት መሆን ቀላል #አደለምና ሰምተሀል ።
ከወደዳችሁት ➲ሼር

@fikirnbewubekalat
@fikirnbewubekalat
@fikirnbewubekalat
🥰🥰🥰🥰🥰😋🥰
#አትሟት
© ሲራክ ወንድሙ
.
መሬት የሚጠርገው የቀሚሷ ጫፉ፣
በወንጌል ቢታሰር የሚቀድስ አፉ ፣
ምናልባት እዚህ ቤት...
ፀሀይ ፈገግታዋን የተሻማ ሁሉ ፣
ከፈገግታ ጀርባ መከልከል እንዳለ የነገራት ውሉ ፣
ባይገባው ነው እንጂ...
እስኪ አትሟት ይህቺን...
ለቆረባት ሁሉ እህትነት ይዟት ከመጣው ብትቆርብም ፣
እሷ ቀሚሷን ነው ሳቋን አትሰስትም።
................... //////....................
@fikirnbewubekalat. @fikirnbewubekalat. @fikirnbewubekalat
ለቋንጣው ሲዘሉ ወተቱ ተደፋ
ስጋው ላይ የቆሙት አለቁ በተስፋ
አይ የምኞት አልጋ ሁሉን አንጠራሪ
በእጅ ያለውን ትቶ የማዶውን ጠሪ
።።፡።።።።።።።።።።።።።።።።።።
@fikirnbewubekalat
@fikirnbewubekalat
@fikirnbewubekalat
👆Join👆 ብለው ይቀላቀሉ🙏
⭕️ 1 ሰው በእርስዎ ሊንክ አማካኝነት የ 🇪🇹🇪🇹Ethio Birr ቦት ሲቀላቀል 1 ብር ያገኛሉ

🔗የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ:👇👇
https://www.tg-me.com/EthioCard_bot?start=r0698465996
👆👆👆👆👆👆👆👆
እውን መሆንኑ ያረጋግጡ ከላይ ያለውን ሊንክ🙏 join 🙏ይበሉ🙏
🐏🐏😘በግ ተራ😁🐑🐑


ያኔ ፍሬሽ ሣለን : ግቢ ሥንገባ
ለብዙ ችግሮች : ሁነናል ሠለባ።
.
ሢኒየር ሢዝናናብን : ሥንገባ ሥንወጣ
በእንሥሣት ሠይመው : ይሉን ነበር ጦጣ።
.
ሤቷን "ፍሬህይወት" : ወንዱን ደሞ "ፍሬው"
ርዕሡ እኛ ነበርን ; የሢኒየሮች ወሬው።

ሁሌም እማልረሣው
............
ድንገት ሣሥታውሠው : ዛሬም የሚያሥቀኝ
አንድ ሢኒየር ተሜ : በሶየን ሢነጥቀኝ።
.
ፍሬሽ እንደሆንኩኝ : አካሄዴን አይቶ
"ፍሬው" ብሎ ጠራኝ : ከኋላየ መጥቶ።
.
ሚሥጥሩ ሣይገባኝ..........
ፍሬው አደለሁም : እባላለሁ 'ሲሳይ'አልኩት
እባክህ አሣየኝ : የወንዶቹን ብሎክ።
.....ብየ ብናገረው : በመልሤ ተደንቆ
....በሣቅ ሊሞትብኝ : መንገዱ ላይ ወድቆ።

እኔም ፍሬው ሞኙ : ሥሜን ረሥቸ
ሢሥቅ አየዋለሁ : ግራ ተጋብቸ።
.
ሣቁ ሢቆመለት......
" ምን ጣጣ አለው ታዳ : ደሞ ለዚህ ነወይ
እቃህን አምጣና : ከኔ ዶርም እንቆይ።
"
.
ይሉኝታ አለኝና : እኔም ተሣቅቄ
ልሠጠው ፈራሁኝ : ሻንጣየን አውልቄ።
.
ይህ ይሻላል ብየ : በሶየን ብሠጠው
ከጓደኞቹ ጋር : ወሥዶ በጠበጠው።

ከ 10 ኪሎ በሶ : ለኔ አንድም ሣይሠጡ
ሢኒየሮች በሙሉ : ተካፍለውት ወጡ።
.
ሌላ ቀን ተዋወኩ : የዶርም ጓደኛ
ሥወጣ ሥገባ : እንዳልሆን ብቸኛ፣
.
ይሄም ጓደኛየ : ችግሬን ተረድቶ
ጧት ማታ ከዶርሜ : እንደማለቅ አይቶ
"ወክ እማትወጣው : ምን ብትሆን ነው ከቶ?
.
አቦ አትደብረኝ : አትሁንብኝ ፋራ
ይልቅ ለባብሥና : እንሂድ በግ ተራ። "
....አለና ገፋፋኝ : ውሣኔ አሥቀየረ
....ትልቁ ገጠመኝ : አሁን ተጀመረ።

ለባብሠን ብንወጣ : ታውደን በሽቶ👓
በግ ተራን አየሁት : በወጣቶች ሞልቶ።
.
ሤቱም ወንዱም ወጣት : በበግ መሠየሙ
መቸም ሚሥጥር : አለው ምን ይሆን ትርጉሙ?
.
እኔማ የዚህን : ትርጉሙን ለማወቅ
ዛሬ ልየው እንጅ : መቸም ጊዜ አልጠብቅ።

ምሽቱ ነገሠ : ሠአቱ ከነፈ
አይኔም ተወርውሮ : ካንዲት ቆንጆ አረፈ።
.
ፍርሀቴ እንዲለቀኝ : ከውሥጤ ተንፍሸ
ወደ እሷ ተጠጋሁ : ባይኖቸ ጠቅሸ።
.
እሷም ለምሽኮርመም : ትንሽ አመነታች
ልመለሥ ሢቃጣኝ : በገዛ እጇ መጣች።

ይችማ የዋህ ናት እውነትም በግ ተራ
አንደበቷ ማር ነው : ደሞኮ ሥትፈራ።
.
በመጀመሪያው ቀን : ሥልኳን ሠታኝ መጣሁ
ሣልተኛ ነጋብኝ : ከዶርሜ እንደወጣሁ።

........ጉድ መጣ
............
!
በሁለተኛው ቀን : እራሷ ደውላ
"ከተማ እንውጣ" : አለች ከሠአት በኋላ።
.
እኔም ያለችኝን : ገንዘቤን ሠብሥቤ
ያሻትን ልጋብዝ : ላኮራት አሥቤ፣
.
ብሩ አይበቃም ብየ : ለእሷ እንኳን ሥፈራ
4 ሁና መጣች : ልትከተኝ ኪሣራ።
.
እንደፈረደብኝ : አራቱን ጋብዠ
ገንዘቡ ቢያልቅብኝ : ሞባይል አሢይዠ📱📱📱
.
አሥተናጋጅቷን : አልኳትና አደራ
ይሄንን ችግሬን : ለእሷ እንዳታወራ፣
.
ለሽንት ቤት ብየ : ሣያዩኝ ወጥቸ
ተበድሬ መጣሁ : ከዶርም ጓዶቸ።

.........ወይ ጣጣ ደሞ ምን ምኔ ቀራት ?.....
"ፍዝዝ አትበል እንጅ : አይዞህ የኔ ፍቅር
ሂሣቡን ዝጋና : ሥንጨፍር እንደር። "
.....ብላኝ እርፍ አለች : የፊቱ ሢቆጭኝ
.....ጭራሽ አሣብዳ : ፊቴን ልታሥነጨኝ።
.
ምን አማራጭ አለ : አልኩና በሆዴ
አንችን ደሥ ካለሺ : ችግር የለም ውዴ።
...ብየ ተናግሬ : ፀጉሬን እያሻሸሁ
...ገንዘቡ ቢያልቅብኝ : ሥጨነቅ አመሸሁ።

ጨዋታው ሢጀመር : ጭፈራው ሢደራ
ወገቡን ሢፈትሽ : ሁሉም በየተራ።
.
ትንሽ እንደቆየች : ብትለኝ "ራበኝ
"
ባዶ ቦርሣ ይዠ :ገላየን አላበኝ።

........ኡፍፍፍፍፍ........
በዚህ ውድቅት ሌሊት : ገንዘብ ከየት ላምጣ
ግቢ ትበያለሽ : ከዚህ ቤት እንውጣ፣
........ብየ ተናግሬ ያፌን : ሣልጨርሠው
.......አምባርቃብኝ ሄደች : የዋህ ናት ያልኳት ሠው።

በግ ተራ ወጥቸ : ያገኘኋት ልጅ
የበግ ፀባይ የላት : የፍየል ነው እንጅ።
.
የዋህ በጎች መሥለው : ከግቢ ሢወጡ
ምግባቸው ጫት ብቻ : አልኮል የሚጠጡ
እንዴት ከበግ ተራ : ፍየሎቹ መጡ?

በግ የሚለውን ሥም : ፍየሎች ተውሠው
ሠውን አሥቸገሩት : ጩኸታቸው ባሠው።

ዩኒቨርሢቲወችም : ባንድ ላይ ይቀጡ
ከበግ ተራ መሀል : ፍየል እንዳይሸጡ።🐐🐐🐐

አማን አውለኝ ብሎ : ከዶርሙ ተነሥቶ
ማን ፍየል ይገዛል : ለበግ ብሎ ወጥቶ።
.
ወይ ቦታው ቢለያይ : መግቢያውና መውጫው
ይገዛ ነበረ : ሁሉም እንደምርጫው።

እነ ፍሬ ህይወት : በሉ ተጠንቀቁ
ፍየል ብቻ ቀርቷል : በጎች ተመረቁ።

በግ የምትፈልጉ : ፍየል የማትሹ
ካሁን ጀምራችሁ : በበግ ተራ አታምሹ።

ግቢወችም ይሥሙት : ይሄን አቤቱታ
ከእንግዲህ ይሥጡልን : ለፍየሎች ቦታ።።።።

╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@fimanfikirnbewubkalat
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
አስተያየት👉@ABUNE05
❥❥________⚘_______❥❥
አድስ ዘመን የለም ።።።
==========================
ሁሉም ቤቱ ሲያድር ተሰርቶ ሀገሩ፣
እንኳን አደረሰህ ሲባባል መንደሩ፣
ሰሜን ወሎ ቀረ ተቆርጦ ማገሩ።
አንዱ እያለቀሰ አንዱ እያልስለቀሰ፣
አንዱ እየተራበ አንዱ እየቆረሰ፣
አንዱ እየታፈነ፣
አንዱ ከዘፈነ!
በእንደዚህ ሁኔታ በምትኖር አለም ፣
ቀን መቀየር እንጅ እፕድስ ዘመን የለም። @fikirnbewubekalat @fikirnbewubekalat @fikirnbewubekalat
"ደስታየን ገለፅኩት "
በታህሳስ ወራት በቀንም ዘጠኝ
ቅዳሜን ከሰአት ዜና ሰማሁኝ
ሰሜን ወሎ ሀገር ራያን ጨምሮ ነፃ ወጣ አሉኝ
ታፍኖ የኖረው ደስታየም ፈንድቆ
እልል በል ይለኛ ከመሬት ላይ ወድቆ
ገና በክረምቱ በሀምሌውም ወራ ከቤቴ እንደወጣሁ
ከደስታየም የተነሳ መስሎም እጅግ ታየኝ ከቤቴ የገባሁ
በየ Tv ው ሁሉ በየ ድህረ ገፁ
የሀገሬን ዜና ዘጋቢወች በዙ
አቤት ያለ ደስታ.........
ገና አለ የደስ ደስ ሀገሬ ኢትዮጵያ ትቆማለች በክብር
በአማራ መሬት ላይ በክብር ለተሰውት አንድ ሆና ስትዘምር
የደስ ደሱን ብየ ግጥምንም ለመፃፍ ብእሬን አነሳሁ
ስሜቴን ለመግለፅ ከወረቀቴ ላይ ቃላት አንጠባጠብሁ
ስሜትና ደስታን በአንድነት ለመግለፅ እልፍኝ ቃላት አጣሁ
በደስታ የተነሳ ምግቡም አይበላኝ ውሀም አይጠጣኝ
ድንገት ክንፍ አውጥቸ ወደ ሀገር ቤቴ መብረር ነው ያማረኝ
ኡፍ ጨነቀኝ.........
በአንድ በኩል ደስታ በአንድ በኩል ሀዘን
ምክኒያት እጅጉን ደስ ያለኝ ሀገር ነፃ ስትሆን
የሀዘኔም ምክኒያት እጅግም የከፋኝ ቤተሰብ የት ይሆን
ይህን ያክል ወራት ድምፅ እንኳን ሳንሰማ ዝም ብለን ተቀመጥን
የደስታየዛሬ አድስ ቀን ነው የሀገሬን ሰላም መጥቶ እንድያበስረኝ ቁራውንም ላኩት
ቁራም መልዕከተኛ ሁሉንም እረስቶ መምጣትም ከብዶታል የሀገሬን ሰላም በሆዱ ለውጦት
የኖህን አብሳሪ ብስራቷን ፈልጌ ለእኔም እንድትሆነኝ እርግብን ስልካት
ሁሉን ነገር ቃኝታ ሁሉንም ተረድታ የሀገሬን ሰላም መጥታ አበሰረች ምንም ሳይበግራት
የሀገሬ ሰወች እንኳን ደስ አላችሁ
ጥምቀት እና ገናን ናችሁ ከቤታችሁ
ማንም ምንም ሳይሆን በሰላም በጤና ከቤተሰቦቻችሁ
ጥምቀትና ገናን በታላቅ ደስታ አውሉት ቤታችሁ
የሀገሬ እና መከነቱን አንሽ ወገብሽን አጥብቂ
ለበአሉም ድምቀት ድባቡ ነውና ድፎውንም ጋግሪ ጠላውን ጥመቂ
ሸወት ግባ ስትይ ታቦቱን ስትጠሪ ድምፅሽንም ልስማው
ከመንበሩ ሲደርስ ታቦቱም ሲገባ ሰብሕወ ሲባል ሲመታ ከበሮው
ወጣቱም"ተነሳ" ሁሉም በሚችለው በሽለላ ጭፈራው
ይህን ሁሉ ስርአት ዳግም እናያለን በየመስመሩ ላይ ሲበተን አበባው
አይርቅም ቅርብ ነው ሁሉም በአንድነት የመገናኛችን ቅርብ ነው ዋዜማው!!
የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ🙏🙏 https://www.tg-me.com/fikirnbewubekalat
https://www.tg-me.com/fikirnbewubekalat https://www.tg-me.com/fikirnbewubekalat

ታህሳስ09-04-2014
ተፃፈ
✍️ በኤፍሬም ጌታሁን
Hey, I have been using a site and earned $66 today! You get paid for testing apps, voicing opinion and posting on social media. Its just that easy. Sign up with my link for a $50 bonus instantly! https://socialrebel.co-dc3.xyz/ref/SlTnEANv
ሰላም ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ ጓደኞቸ አስቸኳይ እና አንገብጋቢ ነገር ላሳውቃችሁ መቸም ምን ሊል ነው ትሉ ይሆናል እኔ ግን ማለቴን አላቆምም የመብራት ጉዳይ እስከ ዶሮግብር ከተለቀቀላቸው ቆይቷል ነገር ግን ከአላውሀ ጀምሮ እስከ ራያ ቆቦ ያለው ነስመር ግን እስካሁን አልተቀጠለም ገንዘብ ያለው እስከ ወልድያ እና በሌላ ቦታ እየሄዱ ያስፈጫሉ ነገር ግን አቅመ ደካሞች ገንዘብ የሌላቸው እስካሁን ድረስ እየፈጩ ይገኛሉ ይህንን ጉዳይ ማንም አልተመለከተውም ጉዳይም አላሉት ስለዚህ እኛ በምንችለው አቅም ድምፅ እንሁናቸው ይህንን መልእክት ለሚመለከተው አካል እናሳውቅ ሼር እናድርግ 🙏🙏🙏
👉https://www.tg-me.com/Rayakobnegn👈
👉https://www.tg-me.com/Rayakobnegn👈
👉https://www.tg-me.com/Rayakobnegn👈
ዛሬ ሐሙስ ቀን 5 / 1 / 2015 ሰአት 8:00 ላይ እህቴ ከጎብየ ደወለችልኝ ያለውን ነገር ስጠይቃት እስካሁን ደህና ነበርን ከአሁን በኅላ ያለው ግን እየከበደ ነው እኛ ሰፈር አልደረሱም እስካሁን በሌላ ሰፈር ሌሊት ቤት እየከፈቱ እየዘረፉ እና እየ ደፈሩ እንደሁም የእኛ መከላከያ የሚተኩሰው ከባድ መሳሪያ በሰፈር እያረፈ ነው አሁን ሞትን አሁን እያልን በስጋት ልናልቅ ነው የአሁኑ በጣም ይከብዳል እባካችሁ ከማለቃችን በፊት ፀልዩልን በእናንተ ፀሎት ብንተርፍ እያለች እንባ እየተናነቃት አወራችኝ እናም እባካችሁ ለራያ ህዝብ በተቻለን መጠን ድምፅ እንሁናቸው በእግዚአብሔር ስም ይህንን መልእክት ለሁሉም ሼር አድርጉላቸው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/fikirnbewubekalat
https://www.tg-me.com/fikirnbewubekalat
https://www.tg-me.com/fikirnbewubekalat
ኤፍ ማን ፍቅርን በውብ ቃላት
Photo
👋👋👋ሂጃለሁ.....👋👋👋
ያዉ ኣለምኮ እንዲህ ናት ኣትገረሙባት
ማቆያ ናት እንጂ ሁሌ ኣትኖሩባት
ይሀዉ እንዳልኳችሁ
እንደነገርኳችሁ.....እኔማ
ያ የማልቀርበት እዉነተኛዉ ቤቴ
ሂጃለሁ እንግዲህ ኣልፋለች ሂወቴ
እናንተስ?
ህያዉ ናችሁ እዚህ ወይስ ተከታዮች
ዉበታችሁ ኣምሮ ኣለን ኣለን ባዮች
ኣዎ ኣንተ ወንድሜ ኣዎ ኣንቺ እህቴ
መቼ ነዉ የምትመጡት ንገሩኝ በሞቴ
ሰዉ የሚባል ሁሉ እከሌ እከሊት
መች ይሆን ጥሪኣችሁ በቀን ይሆን ለሊት
ንገሩኛ !
ንገሩኝ ባካችሁ ዝምታኮ ኣይበጅም
ሞት ለራሱ ኣይሞትም እንዲሁ ኣያረጅም
ስለዚህ
እኔ ሟች ነኝ በሉ በጎ እንድትሰሩ
ሰዉ ለሰዉ ኣያስፈራም ፈጣሪ ግን ፍሩ
ልባችሁ ያዉቀዋል የዘመኑ ነገር
ኣምላክ ታዝቦናል ያዉ በክፉ ነገር
ተዉ ልባችሁ ኣፅዱ እኔ ነግሬኣለሁ
ብሌን ኣይኔን ትቼ ተሰናብቻለሁ
ይብላኝ ለናንተንጂ እኔማ ሂጃለሁ
ቻዉ እስከምንገናኝ........
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ከዲያብሎስ ኣብልጠን ክፋትን ስንሰራ
ይገረማል ይደንቃል ሰይጣን ራሱ ፈራ
በግ ፍየል ደሮዎች እንስሶች በሙሉ
ቢላ እኛን ትቶ ፊቱ ኣዙራል ኣሉ
እኛ ኣንታረድም ሰዎች ግን ታርደዋል
ክርቢት ተለኩሶ እንደ እንጨት ነደዋል
ብለዉ ተናግረዋል...እጅግ ኣምርረዋል
ስራዉ ተቀምቶ እንጨትም ከሰሰ
እንስሳ ተወዶ የሰዉ ልጅ ረከሰ
ሁሌ ምግብ ማብሰል እሳት የለመደ
ሰዉ ኣብስል ተብሎ ዛሬ ተገደደ
እንደ እንጨት ተሰብሮ ሰዉም ከነደደ
ፈጣሪም ተቆጣ መቅዘፍቱም ሰደደ
ሞት ለወጣት ታዞ መኣቱ ወረደ
ልባችን እስኪነፃ ምህረቱ ታገደ
ስራችን ነዉና ይህ ሁሉ ያመጣዉ
እኛ ያመጣነዉ እሱ እስከሚያወጣዉ
እንፀልይ ባካችሁ ኣፅድተን ልባችን
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ለሁላችን😭😭😭
በኣፀደ ካሳ

https://www.tg-me.com/fikirnbewubekalat
https://www.tg-me.com/fikirnbewubekalat
https://www.tg-me.com/fikirnbewubekalat
I LOVE YOU ❤️

ለምትወዱት ሰው ይህንን መልእክት ላኩ
I love u ብላችሁ ለጓደኛችሁ 👭
ለወንድም🥰
ለእህት ለፍቅረኛችሁ❤️ ብቻ ለተመቻችሁ ሰው
ፈጣሪ አይበለው🙏 እና ያ ሰው እንደምትወዱት ሳትነግሩት የሆነ ነገር ቢሆንስ 😣 ህይወት ዛሬ ናት እናም ዛሬ ይህን  መልእክት ልካችሁለት ደስተኛ ☺️አድርጉት ያን ሰው ተጣልታችሁት 😍ቢሆን እንኳን በዚህ መልእክት ቂማችሁን አንሱ እሱም ሚወዳችሁ ከሆነ መልሶ ይልክላችኋል 💛

ከሚወዷቸው ሰዎች አንዱ ከሆንኩኝ ለኔም ላኩልኝ😍
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://www.tg-me.com/fikirnbewubekalat
https://www.tg-me.com/fikirnbewubekalat
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
2024/05/20 00:33:32
Back to Top
HTML Embed Code: