Telegram Web Link
ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም  ⭐️
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩

እንደዚሁም ለኸይር ስራ እና
ጀነት ፈላጊዎች በሙሉ:✔️

☑️ሙሉ ለማንበብ ⬇️
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
❤️ www.tg-me.com/tdarna_islam/7537
❤️ www.tg-me.com/tdarna_islam/7537
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️
🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ

      ተ
🎁
             ጀ
▶️
                  መ
▶️
                          ረ
▶️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
www.tg-me.com/tdarna_islam?livestream
www.tg-me.com/tdarna_islam?livestream
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የነብዩ "ﷺ" ልጅ ኢብራሒም በሞተበት ቀን የጸሀይ ግርዶሽ ተከስቶ ነበር። ሰዎቹ ክስተቱን ከሳቸው ልጅ መሞት ጋር በማገናኘት የሀዘን ምልክት አድርገው ወስደውት ነበር። ኃላ ነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" ሲሰሙ ግን መሳሳታቸው ገልጸው ገሰጿቸው። ጸሀይና ጨረቃ የአሏህ ﷻ ተአምራት/ምልክቶች መሆናቸውን የጸሀይ ግርዶሽም በአንድ ሰው ሞትም ሆነ ህይወት ምክንያት የሚፈጠር እንዳልሆነ አብራርተው ስህተታቸውን አረሙ።
ምንጭ [📙bukhari hadith 1060]

● አንድ ሀሰተኛ ነብይ ቢሆን መሠል ወርቃማ እድልን ፈጽሞ አያሳልፍም ነበር። ክስተቱን ተመርኩዞ አይደለም በተቃራኒው ሊናገር ይቅርና ሀሳቡን በማጠናከር "ተመልከቱ በልጄ መሞት ሰማይ እንዴት እንዳዘነ" በሚል ለዚህ ሀሳብ መጀመሪያውኑ የቀረቡ ሰዎችን በተሻለ ለማሳመን እድሉን ይጠቀምበት ነበር። ግን ለእውነተኛ ነብይ ከእውነት በላይ ማስረጃም ጉዳይም የለውምና ይህንን የሚያደርጉበት ምክንያት ስልነበራቸው ፈጽሞ አላደረጉትም፣ ማድረግም አይጠበቅባቸውም ነበር..!
ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም"
የሕያ ኢብኑ ኑሕ

ቻናል:-www.tg-me.com/hafugraphics
የኔ ቆንጆ  ለወደፊት ልጆችሽ ከልቡ አባት የሚሆነዉን ምረጪ

ቻናል:-www.tg-me.com/hafugraphics
የቴሌግራም  ቻናል ኦነር እና አድሚኖች በሙሉ


የሱና ቻናል ያላችሁ

የቻናላችሁን ሊንክ

admin ወይም owner መሆናችሁን የሚያሳይ screenshot

በመላክ በውስጥ መስመር አናግሩን
ቼክ አድርገን vip መሰብሰቤያ ትገባላችሁ

ማሳሰቢያ
ከላይ በተጠቀሰው ተረድታችሁ ኑ

@twhidfirst1
@twhidfirst1
Forwarded from 𝑻𝒐𝒍𝒆𝒉𝒂 𝑨𝒉𝒎𝒆𝒅
ኢሕሳን💡 የቋንቋ ትምህርት ማዕከል ❤️

ለሴቶች ብቻ  በEnglish ቋንቋ ለ
4️⃣ኛ ግዜ
ለሁለቱም ፆታ በ ኦሮምኛ ቋንቋ ለ
2️⃣ኛ ግዜ
ምዝገባ ጀምረዋል
📣

በባለፈው ትዳር እና ኢስላም ቻናል ላይ ተወዳዳሪ የነበራችሁ ቅናሽ ለናንተ ስለሚኖር በዚህ ሊንክ በመግባት ማናገር ትችላላችሁ 👇👇
https://www.tg-me.com/m/Z8GIT_qzOGY0

ለመመዝገብ
➡️@iHsan

https://www.tg-me.com/ihsan_language
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
some one said: አንድ ቀን ታሪኬን
እነግራችኋለሁ። ነገር ግን እመኑኝ የዛኔ «ያን
ፈገግታ እንዴት ነው ፊትህ ላይ ማሳየት
የቻልከው ታዲያ?!»
ብላችሁ ትጠይቁኛላችሁ!

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
💡 ታላቅ የምስራች ለ ሐበሻ ጧሊበል ዒልሞች!

ከየመን ምድር፣ የኢልም መፍለቂያ ከሆነችበት  ቀዬ፣ ታላቁ ዓሊም እና የተከበሩት ሸይኽ ዐሊይ ብኑ አሕመድ አራ'ዚሒ
فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي
በቴሌ ግራም በቀጥታ ስርጭት የዳዕዋ ፕሮግራም ቀጠሮ ይዘዋል!

ሸይኹ በርካታ ኪታቦችን ያዘጋጁ እና ብዙ ዱሩሶች ያሏቸው ታዋቂ የየመን ዓሊም ናቸው።

ታድያ ፕሮግራሙ መቼ ነው!?
🗓️ ቀን: ጁሙዐ፤መስከረም 2/2018
ሰዓት: ልክ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
💡ዐረብኛ ለማይችሉ ከትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል።

🔗 ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል፦⇓⇓
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor

💡 بشرى سارة لطلاب العلم في الحبشة!

من أرض اليمن، منبع العلم وموطن الدعوة، يطل علينا فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي – حفظه الله تعالى – عبر برنامج دعوي مباشر على تليجرام

📚 الشيخ من كبار علماء اليمن، عُرف بعلمه الغزير ومؤلفاته القيمة ودروسه النّافعة، نسأل الله أن ينفع به الجميع.

🗓️ اليوم: الجمعة
📅 التاريخ: 20 ربيع الأول
الوقت: 9:00 مساءً بتوقيت مكة المكرمة 🇸🇦 | 3:00 مساءً بتوقيت إثيوبيا 🇪🇹
🌍 سيصاحب البرنامج ترجمة فورية إلى اللغة الأمهرية

📡 يُبث مباشرة عبر قناة “ابن منور” على تليجرام

https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from በጉራጌ ዞን እነሞር ወረዳ የእገበኝ ቀበሌ የእደንበዝ ቢላል መስጂድ ገቢ ማሰባሰቤያ
🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️

የቢላል መስጅድ ጀመአዎች በክብር ይጋብዛሉ!
💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡

እሁድ፣ መስከረም4፣ 2018 የጉራጌ ዞን የእገበኝ ቀበሌ ቢላል መስጅድ በተሰኘው የቴሌግራም ግሩፕ  ላይ ልዩ የፕሮግራም ዝግጅት አዘጋጅተናል፡፡

💎የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ የእነሞር ህዝብ በዋናነት በእገበኝ ህዝብ ላይ የተቃጣዉን የኩፍር አደጋ ማስቆም እና ለቢላል መስጅድ ማሳደሻነት ገቢ ማሰባሰብ ነው።

💥በእለቱ የሚካሄዱ ተግባራት፡-💫
* የኩፍርን አደጋ እንዴት መከላከል አለብን በሚል ዉይይት ይደረጋል።
* የቢላል መስጅድ የገቢ ማሰባሰብ ይደረጋል
* የተለያዩ እቅዶች ይወጡበታል
በዚህ ታላቅ ዝግጅት ላይ ተጋባዥ እንግዶች የሆኑት ኡስታዞች፡-
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
* ኡስታዝ አብዱል አዚዝ (ከአዲስ አበባ
* ኡስታዝ አብዱ ሶብር ከ አዲስ አበባ
* ኡስታዝ መሀመድ ከአዲስ አበባ
* ኡስታዝ መሀመድ ከአፋር(ከተቻለ)
*አንድ ወንድማችን ከየመን(ከተቻለ)
* ኡስታዝ መኑር ነጋሽ ከአዲስ አበባ
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ሲሆን፣ መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ በቴሌግራም ቻናላችን
ይህን ሊንክ በመጫን በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ፡፡
https://www.tg-me.com/+3tnedRPHdg4wODk0
ነገ አይኖች የደስታ እንባ ያፈሳሉ
እና የምኞቶች ደመናዎች ሲያዘንቡ ታያላችሁ ብቻ ተስፋ ሳንቆርጥ እንታገስ!

ቻናል:-www.tg-me.com/hafugraphics
🌴🌴አስደሳች  ዜና
           ...السلام عليکم ورحمة الله وبرکاته...
🕌መድረሰቱል ቡኻሪ የዒልም ማዕከል 

- ቤትዎ ቁጭ ብለው በሀገርም ሆነ ከሃገር ውጭ ሆነው በኦንላይን ኪታብ ወይም ቁርአን መቅራት ለሚፈልግ በሙሉ ቡኻሪ መድረሳ እርሶዎን ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሶ በምዝገባ ላይ ነው።

ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ።
የምንሰጣቸው ትምህርቶች👇
         1-  የአቂዳ
         2-  የፊቂህ
         3-  የሀዲስ
         4 - የተጅዊድ
         5 - የቁርአን እና የተለያዩ ኪታቦች
እንዲሁም ኪታቦችን በትክክል እያሰማ
ለሚጨርስ ተማሪ ሰርተፍኬት እንሰጣለን።

ከጀማሪ ጀምሮ የሚሰጡ ኪታቦችንና ቁርአን እየቀራ በማሰማት እውቀቱን ማሳደግ የሚፈልግ ከታች በተቀመጡት ዩዘሮች ያናግሩን👇

አቡ ተይሚያህ - www.tg-me.com/abu_teymiyah

አቡ ሁበይብ - www.tg-me.com/Abu_hubeyb

በላይቭ ያልተመቸው በሪከርድ የሚያሰማበት መንገድ ተመቻችቷል።
إنا لله وإنا اليه راجعون ، ولاحول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم .

إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده لأجل مسمى.
«የኡስታዝ አቡ ሒዛም እህቱ ወደ አኼራ ሔዳለች አሏህ ይዘንላት ። እሱንም ሶብሩን አሏህ ይወፍቀው !!

አሏህ ይዘንላት ኡስታዙና  የአሏህ! እህት የእናት ምትክ! አሏህ ሶብሩን ይስጣቹህ
Forwarded from Αвυ тєумi
እውቀት ብርሐን ነው!!

ሸሪዐዊ እውቀትን መማር በሙስሊም ላይ ግዴታ እንደመሆኑ ቡኻሪ መድረሳ ለእናንተ የደርስ ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

በተለያዩ ፈኖች ከጀማሪ ጀምሮ ከተዘጋጁ ደርሶች መጠቀም የሚፈልግ ሁሉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀል!!

ማሳሰቢያ: ደርሶችን ለመከታተል ምንም አይነት ክፍያ የለውም!!

ወደ ግሩፖችን ለመቀላቀል:-
www.tg-me.com/Bukharii_medresa
www.tg-me.com/Bukharii_medresa
www.tg-me.com/Bukharii_medresa
www.tg-me.com/Bukharii_medresa
📚_ የተለያዩ ኢስላማዊ መፅሐፍቶች አሉን!
👗_ሸሪዓውን የጠበቁ  ጅልባብ ኒቃብ እና ሌሎችም አልባሳት !
📲 ስልክና ላብቶፕ እንልካለን።
💻 ላብቶፕ እና ስልክ መግዛት ለማትችሉ ገዝተን እንልካለን ።
🚕 _የትራንስፖርት አገልግሎት!
📲_ወደ ቤተሰብ ስልክ እናስደውላለን!
✈️_አስተማማኝና ፈጣን ከርጎ እንልክሎታለን !
✈️ ትኬት በተመጣጣኝ ዋጋ አለ ይጠይቁን።

እቦኮ ምን እንታዛዝ ?

+971523173022

https://www.tg-me.com/umul_kitab
መኖርህ ማንንም ካልጠቀመ መሞትህ
ማንንም አይጎዳም። ስለዚህ ዱኒያ ላይ
ስትኖር ዋጋ ያለህ ሰው ሁን!!

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
ዱንያ ላይ የትኛውም ችግር
ቢገጥምህ ከአሏህ እዝነት ጋር
መወዳደር ስለማይችል ተረጋጋ!!

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
እውቀት ብርሐን ነው!!

ሸሪዐዊ እውቀትን መማር በሙስሊም ላይ ግዴታ እንደመሆኑ ቡኻሪ መድረሳ ለእናንተ የደርስ ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

በተለያዩ ፈኖች ከጀማሪ ጀምሮ ከተዘጋጁ ደርሶች መጠቀም የሚፈልግ ሁሉ ወደ ቻናላችን ይቀላቀል!!

ማሳሰቢያ: ደርሶችን ለመከታተል ምንም አይነት ክፍያ የለውም!!

ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል:-
T.me/hafugraphics
T.me/hafugraphics
T.me/hafugraphics
T.me/hafugraphics

ከዚህ በፊት ስንጠቀመው የነበረው ግሩፕ በመጥፋቱ ደርሳችንን በዋናው ቻናል ለማድረግ ተገደናል። ስለዚህ join እያላችሁ ተቀላቀሉን!!
2025/10/24 07:36:58
Back to Top
HTML Embed Code: