Telegram Web Link
Brad Traversy's Web Dev [email protected]
7.7 MB
Brad Traversy's Web Dev Guide
ይህ Guide ወይም መጽሐፍ ልትሉት ትችላላቹ ለማንኛውም Website Developer ልምድ ያለውም ሆነ የሌለው የሚሆን ነው።

በዚህ እጥር ምጥን ያለች መጽሐፍ ውስጥ ስለ ተለያዩ የWebsite Development መንገዶች እንደ Frontend, Backend, FullStack, Freelancing በስፋት ይተነተናል በተጨማሪም ስለሂወቱ ተሞክሮ እያወራ ምን አይነት RoadMap (ፍኖተ-ካርታ) ብንከተል መልካም እንደሆነ ይዘረዝርልናል።

የዚህ መጽሐፍ ጸሀፊ Brad Traversy (ብራድ ትራቨርሲ) ይባላል ብዙዎቻቹ በተለያዩ ፕላትፎርሞች ላይ ሲያስተምር ታቁታላቹ፤ ለፕሮግራመሮች ስለሱ ከዚህ በላይ ማውራት ለቀባሪው ሞትን ማርዳት ይሆናል😆። ብራድ ይሄን ሲጽፍ ለሚሰራቸው ቪዲዮዎች እንደማስረጃ Guide አርጎ ስለሆነ እንደ ሌሎቹ መጽሐፎች ፎርማቲንግ እና ኤዲት ላይ እንደጠበቃችሁት ላይሆን ይችላል ግን ዋናው አላማ እኛ እንድንረዳው ማድረግ ስለሆነ ችግር የለውም።

ዓመተ ምህረት፡ 2022 GC
የገጽ ብዛት፡ 306
የፋይል ትልቀት፡ 7.7MB
የፋይል አይነት፡ PDF
ዋጋ፡ $9.99

ይህን መጽሐፍ በነጻ ተጋበዙልን 📚
መልካም ንባብ !


AI Programming
🙏19👍6🔥4👌43
5 TIPS to IMPROVE YOUR UI

1. Visual Hierarchy
It is absolutely necessary to provide a proper visual hierarchy of the element based on their importance. A great example is proper typography scaling (use Typescale plugin).

(Thread 👇🏽) ኮሜንት ላይ የሚቀጥል

AI Programming
🔥11
AI Programming
8)What does … operator do in JS?
9)In artificial Intelligence, knowledge can be represented as_______
Anonymous Quiz
17%
Predicate Logic
14%
Propositional Logic
14%
Compound Logic
54%
Propositional Logic & Predicate Logic
👍15😱5😁2
TOP 5 BEST FREE Website HOSTING Service🧵

1. Railway
This is your solution if you need to support Node.JS Django, Laravel, Kotlin, Spring, and Ruby… out of the box. It has a friendly UI and support for lots of frameworks and languages.
🔗 railway.app

(Thread 👇🏽) ኮሜንት ላይ የሚቀጥል

AI Programming
🔥8👍3
HackFest'22
Registration Ends today, Hurry up and register now

Watch the teaser video here: https://www.youtube.com/watch?v=6pLq-xPtlzo

Register Here: https://tripetto.app/run/SMB467RND5
———
AI Programming
🙏9👍2
DevFest’22, happening at the Ethiopia Science and Technology Museum.
How many of you present ! ✋🏽

🪄Let’s celebrate developers🪄
—————
AI Programming
💯21🔥10👍4👏4
How to Open GitHub Repository in the Web-Based Editor
VSCode ኮምፒውተራቹ ላይ ሳይጫን የGitHub Repository በቀላሉ ፕሮጀክታችሁን Online ኮድ ማድረግ እንደምትችሉ ታቃላቹ?

ይህ ሂደት የGitHub Repository ፕሮጀክታችሁን Clone ወይም Download ሳታረጉ በቀላሉ የተመቻቹ Browser ላይ እንዴት እንደምትሰሩ በ ሶስት አይነት መልኩ ያሳያቹሃል።

💡አንደኛው መንገድ Repositoryያችሁን በተመሳሳይ Tab እንዲከፍትላቹ ከፈለጋቹ -> ኪቦርዳቹ ላይ የነጥብ . (dot) ምልክት ትነካላቹ።
💡ሁለተኛው መንገድ በ አዲስ Tab እንዲከፍትላቹ ከፈለጋቹ -> ኪቦርዳቹ ላይ የይበልጣል ምልክት > ምልክት ትነካላቹ፡፡
💡ሶስተኛው መንገድ Browser ያለውን URL መቀየር "github.com" to "github.dev".
____
AI Programming
🔥13👍2
Free Graphics Design Workshop
Awaqi in collaboration with LinkUp Addis and Greater Academy presents its second workshop as part of the satellite series preceding AddisRupt2022: the startup expo. Take part in this free workshop tailored to teach you all you need to know about Graphics Design for Marketing.

📍 ቦታ ፡ Ice Addis
📅 ቀን ፡ ታህሣሥ 10 እና ታህሣሥ 11 2015 ዓ.ም

ይህ ወርክሾፕ ነጻ ነው !

የተወሰነ ቦታ ስላለ ቶሎ ተመዝገቡ
: https://forms.gle/WfURGcB7TWnyi7qS7
________
AI Programming
🔥10👍1
The Ultimate Guide to Web Design (ebook)@freecodecs.pdf
76.4 MB
The Ultimate Guide to Web Design
በዚህ እጥር ምጥን ያለ መጽሐፍ ውስጥ ስለ ተለያዩ የWebsite Design Frontend ቴክኒኮች እና ስለ Freelancing ስራ መንገዶች በስፋት ይተነተናል።
በተጨማሪም በፊግማ App የተለያዩ ዌብሳይቶችን የብራንዲንግ ጽንሰ ሀሳብን በመንተራስ እንደ ከከለር እና መልከ ፊደል (Typography) አቀማመጥ እና አጠቃቀም ከአዳዲስ ቴክኒኮች ጋር ጥሩ በሆነ ሁኔታ ይተርካል።

ይህ መጽሐፍ ከዚህ በታች ላሉ የሙያ ባለድርሻዎች በጣም ተመራጭ ነው ፡

ዌብ ዲዛይነሮች : ስለ Web Design አዳዲስ ጽንሰሃሳቦች በመገንባት እና በFigma ፋይሎች ላይ መስራት ችሎታችሁን ወደቀጣዩ ደረጃ ማሳደግ ትችላላቹ።

ፍሪላንስ ዲዛይነሮች፡ የስራ ሂደትዎን ቀለል በሚያደርግ ሁኔታ እንደ መጠይቆች (Questionnaires)፣ አጭር መግለጫዎች (Website Design Brief) እና የዲዛይን ኮንትራቶች (Design Contracts) ያሉ የተሟሉ ሰነዶችን ያገኛሉ።

ዌብሳይት አበልጻጊዎች፡ UI/UX ዲዛይን፣ የፊደል አጻጻፍ፣ ቀለም እና የእይታ ግንዛቤ መርሆዎችን በተገቢው ሁኔታ በማወቅ ከዌብሳይት ዲዛይነሮች ጋር በቀላሉ እንዲግባቡ እና አንዳንድ ግዜም እራሳቹ ቀሪውን እንድትጨርሱ ይረዳቹሃል።

ለ እያንዳንዳቹ ክሪዬቲቭስ ሰዎች የዌብሳይት ዲዛይን ጥበብን (MASTER) ማረግ ለምትፈልጉ ይሆናል!

ዓመተ ምህረት፡ 2022 GC
የገጽ ብዛት፡ 348
የፋይል ትልቀት፡ 76.3MB
የፋይል አይነት፡ PDF
ዋጋ፡ $40

(Thread 👇🏽) ኮሜንት ላይ የተለያዩ Resource አስቀምጠንላችኋል።

ይህን መጽሐፍ በነጻ ተጋበዙልን 📚
መልካም ንባብ !


AI Programming
🙏13👍12🤩5
AI Programming
What is your primary OS for coding?
What is your primary browser?
comment for others
Anonymous Poll
67%
Chrome
9%
Brave
1%
DDG
7%
Edge
11%
Firefox
2%
Safari
3%
Opera
👍12🔥74💔3👌1
w3schools Offline Version [email protected]
32 MB
W3school Offline Version

W3school
የሚጠቅመን ከመጀምሪያ ጀምሮ ፕሮግራሚንግ ለመማር በጣም ጥሩ ከሆኑ ዌብሳይት መካከል አንዱ ነው። HTML፣ CSS፣ JavaScript፣ PHP፣ Python እና ሌሎች በርካታ ድህረገፅ ልማት ጋር የተያያዙ ቋንቋዎችን መማር እንችላለን።

የኢንተርኔት መቆራረጥ🌐 ወይም በሌለበት ቦታ የምትኖሩ ከሆነ የW3Schoolsን በቀላሉ ከኢንተርኔት ውጭ ማግኘት የምትችሉበት Offline Version ነው።
አንዴ የW3chools Offline ፋይሉን ካወረድን በኋላ extract በማለት ወደ extract ወደሆነው ፎልደር ከገባን በኋላ default.html ን በመክፈት መጠቀም እንችላለን።

ዓመተ ምህረት፡ 2022 GC
የፋይል ትልቀት፡ 32MB
የፋይል አይነት፡ RAR

ይህን ዌብሳይት በነጻ ተጋበዙልን 📚
መልካም ትምርት
!

AI Programming
🙏20💯6🔥2👍1
APIs for your next programming project
- - - - - - - - - - - - - - - -
ይህ ዌብ ለዲቨለፐሮች የሚሆኑ ምርጥ APIዎች የያዘ ዌብሳይት ነው ። እንደ እንስሳት፣ መጽሃፎች፣ ክሪፕቶ ምንዛሬዎች፣ ዜናዎች፣ ሙዚቃ፣ የአየር ሁኔታ፣ ወዘተ፡፡ እነዚህ የኤፒአይ/API ስብስቦችን በመጠቀም የምንፈልገውን ፕሮጀክት መስራት እንችላለን በተጨማሪም የሰራናቸውን ስራዎች እንደ ፖርትፎሊዮዎ/portfolio ማሳየት እንችላለን ።

ለምንድነው external APIs የምጠቀመው
እንደ ፕሮግራመር የተለያዩ ዳታዎች በመጠቀም እንዴት ችግሮችን በቀላሉ መፍታት እና ለሌሎች ሰዎች በምን አይነት መንገድ የሰራነውን ፕሮዳክት/ፕሮጀችት ማድረስ እንደምንችል እና ሰፋ ባለ መልኩ እንድናስብ ይረዳናል ፣ስለዚህ ኤክስተርናል ኤፒአይዎችን መጠቀም ዳታዎች እንዴት አዋህደን መስራት እንደምንችል ፤ authentication እና authorization ፤ ልንሰራ ያሰብናቸውን ኤፒአይዎችን እንዴት መገደብ(LIMIT) እና በ ሰርቨር ሳይድ በኩል ያሉትን ሎጂኮች እንዴት እንደሚሰሩ ለማስብ ይረዳናል ፡፡

https://publicapis.dev/


AI Programming
🙏12👍6💯1
Forwarded from Women Techmakers Addis
🔥🔥🤵‍♀️👩🏿‍💻👩🏿‍💻🔥🔥

Women Techmakers Addis Info Session

Women Techmakers provide incredible opportunities for female developers all over the world who are eager to create impactful innovations using Google technologies. Women Techmakers Addis is thrilled to offer you a virtual info session on the program and the benefits of joining the Women Techmakers Addis community.

Featuring Guest Speakers

👉 Milka Hailu, Founder and CEO of Phenom Technologies

👉 Elshadai Kassu, a student of software engineering and an intern at Amazon and Audible


📆 Monday, January 9, 2023
🕔 8:00PM | 2:00 LT Evening
📍Location: Virtually Using Google Meet
🔗https://meet.google.com/zke-unrh-avq

Don't miss out!🔥

Stay up to date on all that we've got going on through our social media channels! If you haven't already, make sure to give us a follow!⬇️

Telegram: https://www.tg-me.com/WTMaddis
Linkedln: https://www.linkedin.com/company/women-techmakers-addis/
Twitter: https://twitter.com/wtm_addis?t=661UOYWOzz2jHe_-HNit3A&s=09

#GDGAddis
#WTMAddis
👍5🔥3🙏2👏1
2025/07/10 23:03:23
Back to Top
HTML Embed Code: