ሰርጉን #በሊሞዚን ድል አርጎ ደግሶ እድሜ ልኩን በእግሩ🚶 የሚሄድ ሀበሻ ብቻ ነው😜
መኪናዬ🚙 ውስጥ የምከፍታቸውን ቀውጢ ቀውጢ 🎼ዘፈኖች🎶 ከYoutube ላይ አውርጄ ጨረስኩ አሁን የሚቀረኝ መኪናውን መግዛት ብቻ ነው🤣😅😅
እውነትም ጨዋ ያሳደጋት የጨዋ ልጅ ናት ሂውማን ሄሯን እኮ ነው እንደ ባርኔጣ አውልቃ ሰላም ያለችኝ🙈
"ሁሌ ሚስቴ አብራኝ ስትሆን ስልኳ የ✈️ ምልክት አለዉ I think ፓይለት የመሆን ፍላጎት አላት😳

"#አላለም_ይሄ_እንከፍ😂😂😂
በኩራት አልፎ አልፎ ከፌስቡክ ካምፓኒ ጋር እፃፃፈለሁ አላለኝም... ፓስዎርዱን እየረሳ የሚልኩለትን ኮድ እያነበበ እኮ ነው😜😂
#ቡና_አማረኝ_ብትይ ...

ደክሞኝ ቢሆን እንኳን መች እኔ ሰንፋለሁ
ብቻ አንቺ ከቆላሽ ለመውቀጡ አለሁ😜
እነኛን ሁሉ ቀልዶች የምትለቀው አንተ ነህ ? ሲያየዩህ ግን ሙድ የምትይዝ አትመስልም ያልሽኝ ልጅ...
° ° °
እንዴት . . . . . . . #እንዳናደድሽኝ
አንድ ቀበሌ የምትሰራ ካድሬ ቺክ ጠብሼ ተዋህደን #ስንባልግ😜 ማለቴ #ስንበለፅግ ብናድር ደስ ይለኛል ስላት...

#ያቀረብከው_ሀሳብ_በሙሉ ድምፅ ፀድቆልሃል
አ ለ ች ኝ 😂 😆 😀
ሙስሊም ጓደኛዬ ማርያምን ስለው ያምነኛል እሱም ወላሂ ካለኝ አምነዋለው። #ደስ_አይልም👍
ተኬ 17 መርፌ የሚለው ፊልም ላይ ሙድ ለትይዝ ሂደህ ነው ድንገት ካሜራ ውስጥ ያስገቡህ ይለኛል እንዴ😳

#ለመቀረጽ_ሔጄ_ሙድ_ያዙብኝ_እንጂ
በሥራ ላይ ጭንቀትን ለማስወገድ ከፈለክ

#ስራ_አትሂድ😂😂
ወንድሜ ሁሌ #ቤቲ ጋር ነኝ እያለ ይወጣል ለካ #Betting ነው የሚሄደው እኔ ደሞ ቤቲ የምትባል ቺክ የጠበሰ ምስሎኝ😂😜
ፍሬንድ የገጠር ቺክ እየጀነጀነ ሙድ ውስጥ እንድትገባ ከላይ እስከ ታች ሲዳብሳት...

አሁን ምን ትይዛለች ብለህ ነው እንዲ
የምትፈትሸኝ😳😡
አንዱ በጠዋት ደውሎ ያደረ Missed Call አግንቼ ነው አላለኝም....

#ማነህ_ወንድሜ አሙቀህ ብላው😜
አብዛኞቹ ጓደኞቼ መኪና ያዙ🚗 ስራ ያልነበራቸው ስራ ያዙ የተወሰኑት ትዳር ያዙ💏 አኔም የሆነ ነገር መያዝ አለብኝ አልኩና....
.
.
#ሙድ_መያዝ_ጀመርኩ🤣🤣😂
አንዷ ታክሲ🚘 ውስጥ አጠገቤ ተቀምጣ የሆነ ቦታ አቀሀለው ልበል አላለችም😁

አዎ,TV ፕሮግራሞች ካለቁ በኋላ
"#_እሽሽሽ" የምለው እኔ ነኝ¡😜
እንደ አግዚያብሔር ፍቃድ ቅዳሜ Over እወጣለሁ ትለኛለች #ገዳም የምትሄጂ መሰለሽ እንዴ😳🙊
ይሄ ደግሞ በጣም ቀጫጫ ከመሆኑ የተነሳ ካልሲ ራሱ በቀበቶ ነው የሚያደርገው"
Forwarded from Menas Cyber Solutions
Exciting Update!

Hello everyone, here's something special from Menas Cyber Solutions: We're all set to roll out our VIP Cybersecurity training sessions! Whether you're keen on improving your skills online or prefer hands-on learning in person, we've got just the thing for you!

We're ready to offer a thorough training program tailored to your needs, presented in three distinct levels: Basic, Intermediate, and Advanced Cyber Security Training.Where Each level is designed to match your interests and expertise,While introducing you to the dynamic world of cybersecurity and equipping you with the necessary skills.

Reach out to us for more details and secure your spot in our exclusive training sessions!

ሜናስ ሳይበር ሶሉሸንስ ልዩ የሳይበር ደህንነት ስልጠና ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀናል:: ስልጠናውን በ3 ደረጃዎች ማለትም በመሰረታዊ ፣ በመካከለኛ እና በከፍተኛ ደረጃ ለመስጠት ምዝገባ ጀምረናል።

ለመመዝገብና ለበለጠ ዝርዝር መረጃ

Website: https://menas-secure.com
phone: 0926691892
: 0924360242
email: [email protected]

#Training #Menas #cybersecurity
Forwarded from Menas Cyber Solutions
As a Cyber Security Startup we understand the importance of staying ahead of evolving cyber threats That's why we've crafted a special VIP training experience tailored to professionals like you who are serious about cybersecurity excellence.

We've officially started registration for our exclusive training session! Don't miss out on this incredible opportunity.

Reserve Your Spot Now! Simply fill out the form linked below to secure your place in our VIP training session

https://forms.gle/NBpy3MJDbzFJLVMT9

For More
Phone: 0926691892
telegram: www.tg-me.com/menasCyberSolutions
Email: [email protected]
Address: Bole, Wello Sefer, Dani Plaza, 4th Floor

#Training #EthicalHacking #CyberSecurity #Menas
2024/05/15 11:55:37
Back to Top
HTML Embed Code: