እኔ ባንች ፍቅር ስጠጣ ስጠጣ
ደስ ይበልሽና ሳይሽ ሽንቴ መጣ
የቡናሽን ማማር ቀን አይቸዋለሁ
እንዴት እንደቆላሽ ቀን አይቸዋለሁ
የሰማይ ስባሪ ከወዴት ይገኛል
አሁን መናፈቄን ማን ይነግርልኛል
ተቀበል .........🗣🗣

ያጡት እንደው
ብዬ ሲደባብሱት፣
°°°°°°°°°°°°°°°°°
መንታ ሆኖ አገኙት
በኩለ ሌሊት፡፡👩‍🎨🥂👩‍❤️‍💋‍👩
ተቀበል ..........🗣🗣

አስጎብዳጅ ነች ሚስቴ
በቀሚስ ባንሶላ፣x2
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ሲነጠፍ እንጃልኝ
አካሌ ካካሏ።🚪🗝🛌
ጀጎልና ግንቡ
እንደ ዛፍና ልጥ፣
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ይዋቀራሉ ወይ
እንደ ባሌ ቅምጥ፡፡
..............

ሆዱ ግራ ዘመም
ደረቱ የቀኝ፣
...............................
ብራና እየበላ
ሳይንስ አስረዳኝ፡፡
............

ከወገቧ ዳሌ
ካንገቷ የታለ፣
.............................
ለፊቷም ብሎ አይደል
ልቤ የታለለ፡፡
.............

የሰላም ፍፃሜ
ከጉልበት ካለፈ፣
...............................
የእውነት ልብ ይፈርዳል
እያክለፈለፈ፡፡
እኔ ለሞጣየ የምመኝለት
እሱ ሹፌር ሆኖ ዮኒ ረዳት
ካራ ቆሪ ብሎ ድንች መብላት
አሜሪካ ማሪኝ ቆይቶ እንዲላት

😂😂😂😜😃😜😂😂😂
እወድ ነበረ
እንጠጣም ነበረ ጠጅ በብርሌ
ማር ማር አለውሳ የቆሰለ አካሌ
አራት አምስት አመት ይቀመጣል ዳኛ
መውረዱ ሲያውቅ ግን ይሆናል ቀማኛ
በወር አንድ ጊዜ ጠያቂ አለኝ
የቤት ኪራይ አምጣ ብሎ የሚለኝ
ሀገሪ ተራራው ወንዛ ወንዙ ለምለም
ደረቅ እንጀራ እንኳን በ20 ብር የለም
😂😂😂😂😭💋😭😂😂😂😂
ያልገባው እስኪገባው
የገባው ግራ ገቤው
አንድ ጭዌ ላጫውታችሁ እስኪ ከቆይታ ቡኃላ ተመልሻለሁ ሸር ግድ ነው ?

ድሮ ድሮ ጅብ አህያን ይፈራው ነበር እና አህያን ሲያይ አያ ጅቦ ሲርቃት ሲሸሻት የተገረመችው ምስኪን አህያ ወንዝ ዳር ወሀ ሲጠጡ ተገናኙና እንዲህ ብላ ጠየቀችው አያ ጅቦ እንደው ምን አርጌ ነው የምትሸሸኝ : የምትርቀኝ : ስታየኝ የምደነብረው አለችው አያ ጅቦም ለካ ጆሮዋ ትልቅ ቀንድ መስሎት ነበርና እንዲ አላት እንደው ብቀርብሽ ደስ ባለኝ ነገር ግን ቀንድሽን እፈረዋለሁ አላት ? አህያም ተገርማ የምን ቀንድ ነው እረ ቀንድ የለኝም ብላ እየተንከባለለች ጆሮዋን እያጠፈች አሳየችው ይሄኔ አያ ጅቦ ተገረመና እንደዚህማ ከሆነ እስኪ ልንካው ብሎ ከተኛችበት ከላይዋ ተሰቀለና ደበስበስ አረገና ጆሮዋን ሲጨርስ ይወርዳል ብላ ብጠብቅ ወይ ፍንክች ይሄኔ አህያ ውረድ እንጂ ብትለው አሻፈረኝ ብሎ እዛው በላት ።
ሁለት ደቂቃ ብቻ ካሎት ያንብቡ

ፍቅር የሚሰጠውንም የሚቀበለውንም ይፈውሳል።

ሁለቱ ወንድማማቾች በቤተሰቦቻቸው እርሻ ላይ አብረው ይሰራሉ። አንደኛው ያገባና ብዙ ቤተሰብ ያለው ሲሆን ሌላኛው ገና ያላገባ ነበር። ሁልጊዜ በቀኑ መጨረሻ ላይ ወንድማማቾቹ ምርቱን እና ትርፉን ሁሉንም ነገር እኩል ይካፈሉ ነበር።

አንድ ቀን ብቻውን የሚኖረው ወንድም ለራሱ "ምርቱን እና ትርፋን እኩል መካፈላችን ትክክል አይደለም። እኔ የምኖረው ብቻዬን ነው ፤ የሚያስፈልገኝ ጥቂት ነው።" ብሎ አሰበ። ከዚያ በእያንዳንዱ ምሽት ከራሱ ጎተራ አንዳንድ ጆንያ እህል ይወስድና በእርሱና በወንድሙ ቤት መካከል ያለውን ሜዳ አቋርጦ በወንድምየው ጎተራ ውስጥ ያስቀምጣል።

ያገባው ወንድምም ለራሱ "ምርቱን ና ትርፋን እኩል መካፈላችን ፍትሀዊ አይደለም። እኔ ለሚመጡት አመታት የሚንከባከቡኝ ሚስት ና ልጆች አሉኝ። ወንድሜ ግን ማንም የለውም ፤ወደፊት የሚንከባከበው የለም። "ብሎ አሰበ። ስለዚህ በየምሽቱ ከራሱ ጎተራ አንዳንድ ጆንያ እህል እየወሰደ ሳያየው ወንድምየው ጎተራ ወስጥ ያስቀምጥ ነበር።

ሁለቱም ሰዎች ጎተራቸው ውስጥ ያለው እህል መጠኑ ባለመቀነሱ ለአመታት ይገረሙ ነበር። ከዚያ በአንድ ጨለማ ምሽት ሁለቱ ወንድማማቾች በድንገት ተጋጩ። ቀስ በቀስ ምን እየተከሰተ እንደነበር ተረዱ ከዚያ ሁለቱም የተሸከሟቸውን ጆንያዎቻቸውን ጥለው በእንባ ተቃቀፉ።

አስተማሪ ታሪክ ነውና ለወዳጅዎ ያጋሩ
አምና የሚጠፍው መብራቱ ነበር
ኔቶርኩም ተወጋ ደም መና ሲቀር
2024/05/02 12:58:22
Back to Top
HTML Embed Code: