Telegram Web Link
🌴🌴አስደሳች  ዜና
           ...السلام عليکم ورحمة الله وبرکاته...
🕌መድረሰቱል ቡኻሪ የዒልም ማዕከል 

- ቤትዎ ቁጭ ብለው በሀገርም ሆነ ከሃገር ውጭ ሆነው በኦንላይን ኪታብ ወይም ቁርአን መቅራት ለሚፈልግ በሙሉ ቡኻሪ መድረሳ እርሶዎን ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሶ በምዝገባ ላይ ነው።

ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ።
የምንሰጣቸው ትምህርቶች👇
         1-  የአቂዳ
         2-  የፊቂህ
         3-  የሀዲስ
         4 - የተጅዊድ
         5 - የቁርአን እና የተለያዩ ኪታቦች
እንዲሁም ኪታቦችን በትክክል እያሰማ
ለሚጨርስ ተማሪ ሰርተፍኬት እንሰጣለን።

ከጀማሪ ጀምሮ የሚሰጡ ኪታቦችንና ቁርአን እየቀራ በማሰማት እውቀቱን ማሳደግ የሚፈልግ ከታች በተቀመጡት ዩዘሮች ያናግሩን👇

አቡ ተይሚያህ - www.tg-me.com/abu_teymiyah

አቡ ሁበይብ - www.tg-me.com/Abu_hubeyb

በላይቭ ያልተመቸው በሪከርድ የሚያሰማበት መንገድ ተመቻችቷል።
إنا لله وإنا اليه راجعون ، ولاحول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم .

إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده لأجل مسمى.
«የኡስታዝ አቡ ሒዛም እህቱ ወደ አኼራ ሔዳለች አሏህ ይዘንላት ። እሱንም ሶብሩን አሏህ ይወፍቀው !!

አሏህ ይዘንላት ኡስታዙና  የአሏህ! እህት የእናት ምትክ! አሏህ ሶብሩን ይስጣቹህ
Forwarded from Αвυ тєумi
እውቀት ብርሐን ነው!!

ሸሪዐዊ እውቀትን መማር በሙስሊም ላይ ግዴታ እንደመሆኑ ቡኻሪ መድረሳ ለእናንተ የደርስ ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

በተለያዩ ፈኖች ከጀማሪ ጀምሮ ከተዘጋጁ ደርሶች መጠቀም የሚፈልግ ሁሉ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀል!!

ማሳሰቢያ: ደርሶችን ለመከታተል ምንም አይነት ክፍያ የለውም!!

ወደ ግሩፖችን ለመቀላቀል:-
www.tg-me.com/Bukharii_medresa
www.tg-me.com/Bukharii_medresa
www.tg-me.com/Bukharii_medresa
www.tg-me.com/Bukharii_medresa
📚_ የተለያዩ ኢስላማዊ መፅሐፍቶች አሉን!
👗_ሸሪዓውን የጠበቁ  ጅልባብ ኒቃብ እና ሌሎችም አልባሳት !
📲 ስልክና ላብቶፕ እንልካለን።
💻 ላብቶፕ እና ስልክ መግዛት ለማትችሉ ገዝተን እንልካለን ።
🚕 _የትራንስፖርት አገልግሎት!
📲_ወደ ቤተሰብ ስልክ እናስደውላለን!
✈️_አስተማማኝና ፈጣን ከርጎ እንልክሎታለን !
✈️ ትኬት በተመጣጣኝ ዋጋ አለ ይጠይቁን።

እቦኮ ምን እንታዛዝ ?

+971523173022

https://www.tg-me.com/umul_kitab
መኖርህ ማንንም ካልጠቀመ መሞትህ
ማንንም አይጎዳም። ስለዚህ ዱኒያ ላይ
ስትኖር ዋጋ ያለህ ሰው ሁን!!

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
ዱንያ ላይ የትኛውም ችግር
ቢገጥምህ ከአሏህ እዝነት ጋር
መወዳደር ስለማይችል ተረጋጋ!!

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
እውቀት ብርሐን ነው!!

ሸሪዐዊ እውቀትን መማር በሙስሊም ላይ ግዴታ እንደመሆኑ ቡኻሪ መድረሳ ለእናንተ የደርስ ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

በተለያዩ ፈኖች ከጀማሪ ጀምሮ ከተዘጋጁ ደርሶች መጠቀም የሚፈልግ ሁሉ ወደ ቻናላችን ይቀላቀል!!

ማሳሰቢያ: ደርሶችን ለመከታተል ምንም አይነት ክፍያ የለውም!!

ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል:-
T.me/hafugraphics
T.me/hafugraphics
T.me/hafugraphics
T.me/hafugraphics

ከዚህ በፊት ስንጠቀመው የነበረው ግሩፕ በመጥፋቱ ደርሳችንን በዋናው ቻናል ለማድረግ ተገደናል። ስለዚህ join እያላችሁ ተቀላቀሉን!!
Live stream started
የኡስታዝ ሐዊ ሙሐመድ ረሒመሁሏህ
ዳዕዋን እያዳመጣችሁ ሼር አድርጉ!!
መጪው እሁድ ላይ ደርሳችንን እንጀምራለን!!
በደርሱ ዙሪያ ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ
የኮሜንት መስጫው ክፍት ነው!!
Live stream finished (1 hour)
አሏህ እውቀትን የሚወስደው
ኡለማዎችን በመውሰድ ነው!!

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
.      
         🇸🇦 ሳምንታዊ ሙሐደራ 🇸🇦

           የቡኻሪ አንደበት:-0⃣1⃣
➳ በጉጉት የሚጠበቀና ውድ የሱና ኡስታዞች
የተጋበዙበት ውብ የዳዕዋ ድግስ  

💨 ተጋባዥ  እንግዶቻችን:👇

🚩  ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
🚩   ኡስታዝ ሙሀመድ (አቡ ሁበይብ)
🚩   ኡስታዝ አብደል አዚዝ ኢብን ሙነወር
🚩   ኡስታዝ አማን አብዱ ሶብር

           
እሁድ..ምሽት

           -በኢትዮ >> ማታ 3:30

➳ መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድም እህቶች በማዳረስ የኸይሩ ተካፋይ እናድርጋቸው!!!

➳ ፕሮግራሙ የሚካሄደው⤵️

T.me/hafugraphics
T.me/hafugraphics
T.me/hafugraphics
-🥀🍂°°

~>ጨለማን መደበቂያ አርጎ ጨለውማን የፈጠረለት ጌታ አሏህን ሲያምፅ ላደረውም..

~>ጨለማውን ለኢኽላሱ ማማር ሰበብ አርጎ ጌታ አሏህን ሲማጸን፤ሲሰግድ፤ሲቀራ ከጌታው ጋር ሲያወራ ላደረውም ..

_እኩል ለሚያነገው ጌታ አሏሁ ተባረከ ወተዓላ ምስጋና የተገባው ይሁን ሳይሆን ምስጋና የተገባው ነው____يا سِتِّير

ቻናል:-T.me/hafugraphics
ሞት የሌለብን ይመስል ...
.
.
.
.
ቻናል:-www.tg-me.com/hafugraphics
2025/10/25 19:24:34
Back to Top
HTML Embed Code: