❌ ረጅም ሰአት ማጥናት ይበቃል። የማትሪክ ፈተና በድንቅ ውጤት ለማለፍ 5ቱ ሚስጥሮች እነዚህ ናቸው!
watch the full video on TikTok
https://vm.tiktok.com/ZMAVqmjuq/
watch the full video on TikTok
https://vm.tiktok.com/ZMAVqmjuq/
TikTok
TikTok · GlobeDock Academy
Check out GlobeDock Academy’s video.
❤9👏9💯1
Young changemakers, your voice matters!
Join #LeadingSDG4Youth for an online consultation to help co-design the youth-led Guide for implementing UNESCO’s 2023 Recommendation on Education for #Peace, #HumanRights and Sustainable Development.
This is your chance to influence policy and share lived experience for youth and student engagement. ✊
💬 Languages: English / French / Spanish
🔗 Register now: https://www.unesco.org/sdg4education2030/en/articles/youth-consultation-youth-led-guide-implementation-unesco-2023-recommendation-education-peace-human

❤11👌2👍1
🚨 የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ፡
ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባስቀመጠው ጥብቅ መመሪያ መሠረት፣ ፈተና ለመውሰድ ዋነኛው ቅድመ ሁኔታ ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) መያዝ ነው።
አስገዳጅ ህጎች:
መታወቂያውን ከፈተና ምዝገባ በፊት ማውጣትና በእጅ መያዝ አለባችሁ።
ማስጠንቀቂያ፡ ብሔራዊ መታወቂያ የሌለው ተማሪ ፈተና መመዝገብ ወይም መፈተን በፍጹም አይችልም።
የምዝገባ ጊዜ እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ቤተሰቦቻችሁን፣ መምህራኖቻችሁን ወይም የትምህርት ቤት አመራሮችን በማነጋገር መታወቂያችሁን በአስቸኳይ አውጡ!
ለፈተናው ዝግጅታችሁ እንዳይስተጓጎል፣ ከወዲሁ ተዘጋጁ!

❤11👍6🙏3
Physics Lovers & Physics Fighters: This lecture is for you.
Master the material in minutes and learn physics with the best teacher at Globefock Academy!
Hit 'Save' and let's get that grade up! 📈
watch the full lecture video on TikTok
https://vm.tiktok.com/ZMAq2U8E8/
Master the material in minutes and learn physics with the best teacher at Globefock Academy!
Hit 'Save' and let's get that grade up! 📈
watch the full lecture video on TikTok
https://vm.tiktok.com/ZMAq2U8E8/
TikTok
TikTok · GlobeDock Academy
Check out GlobeDock Academy’s video.
🙏10👌2❤1
ሰላም! የግሎብዶክ አካዳሚ ተማሪዎች!
✨በሁሉም ተማሪ የሚወደዱት መምህር ግርማ እና ኢኮኖሚክስ መምህር እየሩሳሌም ለጥያቄና መልስ ዝግጁ ናቸው
🙋♀️🙋♂️ስለ መምህሮቻችሁ ማወቅ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ጥያቄ አሁኑኑ ኮሜንት ላይ ፃፉልን!
አስቂኝ፣ አጭር እና አጓጊ የሆኑ ጥያቄዎችን እንጠብቃለን።
💬አሁኑኑ ጠይቁ! ዕድሉን እንዳያመልጣችሁ!
https://vm.tiktok.com/ZMAqj6tCy/
✨በሁሉም ተማሪ የሚወደዱት መምህር ግርማ እና ኢኮኖሚክስ መምህር እየሩሳሌም ለጥያቄና መልስ ዝግጁ ናቸው
🙋♀️🙋♂️ስለ መምህሮቻችሁ ማወቅ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ጥያቄ አሁኑኑ ኮሜንት ላይ ፃፉልን!
አስቂኝ፣ አጭር እና አጓጊ የሆኑ ጥያቄዎችን እንጠብቃለን።
💬አሁኑኑ ጠይቁ! ዕድሉን እንዳያመልጣችሁ!
https://vm.tiktok.com/ZMAqj6tCy/
TikTok
TikTok · GlobeDock Academy
Check out GlobeDock Academy’s video.
❤18👏6👌3
#Importantupdate
👋 ሰላም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
ለፈተና ዝግጅት የሚጠቅማችሁ ትልቅ መረጃ ይዘን መጥተናል!
💡 የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ይዘቶች ይፋ ሆነዋል ይህ ማለት አሁን በትክክል ምን ላይ ማጥናት እንዳለባችሁ ማወቅ ትችላላችሁ።
ፈተናው ላይ የሚያጋጥሟችሁ የትምህርት አይነቶች (Subjects):
🔬ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (Natural Science):
✅ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ እና ባዮሎጂ
🌍 ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (Social Science):
✅ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ እና ኢኮኖሚክስ
ምን ማጥናት አለባችሁ? (Content Coverage):
👉🏼 የክፍል ደረጃ: ፈተናው ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች እና በመጽሐፋችሁ ውስጥ ያሉትን ሁሉም ምዕራፎች ይሸፍናል።
👉🏼 የ10ኛ - 12ኛ ክፍል ትምህርቶች የሚዘጋጁት በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት (New Curriculum) መሰረት ነው።
👉🏼 የ9ኛ ክፍል ጥያቄዎች የሚመጡት ግን ከቀድሞውና ከአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የጋራ ይዘቶች ላይ ብቻ ነው።
ጥያቄዎቹ የሚወጡት ከተማራችሁት ስርዓተ ትምህርት እና ከተማሪው መጽሐፍ ላይ ብቻ ስለሆነ ከሌላ ቦታ መረጃ አትጠብቁ።❗️
ፈተናውን የምትወስዱበት መንገድ (Exam Format):
💻📝 ፈተናው በኦንላይን (በበይነ መረብ) እና በወረቀት (Paper-based) ይሰጣል
አብዛኛዎቻችሁ በኦንላይን እንድትፈተኑ እየተሰራ ስለሆነ፣ ራሳችሁን ለኦንላይን ፈተና አዘጋጁ!
ይሄንን እንደ ትልቅ እድል ተጠቅማችሁ ዝግጅታችሁን አጠንክሩ 💪
ግሎብዶክ አካዳሚ መልካም ጥናት ይመኝላችኋል! ✅

❤36🙏32👌8🔥4👏4
📚 Grade 10 — Quadratic Functions in Geometric Problems is available on TikTok right now!
Check it out now ! 📐
#Grade10 #MathMadeEasy #TikTokLearning
https://vm.tiktok.com/ZMAbN3y3q/
Check it out now ! 📐
#Grade10 #MathMadeEasy #TikTokLearning
https://vm.tiktok.com/ZMAbN3y3q/
TikTok
TikTok · GlobeDock Academy
Check out GlobeDock Academy’s video.
❤17🔥3