Telegram Web Link
ይህን ቪዲዮ ልክ እንደ ዞምቢ እረፍትና እቅድ ሳይኖረው ለሚያጠናው ጓደኛችሁ አሁኑኑ ላኩለት! 🧟 ወይስ... ያ ዞምቢ እናንተ ናችሁ? 🤔

እውነት እንነጋገር! ፕላን የለም፣ በመጨረሻው ደቂቃ ሁሉንም ለመጨረስ አይናችሁ እስኪጠቁር ድረስ እረፍትና እንቅልፍ ሳትወስዱ ትታገላላችሁ።

😤 መጨረሻው ደግሞ? ጭንቀት፣ ግራ መጋባት፣ እና ምንም ውጤት! ይሄ የጥናት መንገድ አይደለም ራስን ማጥፋት ነው።

ኧረ..... ወገን STUDY SMART NOT HARD!

https://vm.tiktok.com/ZMAaEnqsb/
15😁6💯1
🎉 አስደሳች ዜና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች!

ለማትሪክ ፈተና ዝግጅት ጀምራችኋል? ስኬታችን አሁን ይጀምራል!

ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ስኬታማ የምትሆኑት አስቀድማችሁ ስትዘጋጁ ነው! Globedock Academy ሁልጊዜም ከጎናችሁ አለ።

ፈተናውን በልበ ሙሉነትና በብቃት እንድትወጡት እንፈልጋለን።

በቅርቡ በቲክቶክና በሌሎችም ገጾቻችን፣ የግሎብዶክ ምርጥ የሒሳብ መምህር የመግቢያ ፈተና ማትሪክስ ጥያቄዎችን በቀላሉና ግልጽ በሆነ መንገድ ያሳያችኋል!

በሚቀጥሉት ቀናት፣ የሒሳብ የማትሪክ ጥያቄዎቻችሁን የምትልኩበት ቀላል መንገድ እናሳውቃችኋለን!
ያስቸገሯችሁን ጥያቄዎች አብረን እንሰራለን፤ መምህራችንም ለእናንተ ጥያቄዎች ቅድሚያ ይሰጣሉ።

የሒሳብ የማትሪክ ጥያቄዎች ዝርዝር አሁኑኑ አዘጋጁ
Globedock Academy ጋር ቀድሞ መዘጋጀት ለላቀ ውጤት ቁልፍ ነው! 💪

ማትሪክ ይታለፋል!
72👍18👏9😁6👌3
GlobeDock Academy pinned «🎉 አስደሳች ዜና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች! ለማትሪክ ፈተና ዝግጅት ጀምራችኋል? ስኬታችን አሁን ይጀምራል! ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ስኬታማ የምትሆኑት አስቀድማችሁ ስትዘጋጁ ነው! Globedock Academy ሁልጊዜም ከጎናችሁ አለ። ፈተናውን በልበ ሙሉነትና በብቃት እንድትወጡት እንፈልጋለን። በቅርቡ በቲክቶክና በሌሎችም ገጾቻችን፣ የግሎብዶክ ምርጥ የሒሳብ መምህር የመግቢያ ፈተና ማትሪክስ ጥያቄዎችን…»
Tired of History That Just Doesn't Click? 🤯

We get it. History can feel like endless dates 📅, confusing names 🏛, and complicated timelines .

It's tough when everything feels like just memorizing instead of understanding 📚.

Here’s the good news: That struggle ends now! 🎉

We're bringing the new HISTORY subject to GlobeDock Academy, taught by incredible, engaging teachers 👩‍🏫👨‍🏫 who know exactly how to turn those confusing moments into Aha! moments 💡

No more memorizing, start understanding! 🧠

📲To get full access to the History subject and all our other courses, DOWNLOAD the GlobeDock Academy app today and get your subscription!

👉🏼 https://bit.ly/4nd2Znc
28🥰5👏3🔥2🙏1
ይህን ቪዲዮ እያያችሁ የማታዛጉ ከሆነ ልዩ ናችሁ! 😮‍💨

አንድ ሰው ሲያዛጋ ስናይ ለምን እናዛጋለን? ስሜታዊ ግንኙነት ነው!

Watch the video and tell us what you think!👇

https://vm.tiktok.com/ZMAHceV1v/
8😁7👍3
18👍13😁9🤯3👌3👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎓የማትሪክ ፈተና ዝግጅት ከእኛ ጋር ቀላል ነው!

የማትሪክ ፈተና ዝግጅት ከባድ መሆን የለበትም! ግሎብዶክ አካዳሚ የተወሳሰበውን የትምህርት ጉዞዎን ወደ ቀላል እና ስኬታማ ልምምድ ይለውጠዋል። በስልካችሁ ብቻ፣ በየትኛውም ቦታ ሆናችሁ፣ ያለ ምንም ውጣ ውረድ በልበ ሙሉነት ለመዘጋጀት ጊዜው አሁን ነው።

በአንድ መተግበሪያ ውስጥ ሁሉንም ያግኙ፡
በምሳሌ የታገዙ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች (Lecture Videos)
ለመከለስ የሚረዱ አጫጭር ማስታወሻዎች (Short Notes)
ራስን ለመፈተንና ለማዘጋጀት ጥያቄዎች (Quizzes)
ተጨማሪ የማብራሪያና የጥያቄዎች ስብስብ በቅርብ ቀን!

🎁 ልዩ ቅናሽ ዕድል! ከአንድ በላይ የትምህርት ክፍል ለምትመርጡ ተማሪዎች፣ ለእያንዳንዱ ክፍል እስከ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📲 አፕልኬሽናችንን አሁኑኑ ከGoogle Play ወይም Apple App Store ያውርዱና ዛሬውኑ ይጀምሩ።
👉🏼 https://bit.ly/4nd2Znc
43👍13👌2👏1😁1
📣 WANTED: GLOBEDOCK ACADEMY STUDENT AMBASSADORS!

👩‍🏫 Globedock is expanding its Student Ambassador team to include over 250 students from Grades 7 to 12 across Addis Ababa.

We are strongly encouraging all students in Grades 7, 8, and 9 to apply!

Requirements:

Good academic standing (good grades).

Active participation in school clubs or study groups.

Social and communicative, with a passion for sharing study tips and resources.

🎁 Benefits:
The program offers big rewards, along with coaching, professional support, recognition, and exclusive perks designed to help you succeed.

💻 How to Apply:

Simply fill out the application using the link provided below. Spots are limited, so apply right away!

👉🏼 https://shorturl.at/WeUPQ

#GlobedockAmbassador #StudentLeader #AddisAbabaStudents #EducationEthiopia #ApplyNow
33🔥4💯4👏3👌2😁1
💫We've made it easier than ever to get the help you need.

Have a question about a course, your account, or just want to stay updated?

📲 Jump into our Telegram Support chat! It's the most convenient way to talk directly to the GlobeDock Academy team.

https://www.tg-me.com/globedock_academy_support_bot
116👌1
WANTED: GLOBEDOCK ACADEMY STUDENT AMBASSADORS!

👩‍🏫 Globedock is expanding its Student Ambassador team to include over 250 students from Grades 7 to 12 across Addis Ababa.

To apply for the Student Ambassador program, find the link in our Telegram bio

Watch the video on TikTok

https://vm.tiktok.com/ZMACDFhu6/
16👏3👌2
🚨የግሎብዶክ አካዳሚ Student Ambassador የመሆን እድል! እንዳያመልጣችሁ!

አዲስ አበባ ውስጥ ከ7ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የምትማሩ ተማሪዎች በሙሉ፡- ግሎብዶክ አካዳሚ ከ250 በላይ ተማሪዎችን የሚቀበልበትን የአምባሳደርነት ፕሮግራም ይፋ አድርጓል!

📢 ልዩ ጥሪ ለ7ኛ፣ 8ኛ እና 9ኛ ክፍል ተማሪዎች፡- አሁኑኑ ተመዝገቡ!

ምን ያስፈልጋል? በጣም ቀላል ነው!

🟢ጥሩ ውጤት መኖር

🟢 ማህበራዊ መሆን እና የትምህርት ቤት ክበባትና የጥናት ቡድኖች ንቁ አባል መሆን።

🟢 ጓደኞችን በትምህርት ለመደገፍ ፍላጎት ያለው!

🎁 ጥቅሞቹስ? በጣም ነው የሚያጓጓው!

ይህ አምባሳደርነት ትልቅ ጥቅም አለው። ከተለመደው በላይ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ፡-

🟢የ1 ዓመት ሙሉ ነጻ የግሎብዶክ አካዳሚ ምዝገባ (Subscription)!

🟢 በገንዘብ የሚሰጥ ተጨማሪ ሽልማት (Cash Prize)!

🟢የአመራር ክህሎት ማጎልበቻ ስልጠና (Coaching)!

🟢 ከግሎብዶክ የተማሪ አምባሳደርነት ሰርተፍኬት (Certificate and Recommendation Letter)

🟢ልዩ ድጋፎች እና ትልቅ እውቅና ማግኘት።

🚀 አሁኑኑ ተመዝገቡ!
ቦታው በጣም ትንሽ ነው! ሊንኩን ተጭናችሁ የምዝገባ ቅጹን ዛሬውኑ ሙሉ።

👉🏼 https://shorturl.at/WeUPQ
26👍3🥰3👌1
GlobeDock Academy pinned «🚨የግሎብዶክ አካዳሚ Student Ambassador የመሆን እድል! እንዳያመልጣችሁ! አዲስ አበባ ውስጥ ከ7ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የምትማሩ ተማሪዎች በሙሉ፡- ግሎብዶክ አካዳሚ ከ250 በላይ ተማሪዎችን የሚቀበልበትን የአምባሳደርነት ፕሮግራም ይፋ አድርጓል! 📢 ልዩ ጥሪ ለ7ኛ፣ 8ኛ እና 9ኛ ክፍል ተማሪዎች፡- አሁኑኑ ተመዝገቡ! ምን ያስፈልጋል? በጣም ቀላል ነው! 🟢ጥሩ ውጤት መኖር…»
😂 Send this to that friend who mixes up “hear” and “here” every time!

Watch the full video on TikTok and tell us what common English mistake do you make? 👀

https://vm.tiktok.com/ZMACsgvNa/
28👏5👍3👌2
ለግሎብዶክ አካዳሚ አምባሳደር ፕሮግራም ተመዝግባችኋል?
Anonymous Poll
25%
yes
75%
Not yet
9🔥6👌2👍1
It’s finally the weekend! 🌞

After a week full of classes, deadlines, and lessons, it’s time to slow down and breathe. Spend time with your friends, catch up with family, or just enjoy a quiet moment for yourself.

Weekends aren’t only for rest they’re also a chance to reflect on how far we’ve come, celebrate small wins, and set new goals for the week ahead.

Here’s to balance, good vibes, and a fresh start next week! 🙌🏽

What’s one thing you’re doing this weekend to recharge? 💭

#HappyWeekend #GlobeDockAcademy #StudentLife #WeekendVibes #ReflectAndRecharge
50👍6👌5
Consistency is the bridge 🌉 between where you are and where you want to be 🎯.

Don't aim for perfect, aim for consistent effort 💪 every single day this week. Let's make average a thing of the past! 🚀

#MondayMotivation #StudentLife #Excellence
👏117🔥5
the most effective study method for each subject

If you want to learn more about each study method, comment ‘method’ below!

watch the full video on tiktok

https://vm.tiktok.com/ZMAV2MPUx/
16👍2
2025/10/21 01:11:09
Back to Top
HTML Embed Code: