Telegram Web Link
መድረሻዎ የትም ቢሆን ሁሌም ከ4ዊንድስ ጋር ይጓዙ!

ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

Choose Four Winds Travel and Tour Agent to book any flight tickets and make local and international tours! Call us on 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 for booking and additional information!

CLICK HERE FOR ANDROID APP

CLICK HERE FOR IOS APP

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel
👍2🔥1
ቦነስ አይረስ ብዙውን ጊዜ "የደቡብ አሜሪካ ፓሪስ" ትባላለች, ነገር ግን ይህች ከተማ በራሷ ክፍል ውስጥ ያለች ይመስለናል። የጥበብ አፍቃሪዎች ቢያንስ አንድ ጉብኝታቸውን ወደ ሬኮሌታ መቃብር ማቀድ አለባቸው፣ ከዚያም በየማዕዘኑ ያሉ የተለያዩ የስነ-ህንፃ ስልቶችን ያድንቁ- ከኒዮክላሲካል መኖሪያ ቤቶች እስከ ላቦካ ውስጥ በብሩህ ቀለም የተቀቡ ሕንፃዎችንም ይጎብኙ። እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፡ ሁሉም ነገር በሚያምር የአሳዶ እና የወራጅ ማልቤክ ማጀቢያ ሙዚቃ ይመስላል።

@fourwindstravel
የት ሃገር ሄደው የመዝናናት ህልም አሎት?

ከ100 በላይ መዳረሻን ይዞ 4ዊንድስ ኑ ከኛ ጋር አለምን ዙሩ ይሎታል!!

ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

Choose Four Winds Travel and Tour Agent to book any flight tickets and make local and international tours! Call us on 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 for booking and additional information!

@fourwindstravel
4👍1
ይህን ያውቁ ኖሯል?

የጣልያኗ ቪነስ በየአመቱ ከ18 ሚሊዮን ማለትም በቀን ከ60,000 በላይ ቱሪስቶችን ታስተናግዳለች። የቱሪስቶች ቁጥር በአሁኑ ሰአት ከአካባቢው ነዋሪዎች በእጅጉ ይበልጣል። ይህም የኑሮ ዋጋ ግሽበትን በመጨመር የከተማውን ህዝብ ኣካባቢውን ለቆ እንዲወጣ ያስገድዳል ተብሎ ይሰጋል። አንዳንድ ተንታኞች በ2030 ቬነስ የሙት ከተማ ወይም “የመዝናኛ ፓርክ” እንደምትሆን ይተነብያሉ።

@fourwindstravel
👍31
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረስዎ!

4 ዊንድስ ዓመቱ የሰላም፣ የጤና እና እቅዳችሁ ሁሉ የሚሳካበት ዘመን እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል!

@fourwindstravel
3👍2
4ዊንድስ እርሶ ምንም ሳይቸገሩ ወደ ሚፈልጉት ቦታ አንዲደርሱ ይረዳዎታል።

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ✈️ ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ አድል!!

እረፍቶን የማይረሳ ጊዜ የሚያሳልፉበት አጋጣሚ!!

የማይታመን የጉዞ እድል፣ በማይታመን ዋጋ!😱

ፎር ዊንድስ ከOctober 27 እስከ November 05 የሚቆይ የሚላን፣ቬኒስ፣ቻሞንክስ እና ጄኔቫ የጉዞ ጥቅል ከ257,999 ብር ጀምሮ አቅርቦላችኋል!

ጥቅሉ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 የስምንት ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
🧑‍🌾 አስጎብኚ

ያካተተ ሲሆን ይሄ አስገራሚ እድል እንዳያመልጦ!

ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel
👍52😴1
በስራ የተጨናነቀ አእምሮዎትን ለማደስ አስበዋል?

ከ4Winds ጋር ወደ የመዝናኛ ዓለም ይጓዙ።

@fourwindstravel
ሲድኒ ኦፔራ ሃውስ በዓለም ላይ ካሉት በጣም ዝነኛ እና ልዩ ከሆኑ ሕንፃዎች አንዱ ነው። ግንባታው በ1973 የተጠናቀቀ ሲሆን ለመጨረስ 14 ዓመታት ፈጅቷል።

@fourwindstravel
5👍1
ይምጡ፣ የዓለምን ማራኪ ጣዕሞች ከኛ ጋር ያጣጥሙ!

@fourwindstravel
የማይረሳ ጊዜ ያሳለፉበት ሃገር የት ነው? ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።

ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstravel
2
እንኳን ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሶ!4ዊንድስ በዓሉ በደስታ የሚያሳልፉት በዓል እንዲሆንሎ ይመኛል!
መልካም የመውሊድ በዓል!
4ዊንድስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሶ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንሎ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
1
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እድል!!

እረፍቶን የማይረሳ ጊዜ የሚያሳልፉበት አጋጣሚ!!

የማይታመን የጉዞ እድል፣ በማይታመን ዋጋ!😱

ፎር ዊንድስ ከOctober 27 እስከ November 05 የሚቆይ የሚላን፣ቬኒስ፣ቻሞንክስ እና ጄኔቫ የጉዞ ጥቅል ከ257,999 ብር ጀምሮ አቅርቦላችኋል!

ጥቅሉ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 የስምንት ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
🧑‍🌾 አስጎብኚ

ያካተተ ሲሆን ይሄ አስገራሚ እድል እንዳያመልጦ!

ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel
4🤯2🥰1
ሊዝበን በዓለም ላይ ካሉ ጥንታዊ ከተሞች አንዷ ነች። ለመጀመሪያ ጊዜ የተቋቋመው በ1200 ዓክልበ. አካባቢ ነው፣ ከአቴንስ ቀጥሎ ሁለተኛው ጥንታዊ የአውሮፓ ዋና ከተማ ነች፣ ከሮም እንኳን በትንሹ በአራት መቶ ዓመታት ትበልጣለች።

@fourwindstravel
1
ጊዜው እየሄደ ነው!!!

እድሉ ሳያመልጦ ይጠቀሙበት!!

የማይታመን የጉዞ እድል፣ በማይታመን ዋጋ!😱

ፎር ዊንድስ ከOctober 27 እስከ November 05 የሚቆይ የሚላን፣ቬኒስ፣ቻሞንክስ እና ጄኔቫ የጉዞ ጥቅል ከ257,999 ብር ጀምሮ አቅርቦላችኋል!

ጥቅሉ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 የስምንት ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
🧑‍🌾 አስጎብኚ

ያካተተ ሲሆን ይሄ አስገራሚ እድል እንዳያመልጦ!

ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel
3👍1
አዳዲስ ባህሎችን ይመልከቱ ፣ የማይረሱ ትዝታዎችን ይፍጠሩ!

አለምን አብረን እንወቅ!

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ✈️ ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel
3
ከፎር ዊንድስ ጋር በመሆን የማይረሱ ትውስታዎችን ይፍጠሩ!

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ✈️ ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel
1
2025/07/14 00:51:07
Back to Top
HTML Embed Code: