Telegram Web Link
🧪Learn how to balance chemical equations with the algebraic method.

🥼Teacher Girma makes chemistry simple & clear!

Watch the video here 👉https://vm.tiktok.com/ZMAU5pXC1/
👍126💯1
⏺️ የቴሌግራም ላይቭ ሴሽን!

ዛሬ ማታ ከ2 ሰዓት ጀምሮ ለ 30 ደቂቃ ብቻ የሚቆይ ስለ አዲሱ የግሎብዶክ አካዳሚ አፕ እና አዳዲስ ባህሪያት የምንነጋገርበት ልዩ የቴሌግራም ላይቭ ሴሽን አዘጋጅተናል።

በዚህ ቀጥታ ስርጭት ላይ፣ አፕሊኬሽኑን እንዴት በተሻለ መንገድ መጠቀም እንደምትችሉ እና አዲሶቹን አማራጮች በዝርዝር እናስተዋውቃችኋለን።

እንዲሁም ጥያቄና መልስ የምናደርግበት ሰዓት ስለሚኖር፣ ማንኛውንም ያላችሁን ጥያቄ እዛው ላይ ጠይቃችሁ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ።

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

#GlobeDockAcademy #LiveSession #StudySmart #NewFeatures
👍1615👌3
GlobeDock Academy pinned «⏺️ የቴሌግራም ላይቭ ሴሽን! ዛሬ ማታ ከ2 ሰዓት ጀምሮ ለ 30 ደቂቃ ብቻ የሚቆይ ስለ አዲሱ የግሎብዶክ አካዳሚ አፕ እና አዳዲስ ባህሪያት የምንነጋገርበት ልዩ የቴሌግራም ላይቭ ሴሽን አዘጋጅተናል። በዚህ ቀጥታ ስርጭት ላይ፣ አፕሊኬሽኑን እንዴት በተሻለ መንገድ መጠቀም እንደምትችሉ እና አዲሶቹን አማራጮች በዝርዝር እናስተዋውቃችኋለን። እንዲሁም ጥያቄና መልስ የምናደርግበት ሰዓት ስለሚኖር፣ ማንኛውንም…»
🚨የመጀመሪያው ዙር ቻሌንጅ አሸናፊዎች!

በግሎብዶክ አካዳሚ የመጀመሪያ ዙር ቻሌንጅ ላይ በንቃት ተሳትፋችሁ፣ እድለኞች ሆናችሁ ለወጣችሁ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

አሸናፊዎች ሽልማታችሁን በሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ የምትቀበሉ ይሆናል።

ለተሳተፋችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። እያንዳንዱ ቅዳሜ አዳዲስ አሸናፊዎችን የምናሳውቅ ስለሆነ፣ ቪዲዮዎቻችሁን መስራት በመቀጠል አሁንም እድል አላችሁ።

https://vm.tiktok.com/ZMAUxFQUg/
15🔥13🤯7👍2
Live stream started
Live stream finished (2 minutes)
Live stream started
Live stream finished (37 minutes)
አዲሱ የትምህርት ዘመን በልዩ እድል ተጀምሯል!

ግሎብዶክ አካዳሚ ተማሪዎችን ለማበረታታት አመታዊ ምዝገባን በ2,500 ብር ብቻ አዘጋጅቷል።

በዚህም እስከ 28% ቅናሽ ታገኛላችሁ ይህን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ የትምህርት ጊዜያችሁን የተሻለ እና የበለጠ ውጤታማ አድርጉት።

አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👉🏼 https://bit.ly/4nd2Znc
10😁4👍2🙏2
እጅግ በጣም በቀላሉ፣ ዓይኖቻችሁን ጨፍናችሁ ሊሰሩት የሚችሉት የሂሳብ ስሌት!

ሙሉ ቪዲዮውን አሁኑኑ በቲክቶክ ላይ ይመልከቱ!
like, comment and copylink

https://vm.tiktok.com/ZMAyH4HWX/
13👍4👏4🔥3
📶 ተማሪዎች፣ ለማጥናት ኢንተርኔት ያስፈልገኛል ብላችሁ አትጨነቁ!

📲 አሁን ግሎብዶክ አካዳሚ ላይ ያሉትን ሁሉንም ትምህርታዊ ቪዲዮዎች እና ማስታወሻዎች አንድ ጊዜ ብቻ በማውረድ በማንኛውም ቦታ እና በማንኛውም ጊዜ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ።

ይህ አዲስ አገልግሎት፣ የትምህርት ጊዜያችሁን ሙሉ በሙሉ እንድትቆጣጠሩ ያደርጋችኋል። ዳታ አያስፈልግም፣ የዋይፋይ ፍለጋ የለም በቃ! አፕልኬሽኑን አውርዳችሁ ዛሬውኑ ማጥናት ጀምሩ።

Watch the video on TikTok

👉https://vm.tiktok.com/ZMAyQhLhT/
25👍7👌1
GlobeDock Academy pinned «አዲሱ የትምህርት ዘመን በልዩ እድል ተጀምሯል! ግሎብዶክ አካዳሚ ተማሪዎችን ለማበረታታት አመታዊ ምዝገባን በ2,500 ብር ብቻ አዘጋጅቷል። በዚህም እስከ 28% ቅናሽ ታገኛላችሁ ይህን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ የትምህርት ጊዜያችሁን የተሻለ እና የበለጠ ውጤታማ አድርጉት። አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👉🏼 https://bit.ly/4nd2Znc»
ከግሎብዶክ አካዳሚ አፕ ጋር በተያያዘ ችግር ወይም ጥያቄ ካለ፣ እዚህ የቴሌግራም ድጋፍ መስመራችን ላይ ያግኙን።

👉
https://www.tg-me.com/globedock_academy_support_bot
24👍3👏3👌2
🥇ማትሪክ ይታለፋል!

🟢 የዘንድሮውን የብሔራዊ ፈተና በልዩ ዝግጅት እና በልበ ሙሉነት ለመጋፈጥ ተዘጋጅታችኋል? ቀድሞ መዘጋጀት ለላቀ ውጤት ወሳኝ ነው!

📑 ግሎብዶክ አካዳሚ ገና ከጅምሩ ለእናንተ ተብሎ የተዘጋጀ ምርጥ የትምህርት መተግበሪያ ነው። በትምህርት ቤት ያልገባችሁ ወይም ከወዲሁ ለፈተናው በደንብ መዘጋጀት የምትፈልጉ ሁሉ፣ አሁን ባላችሁበት ሆነው በስልካችሁ ብቻ ማንኛውንም ትምህርት መከለስ ትችላላችሁ። ስኬታማ የትምህርት ዘመን ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን እገዛ ሁሉ እጃችሁ ላይ ታገኛላችሁ።

በግሎብዶክ አካዳሚ ያጠኑ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸውን እያረጋገጥን፣ ለእናንተም ይህንን ስኬት ለማምጣት ተዘጋጅተናል።

ትምህርቱ ላይ በቂ  እውቅት ባላቸው መምህራን የተዘጋጀውን

ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን  ( Lecture Videos )
አጫጭር ማስታወሻዎች (  Short Notes  )
ጥያቄዎች  (Quizzes)
ተጨማሪ የጥያቄዎችና የማብራሪያዎች ስብስብ በቅርብ ቀን!

🎁በተጨማሪም፣ ከአንድ በላይ የ ክፍል ለምትመርጡ ተማሪዎች፣ ለእያንዳንዱ ክፍል እስከ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📲 አፕልኬሽናችንን አሁኑኑ ከጎግል ፕሌይ ወይም ከአፕል አፕ ስቶር ላይ አውርዳችሁ ለላቀ ውጤት ዛሬውኑ መዘጋጀት ጀምሩ። ማትሪክ ይታለፋል!
👉🏼 https://bit.ly/4nd2Znc
39👍9👏4
Got a question? Globie has the answer.

🤖Meet Globie, your new study partner at GlobeDock Academy. If you're stuck on homework or just don't understand something, just type your question into the app!

💡It's the simplest way to get instant help and feel confident about school.

📲Ready for easier study sessions? Grab the app now!

👉🏼https://bit.ly/4nd2Znc

#studywithGlobie #GlobedockAcademy #Downloadnow
16
⬇️ የግሎብዶክ ተማሪዎች! የትምህርት ቪዲዮዎችን እና ማስታወሻዎችን (Notes) በቀላሉ በስልካችሁ ላይ እንዴት ማውረድ እንደሚቻል የሚያሳይ ሙሉ የቱቶርያል ቪዲዮ ይኸው!

አሁን ሁሉንም ነገር አውርዳችሁ በፈለጋችሁት ሰዓት ተመቻችታችሁ ተማሩ! 😉

💬ቀጣይ እንድንሰራላችሁ የምትፈልጉትን የቱቶርያል ቪዲዮ ኮሜንት ላይ ጻፉልን!

Watch the full video on TikTok 👇

https://vm.tiktok.com/ZMAPRjcyU/
21👏7👌3
GlobeDock Academy pinned «⬇️ የግሎብዶክ ተማሪዎች! የትምህርት ቪዲዮዎችን እና ማስታወሻዎችን (Notes) በቀላሉ በስልካችሁ ላይ እንዴት ማውረድ እንደሚቻል የሚያሳይ ሙሉ የቱቶርያል ቪዲዮ ይኸው! አሁን ሁሉንም ነገር አውርዳችሁ በፈለጋችሁት ሰዓት ተመቻችታችሁ ተማሩ! 😉 💬ቀጣይ እንድንሰራላችሁ የምትፈልጉትን የቱቶርያል ቪዲዮ ኮሜንት ላይ ጻፉልን! Watch the full video on TikTok 👇 https://vm.ti…»
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ፤

መልካም በዓል !

#GlobeDockAcademy
44🙏17🥰4🤯4🔥2
🥇ማትሪክ ይታለፋል!

🟢 የዘንድሮውን የብሔራዊ ፈተና በልዩ ዝግጅት እና በልበ ሙሉነት ለመጋፈጥ ተዘጋጅታችኋል? ቀድሞ መዘጋጀት ለላቀ ውጤት ወሳኝ ነው!

በግሎብዶክ አካዳሚ ያጠኑ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸውን እያረጋገጥን፣ ለእናንተም ይህንን ስኬት ለማምጣት ተዘጋጅተናል።

ትምህርቱ ላይ በቂ  እውቅት ባላቸው መምህራን የተዘጋጀውን

ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን  ( Lecture Videos )
አጫጭር ማስታወሻዎች (  Short Notes  )
ጥያቄዎች  (Quizzes)
ተጨማሪ የጥያቄዎችና የማብራሪያዎች ስብስብ በቅርብ ቀን!

🎁በተጨማሪም፣ ከአንድ በላይ የ ክፍል ለምትመርጡ ተማሪዎች፣ ለእያንዳንዱ ክፍል እስከ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📲 አፕልኬሽናችንን አሁኑኑ ከጎግል ፕሌይ ወይም ከአፕል አፕ ስቶር ላይ አውርዳችሁ ለላቀ ውጤት ዛሬውኑ መዘጋጀት ጀምሩ። ማትሪክ ይታለፋል!


https://vm.tiktok.com/ZMA5do8qv/
26🙏6😁5👌4👍3💯1
2025/10/31 10:51:06
Back to Top
HTML Embed Code: