Forwarded from Hk shopping (...)
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
#Dexamethasone
'ዴክሳሜታሰን' የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በሽታ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት ለመታገድ እንደሚረዳ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ።
ሳይንቲስቶቹ በህክምና ላይ ያሉና በቬንትሌተር የሚተነፍሱት ታማሚዎችን የመሞት እድል በአንድ ሶስተኛ እንደሚቀንስ የገለጹ ሲሆን በኦክስጅን ውስጥ ያሉትን የመሞት ዕድላቸውን በአንድ አምስተኛ እንደሚቀንስ ተናግረዋል፡፡
ይህ መድሃኒት የኮቪድ-19 ለማከም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተደረጉ ትልልቅ ሙከራዎች አንዱ መሆኑንም ነው የቢቢሲ ዘገባ የሚያመለክተው፡፡
ተመራማሪዎቹ የኮሮና ቫይረስ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ይህ መድሃኒት ጥቅም ላይ ውሎ ቢሆን ኖሮ የአምስት ሺ ሰዎችን ሕይወት ማትረፍ ይቻል እንደነበርም አስታውቀዋል፡፡
ይህ መድሃኒት (ዴክሳሜታሶን) ዋጋው በጣም አነስተኛ እና ለድሃ ሀገራትም ጭምር በቀላሉ ሊገዙት የሚችሉት መሆኑ ተገልጿል፡፡
ምንጭ፦ ቢቢሲ ፣ አል ዓይን
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

Forwarded from Deleted Account
ልጅ👦:- እማዬ ቆሎ ግዢልኝ
እናት🤶:~ ለምን
ልጅ👦:~ አይ የሆነ ጓደኛዬ ብዙ ቆሎ መብላት ያን ነገር ያሳድጋል ብሎኝ ነው
እናት🤶: በል እንካ ላንተ የ2 ብር ለአባትህ የ20 ብር ገዝተህ ና
😂😂😂😂
⚠️ምእመናን ታዲያ አንብቦ ላሽ የለም 🙄🔪
እናት🤶:~ ለምን
ልጅ👦:~ አይ የሆነ ጓደኛዬ ብዙ ቆሎ መብላት ያን ነገር ያሳድጋል ብሎኝ ነው
እናት🤶: በል እንካ ላንተ የ2 ብር ለአባትህ የ20 ብር ገዝተህ ና
😂😂😂😂
⚠️ምእመናን ታዲያ አንብቦ ላሽ የለም 🙄🔪
Forwarded from Habesha young girls🖤(Ethiopia) (Rob Man)
Some ladies close the doors, windows & curtains of the house just to dress up but still come outside half naked🤣
@robmanking
@robmanking
Forwarded from Organic Beef Tallow (Nati)
Men,
You want to know a good woman?
Observe how she sits on a motorcycle.
Simple test.🤫
@Never_Stop_Laughing
You want to know a good woman?
Observe how she sits on a motorcycle.
Simple test.🤫
@Never_Stop_Laughing
አዲስ ፍቅረኛሞች #chat ላይ
እሱ ~ የኔ ውድ #ከሳሎን_ወደ_ጓዳ
ስትሄጂ እንዳይደክምሽ #ታክሲ
ተጠቀሚ
እሷ ~ እሺ ውዴ ነገ #ካስነጠሰህ
# ይማርህ እሺ
እሱ ~ እሺ ወዴ #ቴክስት እስክትመልሺ
ድረስ ትናፍቂኛለሽ
😂😂😂
@miiikaaaah
እሱ ~ የኔ ውድ #ከሳሎን_ወደ_ጓዳ
ስትሄጂ እንዳይደክምሽ #ታክሲ
ተጠቀሚ
እሷ ~ እሺ ውዴ ነገ #ካስነጠሰህ
# ይማርህ እሺ
እሱ ~ እሺ ወዴ #ቴክስት እስክትመልሺ
ድረስ ትናፍቂኛለሽ
😂😂😂
@miiikaaaah
Forwarded from CRUISE STEPS SCHOOL A.A 9 - 12( ገብርኤል ግቢ)
Grade 10 mathematics Solid Geometry Final Note.docx
1.7 MB
Grade 10 mathematics Solid Geometry and Examples Final Note.docx