Telegram Web Link
🏂🏂🏂🤒

መንሸራተቱ ስላማረህና ስለሳበህ ብቻ ብለህ ደግመህ መውጣት የማትችለው ገደል ላይ አትጫወት።ምክንያቱም ታች የሚገጥምህን አታውቅምና

@fikrhn
@fikrhn
Some thing is Click Me Load More......
.
.
.
.
ዛሬ እኔና አንቺ ቻናል ከጽሁፍ ስራዎቹ በተጨማሪ በፎቶ ኤዲቲንግ በአዲስ መልኩ መጥቷል።ውድ ቤተሰቦቻችን ሼር በማድረግ እንዲተባበሩን እየጠየቅን ለዛም ስለሚተባበሩን ከልብ እያመሰገንን አብሮነታችንን እናስቀጥላለን።ሁሌም አይለዩን ስንል በደስታ ነው።

Stay with Us
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🏃🌴
ደካማዎች ትኩረታቸውን ለውጪው አለም ብቻ ሲቸሩ ።ብልህዎች ግን በውስጣቸው ላለው አለም የበለጠ ትኩረት ይሰጣሉ ።


❤️ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ ! ❤️
@fikrhn
@fikrhn
2025/07/08 05:04:59
Back to Top
HTML Embed Code: