Telegram Web Link
Muslimoonni Magaalaa Shaashamanee hoggantoota majlisa federaalaa haaraa deeggaruun ibsa ijjannoo baasafatanii, dhaadannoo adda addaas jechuudhaan sagalee isaanii dhageessisan.
የሻሸመኔ ከተማ ሙስሊሞች ለአዲሱ የስራ አስፈፃሚ አባላት የድጋፍ ድምፃቸውን አሰምተዋል!!
ሻሸመኔ Shaashamanee
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Ibsa ijjannoo Muslimoota Magaalaa Shaashamanee deeggarsa hoggansa haaraa Majlisa federaalaatiif
የሻሸመኔ ከተማ ሙስሊሞች የጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔን በመደገፍ ያወጡት የአቋም መግለጫ
#ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመርያ ጊዜ በአዲስ አበባ ስታዲየም ዓለም አቀፍ የቁርአን ውድድር እሁድ ሰኔ 5/2014 ታዘጋጃለች።

በመጪው እሁድ ሰኔ 5/2014 በአዲስ አበባ ስቲዲዮም ለሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን ውድድር በርካታ እንግዶች እየገቡ ይገኛሉ ።

ሀገራችን በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚያስጠራው ይህ ውድድር ከ56 በላይ ሀገራት የሚወዳደሩበት ሲሆን ለውድድሩ ከፍተኛ ዝግጅት ሲካሄድ ቆይቷል ።

ውድድሩን በዘይድ እብን ሳቢት የቁርአን ማህበር አዘጋጅነትና በአገሪቱ ከሚገኙ የተለያዩ የመንግስት ተቋማት እንዲሁም ታላላቅ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የሚካሄድ ነው:

ውድድሩ በሦሥት ዘርፎች የሚካሄድ ሲሆን በአዛን በቁርአን ሒፍዝና በ30ጁዝዕ የድምጽ ውድድር ይካሔዳል።

እስካሁን ድረስ ባለው መረጃም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተወዳዳሪዎች ዳኞች እንዲሁም ታዳሚዎች እንደገቡና እየገቡ መሆኑን ተገልጿል።

በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ ሁላችንም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታድየም በመገኘት የሃገራችንን ስም ከፍ አድርገን ለአለም ልናስተዋውቅ ይገባል::

#የዝግጅቱ ቦታ:-በአዲስ አበባ ስታዲየም

#የፊታችን እሁድ:- ሰኔ 5/2014

#መግቢያ ትኬት :- መደበኛ 500 ብር፣ VIP-1000 ብር

#መግቢያ ትኬት በዳሽን ባንክ ቅርንጫፎችና በአሞሌ መተግበሪያ ያገኛሉ።
2025/07/07 21:53:11
Back to Top
HTML Embed Code: