Telegram Web Link
ወድ የዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሁፍ ቤተሰቦች በፊልም ቀረፃ ምክኒያት ተቋርጦ የነበረውን መሰረታዊ የትወና ጥበብ እና ድርሰት ፁሑፍ ስልጠና መጀመራችንን እናስታውቃለን ኮርሱን ጀምራቹ ያቋረጣቹ ሰልጣኞች በተለመደው ሰዓት መምጣት ትችላላችሁ በዚ አጋጣሚ አዳዲስ ሰልጣኞችንም የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን

ለበለጠ መረጃ 0909523756

ዘፀአት ለጥበብ አዳማ
@gxmee
@gxmee
@gxmee
ወድ የዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሁፍ ቤተሰቦች በፊልም ቀረፃ ምክኒያት ተቋርጦ የነበረውን መሰረታዊ የትወና ጥበብ እና ድርሰት ፁሑፍ ስልጠና መጀመራችንን እናስታውቃለን ኮርሱን ጀምራቹ ያቋረጣቹ ሰልጣኞች በተለመደው ሰዓት መምጣት ትችላላችሁ በዚ አጋጣሚ አዳዲስ ሰልጣኞችንም የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን ::ኮርሱን ለመውሰድና የፊልም ስራዎችን ለመስራት ከእርሶ የሚጠበቀው ዋናው ነገር ፍላጎት ነው ለስልጠናው የማናስከፍል መሆኑን እንገልፃለን እድሉን ይጠቀሙበት

ለበለጠ መረጃ 0909523756

ዘወትር :-
ማክሰኞ እና ሐሙስ ከሰአት 10 ሰዓት
ቅዳሜ ጠዋት 4 ሰዓት ላይ

ዘፀአት ለጥበብ አዳማ
@gxmee
@gxmee
@gxmee
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 8661 ፊልም እነሆ #ህዳር_12 ታላላቅ አርቲስቶች በተገኙበት በድምቀት ይበረቃል
#FM_ፒክቸርስ ተዘጋጅቶ #በጌት_አርት_ፕሮሞሽን የቀረበ በስምጥ ሸለቆዋ እንቁ በ ናዝሬት(አዳማ) ኦሊያድ ሲኒማ ከቀኑ 8:00 አንዳያመጦ
@gxmee
@gxmee
@gxmee
💥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
📽📽🎥🎥🎞🎞🎞🎞🎞
🎥📽📸📷📀📷📸🎥📽
#የራስ ፍርድ 📺📺
#2014_አዲስ_ፊልም🎥📽
#በአብነው_አበራ_ተፅፎ
#በሀይልዬ_አዱኛ_ዳይሬክት_ተደርጓል
💥#አዲስ ፊልም💥 🎞
🎬#ከኤዞፕ ፊልም ፕሮዳክሽን
በሲኒማ ሞር ሞር
#ጥላዬ_በአዳማ
በብዙዎቻቹ የፊልም አፍቃሪያን ጥያቄ መሰረት ጥላዬ ወደ #አዳማ/ናዝሬት ሊመጣ ነው።
በቀን 01/08/2014 #ቅዳሜ ከ 8 ሰዓት ጀሜሮ #በኦልያድ_ሲኒሚ በድምቀት #ይመረቃል
አዘጋጅ:-Get-Art promotion & Event’s
@Getnat

@Get_Art
@Get_Art
@gxmee
@gxmee
ቅዱስ ጊዮርጊስ - ቢራ ወይስ ሰማዕት?

የቅዱሳን ስዕል አድህኖ በክብር መቀመጥ ሲገባው የቅዱስ ገዮርጊስ ስዕል ግን

1/ በየጠርሙሱ ተለጥፎ የሰካራም እጅ ያለ ንጽህና በድፍረት ይጨብጠዋል።

2/ ስዕል አድህኖው በየመጠጥ ቤቱ እየወደቀ ይረገጣል። ከቆሻሻ ጋር ተጠርጎ ይጣላል።

3/ በስሙ ታቦት መቀረጽ ሲገባው የሚያሰክር መጠጥ ሆኖ ስሙን ለማርከስ ተሰርቷል

4/ ኢትዮጵያ ከሰማዕቱ የምታገኘውን ክብርና ጥበቃ ለማሳጣት በ1915 ዓ.ም ጣሊያኖች አቅድው አቋቋሙት።

የሚገርመው መጠጡን የሚጠጣው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዩ ነው።
አንዳዴ እንደቀላል የምናያቸው ነገሮች ከፍተኛ የሆነ ጥፋቶች ናቸውና እንንቃ።

ይህን ጽሁፍ ያነበበ ለነፍሱ ይወስን!
Channel name was changed to «ዘፀአት ቴአትር እና ፊልም ማዕከል አዳማ»
Channel name was changed to «ዘፀአት ቴአትር እና ፊልም ጥበባት ማሰልጠኛ»
ሰላም ውድ የዘፀአት ቤተሰቦች
🌻🌺🌼🌼🌼🌻🌺🌼🌼🌼
🌻🌺🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼
እንኳን ለ 2015 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ
መልካም በዓል
መልካም አዲስ አመት

@gxmee
@gxmee
@gxmee
ከፍታ የአዳማ ወጣቶች ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰረታዊ የህብረት ሥራ ማህበር
ከፍታ የአዳማ ወጣቶች ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተወ/መሰረታዊ የህብረት ሥራ ማህበር የወጣቶች አንዱና ዋነኛ የሆነዉን የፋይናንስ ወይም የብድር አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ ከ አዳማ ከተማ የህብረት ሥራ ማደራጃ ጽ/ቤት የሥራ ፈቃድ አግኝቶ እጣ ወይም አክሲዮን በመሸጥ ላይ ይገኛል፡፡ የህብረት ሥራ ማህበሩ ወጣቶች የሚመሩት ፤ ወጣቶች ባለቤት የሆኑበትና የሚያስተዳድሩት ማህበር ነዉ፡፡
የማህበሩ ዓላማ
  ለወጣቶች ምቹ እና ተደራሽ የሆኑ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር አገልግሎቶችን በማቅረብ የወጣቶችን  ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ኑሮ ማሻሻል 
  ወጣቶች ከህብረት ሥራ ማህበሩ በአነስተኛ ወለድ የሚያገኙትን ብድር  አዋጭ በሆኑ የሥራ ዘርፎች ላይ በማዋል ለራሳቸዉ እና ለሌሎች የሥራ ዕድል እንዲፈጥሩ ድጋፍ እና ክትትል ማድረግ 
  የተለያዩ ሥልጠናዎችንና ትምህርቶችን በማዘጋጀት የማህበሩ አባላት ገንዘባቸዉን በአግባቡ እና በተገቢ መንገድ እንዲጠቀሙ በማድረግ የገንዘብ ቁጠባ ባህላቸዉ እንዲጎልበት ማድረግ
ህብረት ሥራ ማህበሩ የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች
  የመደበኛ ቁጠባ ፤ የፈቃደኝነት ቁጠባ ፤የትምህርት ቁጠባ ፤ የህጻናት ቁጠባና የ አዋቂዎች ቁጠባ
  ለንግድ ሥራ መጀመርያ እና ማስፋፍያ ፤ ለትምህርት እና ለሌሎች ማህበራዊ ጉዳዮች የሚሆን ብድር
ከሌሎች የገንዘብ ቁጠባና ብድር የሚለዩን አገልግሎቶች
  ቁጠባ በጀመሩ ከ 4 እስከ 6 ወር  ዉስጥ የተለያዩ የብድር አገልግሎቶችን በአነስተኛ ወለድ  እናበድራለን 
  የቆጠቡትን የገንዘብ መጠን እስከ አራት እጥፍ መበደር ይችላሉ
  ለወጣቱ ምቹ የሆኑ የተለያዩ የብድር ዋስትና አማራጮች አሉን
  የንግድ ሥራ ሥልጠና እና የምክር አገልግሎት በነጻ እንሰጣለን
አባል ለመሆን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
  ዕድሜ ከ 18 እስከ 29 ዓመት የሆነዉ/የሆናት እና ሙሉ ፍላጎት ያላዉ/ያላት
  ዝቅተኛ የዕጣ መጠን ማለትም 4 ዕጣዎችን በ 1000 ብር መግዛት የሚችል/የምትችል፡፡ የ 1 ዕጣ ዋጋ 250 ብር ነው
  በየወሩ መደበኛ የሆነ 300 ብር መቆጣብ የሚችል/የምትችል
  የመመዝገቢያ 200 ብር መክፈል የሚችል/የምትችል
  የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ/ መንጃ ፈቃድ/ ፓስፖርት ያለዉ/ያላት
የህብረት ሥራ ማህበር አባል ለመሆን ከወሰኑ 1200 ብር (የ 4 ዕጣ ዋጋና የመመዝገብያ ክፍያ)
በ አዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 01303959826900 ላይ በማስገባት ፈጥነዉ ይቀላቀሉን !
የከፈሉበትን ደረሰኝ ይዞ ሲመጡ የማህበሩ ደረሰኝ ይሰጦታል !
አድራሻችን ፡  ወደ ፒኮክ በሚወስደዉ መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ YNSD ቢሮ ያለበት ጊቢ ዉስጥ እንገኛለን፡፡
ስልክ ቁጥር   0912131689/....
ኑ! አብረን ከፍ እንበል !!
ከፍታ የወጣቱ አለኝታ !
ከፍታን ተቀላቀሉ ኑ አብረን ከፍ እንበል

@gxmee  ዘፀአት ለጥበብ አዳማ

@kfetaa1 ከፍታ አዳማ ወጣቶች ጥምረት
Kefeta Radio ከፍታ
<unknown>
ከፍታን ተቀላቀሉ ኑ አብረን ከፍ እንበል

@gxmee  ዘፀአት ለጥበብ አዳማ

@kfetaa1 ከፍታ አዳማ ወጣቶች ጥምረት
2025/07/03 06:51:36
Back to Top
HTML Embed Code: