Telegram Web Link
💗ያፈቀርኩህ ያለምንም ምክንያት ነው እኮ ባልየው♥️

@fkr_bcha1

😍😍 yene 😘😘
♥️ምን ያህል ዝቅ ብትል በፍቅር ከፍ ትላለህ ምን ያህል ከፍ ብትል ለፍቅር ዝቅ ትላለህ♥️

@fkr_bcha1
❤️እወድሻለሁ❤️

ዘመኑ ቢራቀቅ እሳቱ ቢጨመር
ፈታኞች ቢበዙም ቃልኪዳን ቢሰበር
ትውልድ ቢዘምን ቢጨልምም ፍቅር
ሁሉም ነገር ረክሶ ቢቀዬር ወደ አፈር
ቆርቤያለው ባንቺ በውስጥህ ልቀበር
❤️እወድሻለው #ማኪዬ ❤️
Forwarded from 🔥̶O ̶f ̶f ̶i ̶c ̶i ̶a ̶l ̶ ̶B ̶l ̶a ̶t ̶e ̶n ̶a ̶w🔥🔊🎧❤️🔥🔥🔥 (ᗷᏞᗩᎢᗴᑎᗩᗯ Ꭲᗴᗞᗩ🔥💯²卩卂匚)
#ለጣቷ_ሸለምኳት
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━
በእለተ ሰንበት የሆሳዕና እለት
ልክ እንደ አባቶቼ በፍቅር በእምነት
ዝቅ ብዬ ሳመልከው ስንበረከክለት
ዘንባባውን ይዤ ለእግሩ ሳነጥፍለት
አየኋት ምኞቴን ከሰው ሁሉ ልቃ
አምራና ተውባ አሸብርቃ ደምቃ

አሁን ማር አሁን አድን ስትል ሆሳዕና
አየኋት ምኞቴን የህይወቴን መና
ዘላለም በልቤ በፍቅር ላኖራት
የዘንባባ ቃሌን ለጣቷ ሸለምኳት

#Nafkote

━━━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━━
••●◉Join us
አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ
እንደ በደላችን አይሁን 🙏
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFCRSOlwmJvnCNSxvg
💛 @fkr_bcha1 💛

ሼር🙏
Forwarded from 🔥̶O ̶f ̶f ̶i ̶c ̶i ̶a ̶l ̶ ̶B ̶l ̶a ̶t ̶e ̶n ̶a ̶w🔥🔊🎧❤️🔥🔥🔥 (ᗷᏞᗩᎢᗴᑎᗩᗯ Ꭲᗴᗞᗩ🔥💯²卩卂匚)
🔰 ማሳሰቢያ 🔰

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የአባላቶቻችን ቁጥር ለመጨመር በምናረገው ጥረት ውስጥ ከሌሎች ቻናሎች ጋር ማስታወቂያ ልውውጥ እያደረግን እንገኛለን ስለዚህ ከዚህ ስር የሚገኙት ማስታወቂያዎች የቻናሉን አቋም አይመለከቱም ስለዚህ እንዳትሰለቹብኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ !!
ለማንበብ 15 ደቅቃ ብቻ ስጥ ህይወትን ይቀየራል አትሳሳት
share አድርገው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ዓለም ወዴት እየሄደች ነው? 1. - መጽሐፍ ቅዱስን ማቃጠል በኡጋንዳ በይፋ ተረጋግጦአል
* በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ፣ ወንድ ወይም ሴት በዝሙት ምክንያት ሌላውን የመክሰስ መብት የለውም
*በአሜሪካ እየታየ ያለው የወንድ ለወንድና የሴት ለሴት ጋብቻ
*ጀርመን ወንድም እህቱን ማግባት እንደሚችል ፣ አባት ልጁን:እናት ልጆአን የማግባት ፍቃድን መስጠቱ ፡፡
*የmiami ከተማበመንገድ ላይ ፣ በቤተ ክርስቲያን ፣ በገቢያ ፣ በእግር ኳስ ሜዳ ወዘተ ውስጥ ወሲባዊ ግንኙነት በማንኛውም መንገድ ማግኘት እንዲችሉ መፍቀዶአ
.*ካናዳ (ከእንስሳት ጋር የ sexታ ግንኙነትን መፍቀዶአ
* በስፔን ውስጥ-የወሲብ ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በዩኒቨርሲቲዎች መፈቀዱ *- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ዝሙት አዳሪዎች ፈቃድ ማሪ ሉክ በህግ መፈቀዱ *በመጨረሻም ዩኤስ አሜሪካ የሰይጣንን ቤተ ክርስቲያን ከፍታለች ፡፡ በይፋ።
የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች ፣ መጨረሻው ተቃርቧል ፣ ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል! ማርታናታ!!!
ክርስትያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈሉ ሲሆን ዲያቢሎስ መለኮታዊውን ምህረት ለማስቆም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ነፍሳት ከእርሱ ጋር ሊወስድ ይፈልጋል ፡፡ ደቂቃ ካለዎት ... ይህንን መልእክት ያጋሩ ፡፡ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንተኛለን ? ስለ እግዚአብሔር ማውራት ከባድ የሆነው ለምንድነው ሐሜት ለመናገር በጣም ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ለምን ቀላል ሆነ?
ይህንን መልእክት ለጓደኞችዎ ይልካሉ ወይም ችላ ይላሉ? ኢየሱስ “በጓደኞችህ ብትክዱኝ በአባቴ ፊት እክድሃለሁ” አለ ፡፡ ኢየሱስን ከወደዱ ይህንን መልእክት ለምርጥ ጓደኞችዎ እና በቡድን በ 60 ሴኮንድ ውስጥ ያጋሩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት. ኣሜን
የአለም መጨረሻ ተቃርቧል አትዘናጉ
አሁን ያለንበት 2013 ዓም + 5500 ዘመን=7513 ስለዚህ ከ 8ኛው ሽ ላይ ከንሱት ።
8000 – 7513= 487 ዓም ይቀራል።
ነገር ግን ሰምታችሁ ከሆነ ዘንዶ 400 ዓመት ገዝቷል ይባላል እስኪ ጠይቁ።
እና የዘንዶው ሲቆጠር 487 – 400 =87 አመት ቀረው።ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው። ሌላው ይህ በንዲህ እንዳለ ደሞ
666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡ አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው
ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡
የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ባስተላለፈው የኦባማን የጤና
ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ
ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ
የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID
CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ በግንባር ወይም በክንድ ላይ
ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 :
15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ እና
አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ
መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን
ይጀምራል፡፡ ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን
ይህን አልተገነዘቡትም፡፡ 1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ
አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ
ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም
ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡ እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ
ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ? እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ
በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ
ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ መጨረሻው እንደቀረበ
አያውቁም፡፡ የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ
መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ
ከእግዚአብሔር ጋር ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡
ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡
ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም መልካም ስፍራ አይደለም በጣም
አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት
እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ መንፈስ ለአብያተ
ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን
ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ
ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡
እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡
ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ
ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ
ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ የቻልነውን ያክል እንትጋ
እንጋደል፡፡ 7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ
ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን
እንዲህ ይላል፡- " የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ
አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡" ይህን መልዕክት በኋላ
እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!!

ቢያንስ ለ #15 ሰው

@heroine_my
@heroine_my
#ስቅለት
በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን 🙏

https://www.tg-me.com/joinchat-UJFI6XCYm-cI1LG-

ሼር🙏
እንኳን ለስቅለት በዓል
በሰላም አደረሳችሁ!

https://www.tg-me.com/joinchat-UJFI6XCYm-cI1LG-

Sher🙏
🐑🐓🐑🐓🐂🐏🐐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
የዘንድሮው የ ትንሳኤ በዓል 🐑🐑🐑🐑🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🐓ይሁንልክ/ሽ/
❤️🐑🐑🐑🐏🐏
💛🐓🐓🐓🐓🐓
💚🥛🥛🥛🥛🥛🍛🍛🍛🍛
ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል
@Fkr_bcha1
@Fkr_bcha1
@Fkr_bcha1

@Blatenaw_teda
🌹የኔ~Wud
❤️የኔ~Mar
🌹የኔ~Tafac
❤️የኔ~Duz
🌹የኔ~Denez
❤️የኔ~Ayt
🌹የኔ~Dngay-ras
❤️የኔ~koble-ras
🌹የኔ~Coma-ras
❤️የኔ~Akafa-ras
🌹የኔ~metrebia-ras
❤️የኔ~Best @Fkr_bcha1
🌹የኔ~Sweet
❤️የኔ~Ebd
🌹የኔ~Sakita
❤️የኔ~Freid
🌹በቃ❤️
የኔ..........Hulu.....Neger
እስካሁን
ያስቀየምኩህ/ሽ/
ያስከፋውህ/ሽ/
የደበርኩህ/ሽ/
የጎዳወህ/ሽ/
ባጠቃላይ ላንተ/ቺ/አሪፍ የማይባል ገገር ካደረኩኝ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ

😔
😔😔
😔😔😔
😔😔😔😔😘😘
😇😇ጠይቃለው😇😇
🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏
ከዚህ በሇላ አስተካክላለው ብዬ አስባለው።
😘😘እወደዋለሁ/እወድሻለሁ/
Join👉 @Fkr_bcha1
Sher this for all ur best freind👆👆
መልካም የትንሳኤ በአል
🌹

👉 @Fkr_bcha1 👈
👉 @Fkr_bcha1 👈
👉 @Fkr_bcha1 👈
👆👆👆👆
Creator @Blatenaw_teda
2024/05/29 06:00:06
Back to Top
HTML Embed Code: