ሙዚቃ_ህይወቴ_@ma1og_ComedianTomas_x_Ahadu_Banana_ኮሜድያን_ቶማስ_x_አሃዱ_ባናና.aac
686.1 KB
''ባናና ''
ኮሜድያን_ቶማስ_x_አሃዱ_
Size= 686 KB
👇
☞join
የሙዚቃ ግጥም ለማግኘት 👇
👉 @ma1og
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEe572TunKN-1_Jbgw
🌹2020 new Ethiopian music 🌹
ሼር 🙏🙏
ኮሜድያን_ቶማስ_x_አሃዱ_
Size= 686 KB
👇
☞join
የሙዚቃ ግጥም ለማግኘት 👇
👉 @ma1og
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEe572TunKN-1_Jbgw
🌹2020 new Ethiopian music 🌹
ሼር 🙏🙏
የትምህርት ቤት አከፋፈት ሂደቱ በሶስት ዙር እንደሚከናወን ውሳኔ ሃሳብ ቀርቧል።
በዚህም መሰረት:
👉በመጀመሪያው ዙር ማለትም ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም:
በገጠር ወረዳና ቀበሌ ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ የውሳኔ ምክረ ሃሳብ ቀርቧል።
👉በ2ኛ ዙር ጥቅምት 16 ቀን 2013
ደግሞ በሁሉም የዞንና የክልል ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ ነው ምክረ ሃሳብ የቀረበው።
👉ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም
በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችም ትምህርት እንዲጀምሩ የውሳኔ ምክረ ሀሳብ ቀርቧል።
Via ENA
@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm

የ8ኛና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክቶም ሁሉም ተፈታኞች ለፈተና እንዲቀመጡ የሚል የውሳኔ ምክረ ሃሳብ መቅረቡ ተገልጿል።
👉የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ፈተና ላይ መቀመጥ የሚችሉት 7ኛ ክፍልን ተምረው ያጠናቀቁና የ8ኛ ክፍልን የአንደኛ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው።
👉በተመሳሳይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መውሰድ የሚችሉት የ11ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀቁና የ12ኛ ክፍልን የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው ተብሏል።
👉የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥም በምክረ ሀሳቡ ላይ ተጠቅሷል።
የትምህርት አሰጣጥ ሂደቱን በተመለከተ ለመንግስት ትምህርት ቤቶች የሚወጣው መመዘኛ በግል ትምህርት ቤቶችም ተፈጻሚ ይሆናል ተብሏል።

When I marry I wonder if God will be mad that I stole one of his angels😏😌
@Naughty_Dreams
@Naughty_Dreams
Shout out to the girls who reject every guy & still pick the wrong ones...I see you sis.