Telegram Web Link
ሰው በሃዘን አይደምቅም
ለቅሶ ዳስን አያሞቅም
ሁሉም ቢገፋ ቢጥልሽ
መውደቅ መሞት እንዳይመስልሽ
ቁልቁል ዳገት ተራመጂ
ከእንባ ሳቅሽን ውደጂ
ከሞት ካፈር እስክትወድቂ
   ሳቂ!!

            ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143    @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺   
👍31
ፍቅር ይሆን እንዴ

ከጎኔ ስትርቅ ይከፍኝም ጀመር
ገና ስታወራኝ ጀመርኩ መደናበር

የቀኑ ሳያንስ በህልም እየመጣ
አለሁኝ ትላለ
ደስ ብሎኝ ስነቃ ግን በነ ትጠፍለ

            ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143    @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺   
👍5
ተስፍ ቆርጥኩ መሰል

እኔ እንደማስበው
እኔ እንደምወደው
እሱስ ልክ እንደኔ
ያስባል  ስለኔ
ይናፍቀኝ ይሆን
ይታወቀዋል ወይ እኔ እንዲ ስሆን

እያልኩ ማሰቡን መጨነቅ ትቻለው
አላውቅም ፍቅርዬ የእውነት ግን ባንተ ተስፍ ቆርጫለው???

            ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143    @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺   
👍61
ደስ አለው መሰለኝ ልቤ ፈነደቀ
አውነተኛን ፍቅር እንደገና አወቀ

          ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143    @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺  
👍21
አይመስለኝም ነበር ዳግም የማፈቅር
ገና ፍቅር ሲባል ልቤ ይላል ሽብር

አሁን ግን አይደለም ልቤ እንደ ድሮ
በፍቅር ተሞልቷል ልቤ ተቀይሮ

            ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143    @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺  
👍6
እስቲ ልጠይቅ ፍቅር እንደዚህ ነው
ላንተ ያለኝ ስሜት የእውነት መውደድ ነው

ገና እኮ ሳስብ ንዴት ይይዘኛል
ስምህን ስሰማማ ያንገበግበኛል

            ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143    @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺  
👍4
እኔም እኮ ሰው ነኝ ትግስቴ ያበቃል
ማፍቀር ብቻ ሳይሆን መፈቀር ያምረኛል
       እናል አለሜ
ደከመኝ መሰለኝ በቃ እየሄድኩ ነው
ትደርስብኝ እንደሆን ልቤ ግን ያንተ ነው


ካልደረስክ ግን አለሜ•••••••••



            ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143    @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺  
3👍1
ሰው እንዴት
በውሸት ይዋባል?

ከቅጥፈት ተጣብቆ
አይን አይኑን ይዃላል?

ነጠብጣብ እንባውን 
ድብቅ ገፅታውን
በጣቱ ይቀልማል
ህልሙን ይተልማል፣

  ለምን? ቢሉ

እውነት የውሸት ፀበኛ
ውሸት የእውነት'ጓደኛ።

   ሆናለችና

እኔስ እውነት አለኝ!
ያንቺን ግን እንጃ......


ጆጆ አሌክስ
  ና
ቅዱስ አርዮስ

   እንደፃፉት



            ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143    @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺  
👍32
ፍቅር 😍😍

ፍቅር ማለት በምቶደዉ ሰዉ ❤️ ልብ ላይ እራስህን መግደል ማለት ነዉ።
ፍቅር  ስንፈልገዉ ብቻ ምናገኘዉ ሳንፈልገዉ ሲቀር ደግሞ ምንተወዉ አይደለም🙏

ፍቅር❤️መታመን ነዉ።
የምቶደዉ ሰዉ ደስታ😍 መደሰት ነዉ። የምናፈቅረዉ ሰዉ ስናገኝ መደሰት ነዉ። ፍቅር በገዘብ 💶 አይለካም እዉነተኛ ፍቅር❤️ለመናገር ቃላቶች ያጥሩሃል የፍቅር ደስታ 💑 ያስለቅሳል  ያፈቀርከዉን ከማጣት ሞት እረፍት ነዉ።
ያፈቀርከዉ ስያኮርፍህ 😌ታለቅሳለህ😰ሲያስደስትህ ደሞ እብድ እስክትመስል እየሳክ  ትሮታለህ🏃

ፍቅር ካለህ  ሁሉ ነገር  አለህ።
ፍቅር  ከሌለህ ባዶ ነህ።

ፍቅር ለኔ በትንሹ  እቺ ነች።
   

             🙏ከወደዱት ሼር🙏

      ‌‌‌‌‌‌‌
            ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143    @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺   
👍168🥰4
ላለቅስ ወይስ ልሳቅ
እንደው ምን ተሻለኝ🙄
ያ'ያፈቀርኩት ልጅ
  እህቴ ሁኝ አለኝ😳
 

            ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143    @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺   
😢117👍3😁3
🗒የ ማስታወቂያ ሰዓት 👇👇👇
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻   
                         እንኳን
              ለ2017 አመተ ምህረት
              በጌታ ምህረትና ጥበቃ
                        በሰላም
                      አደረሳችሁ                   

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
5👍5
እንባ እንባ ይለኛል
ይተናነቀኛል
እንባ ግን የታባቱ
ደርቇል ከረጡቱ

ሳቅ ሳቅም ይለኛል
ስቆ ሳይስቅ ጥርሴ
ስቃ እየነደደች
መከረኛ ነፍሴ


     ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143   
@fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺   
👍9👏1
😍ጠብቄሽ ነበረ😁

የቆሸሸ ትሪ ድስት እና መክተፊያ ሰብስቤ አስቀምጬ በአንድመዘፍዘፊያ

ጠብቄሽ ነበረ ...

መምጣትሽን አምኜ
በናፍቆት ዉስጥ ሆኜ
የቆሸሸ ልብሴን ደጅ ላይ ቆልዬ
ሳሙና ገዝቼ ተስፋን አንጠልጥዬ
እጄን ጎሮሮዬን በአልኮል ወልዉዬ

ጠብቄሽ ነበረ...

ጥም እያቃጠለኝ ደርሶ እንደበረሀ
ወይ አልገዛሽ ነገር መሆኔን እያወቅሽ የናጠጠ ደሀ

ጠብቄሽ ነበረ...

ደረቅ ቧንቧ እያየሁ፡ አዘንኩብሽ ዉሀ😂😂

#JUST_🤣🤣

    ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143   
@fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺  
👍196
ከቁስልህ ለመዳን ከፈለክ ቁስልህን መንካት ተዉ!! ደና ትሆናለዉ።


      ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
    @fkrbefkr143      
    @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺  
👍261👎1
🗒የ ማስታወቂያ ሰዓት 👇👇👇
👍7
🤩 ለፈገግታ 😍👇👇👇

#ተቀበል 
ትዳር ተወደደ አወጣ ሚሊዮን የኔ አይነቱን ደሀ ምን ይውጠው ይሆን

ጀለስ፦ ድሀ እንደሆንክማ ስምህ ያሳብቃል አባትህ ቢጨንቀው #ተስፍዬ ብሎሃል
😂😂😂😂😂
👍6
😔😔 #መልስህን ንገረኝ 😔😔

ድሮስ የወደደውን መች ሰው ይፈልጋል
የማይፈልገውን ሄዶ ይለምናል።

እኔም ከነዛ ውስጥ አንዷ ነሽ ብለዋል
አንተ የኔ እንደሆንክ ማን በቅጡ ያቃል።

እኔ ስፈልግህ አንተስ እርቀሀል
እንዴት የኔ ላርግህ ሌላ ሰው ይዘሀል።

የኔን ልብ ስሰጥህ መች አንተ ይገባሀል
ለኔ ያለህን ስሜት ማወቅ ተስኖኛል።

እኔ አንተን ስፈልግ አንተ ስትል ሌላ
የኔ ልብ በስቃይ በሀዘን ተሞላ።

አሁን የማሳይህ ላይገባህ ይችላል
ስታቀው ሲገባህ እግርህ ይመልስሀል።

ተስፋ እንዳትቆርጥ ልቤ ይቀበልሀል
ጥላቻንም ገፍቶ ፍቅርን ያለብስሀል።

በርግጥ አልዋሽህም ልቤ ይፈልግሀል
በአፍ ባልነግርህም አይኔ አሳይቶሀል።

አልገባኝም ማለት አውቃለው እንደምችል
ግን ጥቅም የለውም አይገባኝም ብትል።

አውቃለው እንደሌለህ የኔ እምትላት
እኔ እኮ የለኝም የቅናት ስሜት።

ለኔ ያለህን ስሜት ንገረኝ እባክህ
ልሂድልህ በቃ ሙሉ ከሆነ ልብህ።

ልቤ መውደድ ይበቃሀል
ለእሱ እኔ አለሁ ለኔ ማን ያስብልብኛል።

የሰማዩ ጌታ የኔ ሁን ካላለው
ለኔ የፃፈውን እስኪ ልፈልገው።

ካንተ ጋር መሆኑን ልቤ ይመኘዋል
ያላንተ መኖሩን እንዴት ይችለዋል።

አንድ ቀን አስበህው ይገባህ ይሆናል
የሰው ልብ እንዲ ነው በተራው ይመጣል።

ፈላጊ ነኝ እንጂ ማን ይፈልገኛል
የሚፈልገኝስ መቼ ፍቅር ያውቃል
እስኪጠግበኝ ብቻ ከጎኔ ይቆያል።

😔😔

••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
                  @fkrbefkr143      
                  @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺  
👍11
ለኔ ካለህ ❤️
የትም አትሄድም🚶
ውደደኝ ብዬ ሙጥኝ አልልም😭💔💔


         ••●◉Join us share

      💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
                  @fkrbefkr143      
                  @fkrbefkr143

✽‌»‌🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽‌»‌🌺  
👍82
2025/10/31 09:35:52
Back to Top
HTML Embed Code: