Telegram Web Link
( ፍቅርማ .... )
===============

ፍቅር መጣ ፍቅር ጠፋ
አምና ከሳ ዛሬ ፋፋ
አንዱን ሳበ አንዱን ገፋ

ሲለው ሞላ ከዚያ አነሰ
አንዴ ጋለ አንዴ ጨሰ
እያለ ሰው ስንት ዘመን ተዋቀሰ
ግና እውነት ከከፍታው ማን ደረሰ ??

ፍቅርማ ....
ያኔ እንደገፋነው ተቸግሮ ሳለ
በእሾሀችን ውጋት እንደቆሳሰለ
አንገት እንደደፋ እንዳዘነበለ
የሚያወርደው አጥቶ
ዛሬም አርብ ላይ ነው ... እንደተሰቀለ !!


@gGetem
@gGetem
👍1
ክህደት ክፍል 17 - Destination unknown
የሆሄያት ህብር | @gGetem
⎈❉ ርዕስ -  ክህደት ❉⎈
#ክፍል_17

⇝ ደራሲ >አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @gGetem
            ண @gGetem
═══════ ♢.✰.♢ ══════
ክህደት ክፍል 18 - Destination unknown
የሆሄያት ህብር | @gGetem
⎈❉ ርዕስ -  ክህደት ❉⎈
#ክፍል_18

⇝ ደራሲ >አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @gGetem
            ண @gGetem
═══════ ♢.✰.♢ ══════
👍1
( አልጠይቅም ..)
==============

ከርማ መጣች
ካሻት ውላ ደርሳ የትም
ምስኪኑ እኔ .....
"እንኳን መጣሽ" ካልሆን በቀር
"የት ሄድሽ ? "ግን ... አልላትም

ነፍሴ ሴትን ማፍቀር እንጂ
መጠየቅን ትታዋለች
ያቺ ሚስቴም 'ወዴት ልትሄጅ ? '
ስላልኳት ነው ወጥታ የቀረች !!



@gGetem
@gGetem
ክህደት ክፍል 19 - Destination unknown
የሆሄያት ህብር | @gGetem
⎈❉ ርዕስ -  ክህደት ❉⎈
#ክፍል_19

⇝ ደራሲ >አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @gGetem
            ண @gGetem
═══════ ♢.✰.♢ ══════
👍1
ክህደት ክፍል 20 - Destination unknown
የሆሄያት ህብር| @gGetem
⎈❉ ርዕስ -  ክህደት ❉⎈
#ክፍል_20

⇝ ደራሲ >አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @gGetem
            ண @gGetem
═══════ ♢.✰.♢ ══════
አደራ ተቀበል
<unknown>
ገጣሚ እና አንባቢ፦ከዋኒት
የሆሄያት ህብር
@leoyri
@gGetem
ሚስጥር
<unknown>
🤷‍♂ሚስጥር ቅኔ ትርጉም🤝
ገጣሚ፦ ስንታየው ስንሻው 🙍‍♂
አንባቢ፦ አዚታ 🙍‍♀
የሆሄያት ህብር🦋🦋🦋🦋
#የጥበብ_ማዕድ
#ውህደት፦ቃልኪዳን አለማየሁ💇‍♀  
🕸በየቀኑ አዳዲስ የግጥም ስራዎችን ለማግኘት ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@gGetem
Comment_🧑‍💻
@sirak6
💚💛
Audio
በምን እንግባባ
በጆሲ( 𝓷𝓮𝓰𝓪𝓻𝓲𝓽)የተዘጋጀ
@gGetem
@gGetem
@yosikeman
Audio
በምን እንግባባ
በጆሲ( 𝓷𝓮𝓰𝓪𝓻𝓲𝓽)የተዘጋጀ
@gGetem
@gGetem
@yosikeman
Forwarded from የሆሄያት ህብር📝📝 (Sirake peterøs ☞Ye Yerijo Leጅ)
ታየሁብሽ
#ገጣሚ_ሊዮ_ማክ
የሆሄያት ህብር🦋🦋🦋🦋
#የጥበብ_ማዕድ
@leoyri
@gGetem
@gGetem
💚💛❤️
📒 #Birry_Home
high_quality

....ቢሆንም አጋጣሚው ለፍቅር ነበር...
2🥰1
Audio
ራሰ
ክፍል ፩(1)

@gGetem
@gGetem
👍1👏1
አንተ እንሽላሊት
ብርቱ እኮ ነህ በርግጥ
ልፋትህ አለቅጥ …
ርምጃህ እሩጫህ
ድብብቆሽ ጥድፊያህ
ጉብዝና ተሰልቶ
ትጉ ነህ ቢሉህም………
ጅራትህ ሲቆረጥ ፣ እንጀራ የለህም።
እናስ አንተ ብኩን ….
ሸረሪት ሁን በቃ ፤
ጅራት ባጣስ ብለህ
በጉብዝናህ ንቃ ።
ተሸሸግ ፣ ተደበቅ
ግባ ወደ ጥጉ
አስላ ሆነህ ስጉ
አቅደህ ስለ ድር
መወጠን ብትጀምር …
ሸርተት ብለህ ትበላለህ
ጅራት እግርህ ቢያጥር ።

(ሚካኤል አ )
@gGetem
@gGetem
1👍1🥰1
ሊሊዬ እና ቲቲዬ
ቴዎድሮስ መብራቱ
ሊሊዬ እና ቲቲዬ
❤️❤️❤️
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
ከ ቴዎድሮስ መብራቱ
ትረካ በአንዷለም ተስፋዬ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦⇨ @gGetem
@leoyri
━━━━━━✦✗✦━━━━━━n
🥰1😁1
Audio
ራሰ
ክፍል ፪(2)

@gGetem
@gGetem
🔥21😁1
ጠይም ናት!
ጠይም ጠላ መሳይ
ተረከዟ የእንቧይ ።
እውቀት ግን የላትም
ዙሪያዋን መዳሰስ
በርምጃዋ መኃል
ወንድ ሁሉ ሲካሰስ
ሌላው ሲሰናዘር
በቡጢ በዱላ …
ንቃ ታልፈዋለች
ጉዳዩን አቅልላ።

ጠይም ናት!
ጠይም እንደ አሳ
በእንጀራ ጠርዞች
ጣቷ የሚበሳ…
ቀልብ ግን የላትም
ጥቂት መመራመር
ከጠፍጣፋ ድንጋይ
ጉብል ሲደረደር ፤
ለጸሀይ ነው እንጂ
አይመስላትም ለሷ
ሰማይ ደርሶ ይሆናል
የወንድ እንባ ክሷ ።

ጠይም ናት!
የሰፈሩ ጠይም
በአገደመች ቁጥር
እኛም አንቦዝንም ፤
ሀዘን ግን የላትም
ለቀዬው ራሮት
ስንቱ አጀብ ብሎ
በሽንጧ አግራሞት
ከላይ እታች ማለት
ሳያንሳት ማሸበር…
ዛሬ ሳቀች ደግሞ

መዝግበናል ነገር 🙂

(ሚካኤል አ)
@gGetem
@leoyri
4🥰1🤔1
ዝም በል ነፋሱ
የምድሩ ይበቃል
እንዲህ ነው የሆነው
ልናገር ቃል በቃል
እውነት የያዘ ሰው
በአሸንክላ ክንዶች
እንዴት ይደለቃል?
ደም ባፈሰሱ እጆችስ
ለምን ይታነቃል?
ዝም በል መብረቁ
የምድሩ ይበቃል።
#Solomon sahle
@gGetem
@leoyri
4👍1🥰1
#Title_Bitale_Alansam
#poet_Leo_Mak (yegual🤔)
Yehoheyat heber🦋🦋🦋🦋
#Editor_Sebel_Adis
#for_u🙉
@gGetem ..join us
@leoyri ...comments
👍1👏1
ጭምት_ሴት
ከዝምታሽ ድባብ ከቃላትሽ ህብር
በጭንቅ ተውጣ በኑሮ ውዥንብር፤
ብዙ ጩኸት አለ
ብዙ ህመም አለ
ለተመልካች ወርዶ ለሷ ያልቀለለ።
ከዝምታሽ ጀርባ፤
ብዙ ጩኸት አለ!!!
ሊዮሪ
📷ማማ 04/09/2013ዓ.ም
08:35am
@leoyri
@gGetem
#MOM
😢1🙏1
2025/07/08 22:15:27
Back to Top
HTML Embed Code: