Telegram Web Link
የዛሬው «የቱሕፈቱል አጥፋል 13» ቂርአት
ለደርስ ማስቀመጫ ብቻ በተዘጋጀው
ቻናል ውስጥ ታገኙታላችሁ¡

https://www.tg-me.com/durusteymi
https://www.tg-me.com/durusteymi
የዛሬው ደርሳችን የተጅዊድን አጠቃላይ
ፅንሰ ሐሳብና መግቢያ እንመለከታለን!!

ከምሽቱ 3:00 ሰአት ላይ ሳትርቁ ጠብቁን!!

አዲስ የኪታብ ደርስ:
«ሒዳየቱል ሙስተፊድ» ኪታብ ይጀመራል¡
Live stream started
Audio
◾️ [ ሹሩጡ ሶላት]

▫️【ክፍል 02】

🎙በወንድም አቡ ተይሚ
የዛሬው »የሒዳየቱል ሙስተፊድ» ቂርአት
ለደርስ ማስቀመጫ ብቻ በተዘጋጀው
ቻናል ውስጥ ታገኙታላችሁ¡

https://www.tg-me.com/durusteymi
https://www.tg-me.com/durusteymi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን ማስተናነስ ከኡለማዎቻችን ተማሩ¡
«ከኔ በላይ እዚህ ሐገር ላይ የተሻለ ዓሊም የለም!» የሚለው ንግግር የእውቀት ባለቤቶች ንግግር አይደለም።

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
Arbin
Αвυ тєумι ~ нαfυ
📍አዲስ የተጀመረ ኪታብ 

የኪታቡ ስም ፡
# አል አርበዑነ _ነወዊያህ

የዛሬው ደርስ ፡
ሀዲስ ቁጥር 17‑18

🎙 አቡ ሁበይብ

ቻናል 👇
https://www.tg-me.com/hafugraphics
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አልሐምዱሊላህ!! ሸይኻችን ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን የሱዑዲያ አጠቃላይ ሙፍቲ ተደርገው ተሹመዋል¡ መተናነስን የምንማረው ከእነዚህ ኡለማዎች ነው! ታሪካቸውን ሲናገሩ የሚያሳዩትን መተናነስ ተመልከቱና ሐገራችን ላይ «ከኛ በላይ አዋቂዎች የሉም!» እያሉ ጆሯችንን ሲያደሙን የነበሩትን አካላት አስተውሉ!!

«አዋቂዎች ማን እንደሆኑ ትረዳላችሁ!»

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
2025/10/23 05:49:27
Back to Top
HTML Embed Code: