Telegram Web Link
" ስንጠብቅ ያነበረው ይህንን ውጤት ነው " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

በ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት 585,879 ተማሪዎች መካከል 48,929 ተማሪዎች 50 በመቶ አምጥተው አልፈዋል። ይህም 8.4 በመቶ ነው።

በ2016 ዓ/ም ከ674,823 ተማሪዎች ያለፉት 36,409 ወይም 5.4 በመቶ ነበሩ።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በ2017 ዓ/ም ተማሪዎች ስላስመዘገቡት ውጤት ምን አሉ?

" ስንጠብቅ ያነበረው ይህንን ውጤት ነው።

የመጀመሪያ ሾክ ነበር ከዛ ግን በራሱ ውጤት የሚያልፍ ተማሪ እየመጣ ነው።

የፈተና ስርአታችን ሊያመጣው የሚፈልገው ውጤት እየመጣ ነው ትክክለኛው መስመር መሆኑን የተረዳንበት ነው።

ይህንን ሃገር የሚጠበቅበት ቦታ ለማድረስ ለእዛ የሚበቃ ትውልድ እያፈራን ነው።

በእዚሁ እንዲቀጥል ነው የምንሰራው።

15-20 በመቶ የሚሆን ማክሲመም ተማሪ እንዲያልፍ ነው የምንሰራው ሁለት እና ሦስት አመት ይፈጅብናል ነገር ግን እንደርስበታለን።

ዘንድሮም ጥሩ ውጤት ነው የመጣው ነው ነገር ግን የሚያኩራራ አይደለም በሚቀጥሉት ሦስት አመታት የተሻለ ውጤት ይመጣል " ብለዋል።
29💯7👍2
ሰላም ተማሪዎች!
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ከሰዓት በኋላ በ6:00 (12:00) ይፋ እንደሚሆን ተነግሯል።
ይህ ለብዙዎቻችሁ የብዙ ወራት የትጋት ጉዞ የመጨረሻ ምዕራፍ ነው። አሁን በዚህ ሰዓት አንዳንዶቻችሁ ጭንቀት፣ ሌሎቻችሁ ደግሞ መጓጓት ሊሰማችሁ እንደሚችል እናውቃለን። አሁን ምን እየተሰማችሁ ነው?
Anonymous Poll
30%
ደስታና ጉጉት 🎉
32%
ፍርሃትና ጭንቀት 😟
38%
ድብልቅ ስሜት 🤔
31😁6👏5🤯4👍2
የ2017 12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች፣የፈተና ውጤት እንዴት ነበር?

ውጤታችሁ ከ500 በላይ ከሆነ፣ በውስጥ መስመር አናግሩን።

👉@globedock_academy
🔥1711
🔔 ውጤታችሁ ላይ ስህተት ያጋጠማችሁ ተማሪዎች!

የሁለተኛው ዙር የፊዚክስ ፈተና ውጤት ላይ ችግር እንዳለ በመገለጹ፣ ስህተቱን ለማስተካከል የቅሬታ ማቅረቢያ ሊንኩ ክፍት ሆኗል። በዚህ ዓመት የታዩ የእርማት ስህተቶች እንደሚስተካከሉ የተገለጸ ሲሆን፣ አቤቱታችሁን አስገብታችሁ ውጤታችሁ እንዲታረም ማድረግ ትችላላችሁ።

ቅሬታችሁን ለማስገባት 👉🏼http://result.eaes.et

ቅሬታ ለማቅረብ ይህንን ፎርም ተጠቀሙ! 👇

Dear EAES,

I am writing to report a significant issue with the scoring of the second-round online Physics exam. The test had 60 questions, but my result was not scaled to a 100% grade. Instead, the final score was calculated directly from a 60-point total, which has resulted in an inaccurate representation of my performance.

I kindly request that you review and correct this issue by converting my score to the appropriate 100% scale.

Sincerely,

[Your Name]
[Your Exam ID]
34👍7🔥1🙏1
🎊 Proudly celebrating a few of the students who scored 500 and above on the 2017 national exam!

👏A huge congratulations to you all.

📖 To all 2018 exam takers, start your journey to success early with Globedock Academy.
👏1911🔥4
🎊 Proudly celebrating a few of the students who scored 500 and above on the 2017 national exam!

👏A huge congratulations to you all.

📖 To all 2018 exam takers, start your journey to success early with Globedock Academy.
👏4715🔥4😁1💯1
🚨ግሎብዶክ አካዳሚ ትልቅ ቻሌንጅ ይዞ መጥቷል! 🎉

🎁 ለ100 ተማሪዎች ሙሉ አመታዊ የግሎብዶክ አካዳሚ ፓኬጅ ተዘጋጅቷል

📲 በዚህ ታላቅ ቻሌንጅ ለመሳተፍ እና ለመሸለም፣ የቲክቶክ ገጻችንን አሁኑኑ ፎሎው አድርጉ። 👉🏼https://tinyurl.com/4dssr38d

🟣 ከዚያም ዛሬ ማታ በትክክል 1፡00 ላይ በሚለቀቀው ቪዲዮ ላይ ላይክ፣ ኮሜንት እና ሊንኩን ኮፒ በማድረግ የውድድሩ ተካፋይ መሆን ትችላላችሁ!

መልካም ዕድል!
19👍10👌4
GlobeDock Academy pinned «🚨ግሎብዶክ አካዳሚ ትልቅ ቻሌንጅ ይዞ መጥቷል! 🎉 🎁 ለ100 ተማሪዎች ሙሉ አመታዊ የግሎብዶክ አካዳሚ ፓኬጅ ተዘጋጅቷል 📲 በዚህ ታላቅ ቻሌንጅ ለመሳተፍ እና ለመሸለም፣ የቲክቶክ ገጻችንን አሁኑኑ ፎሎው አድርጉ። 👉🏼https://tinyurl.com/4dssr38d 🟣 ከዚያም ዛሬ ማታ በትክክል 1፡00 ላይ በሚለቀቀው ቪዲዮ ላይ ላይክ፣ ኮሜንት እና…»
🏫 ለዩኒቨርሲቲ ፍሬሽማኖች በሙሉ

🎓 የዩኒቨርሲቲ ህይወት ሊጀምር ነው! ዝግጅታችሁ ላይ ምንም እንዳይጎድል፣ ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ።

🛄 የዩኒቨርሲቲ ዝግጅታችሁን ያለ ጭንቀት ለመጨረስ እና ምንም ነገር እንዳትረሱ፣ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን ተመልከቱ።

Like, comment and copy link !

👉 https://www.tiktok.com/@globedockacademy/video/7551041447508626694
10
2025/10/24 18:05:25
Back to Top
HTML Embed Code: