Telegram Web Link
Live stream finished (1 hour)
Audio
📍 አዲስ የተጀመረ ኪታብ ክፍል 06

የኪታቡ ስም:
ቱህፈቱል አጥፋሊ ወልጊልማን

የዛሬው ደርስ:
የሚመ ሳኪና አህካሞች

🎙 አቡ ተይሚ

ቻናል:
www.tg-me.com/hafugraphics
www.tg-me.com/hafugraphics
www.tg-me.com/hafugraphics
ከ 45 ደቂቃ ቡሀላ ደርሳችንን እንጀምራለን ሳትርቁ ጠብቁን አህባቢ
የዛሬው የተጅዊድ ደርሳችን ነው።
3 : 00 ሰአት ላይ ሳትርቁ ጠብቁን
Live stream started
https://www.tg-me.com/hafugraphics?livestream

የቱሕፈቱል አጥፋል ደርስ ሊጀመር ነው

ግቡቡቡቡቡቡቡቡ
ግልፅ ካልሆነ፣ የቂርአት አካሔዱ ካልተመቻችሁና የሚስተካከል ነገር ካለ እዚሁ comment ላይ ሐሳባችሁን አስቀምጡልኝ!!
Live stream finished (41 minutes)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“ሴት ልጅ ለአራት ነገሮች ሲባል ትገባለች። ለገንዘቧ፣ ለዘሯ፣ ለመልኳ፣ ለዲኗ ሲባል። ዲን ያላትን ምረጥ። ይህን ካለደረክ ‘ዲን ያላትን ካልመረጥክ’ እጅህ አመድ አፋሽ ይሁን።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5090
http://www.tg-me.com/hafugraphics
Audio
📍 አዲስ የተጀመረ ኪታብ ክፍል 07

የኪታቡ ስም:
ቱህፈቱል አጥፋሊ ወልጊልማን

የዛሬው ደርስ:
የላም አህካሞች

🎙 አቡ ተይሚ

ቻናል:
www.tg-me.com/hafugraphics
www.tg-me.com/hafugraphics
www.tg-me.com/hafugraphics
-🥀🍂°°

~አንዳንዴ ትንሽ ዝም በማለታችን ምክንያት ብቻ የሚስተካከሉ ትልልቅ የህይወት ጉዳዮች አሉ~
-
ቻናል:- @hafugraphics
ከ ደቂቃዎች ቡሀላ ደርሳችንን እንጀምራለን ሳትርቁ ጠብቁን አህባቢ
ወንድማችን አቡ ሑበይብ ስላልተሻለው ዛሬም የአርበዑን አን-ነወዊያህ ደርስ አይኖርም። በአሏህ ፍቃድ ቱሕፈቱል አጥፋልን ከ3:30 በኋላ እንቀራለን!!

ወንድማችንን በዱዐ አትርሱት!!
የዛሬው የቱሕፈቱል አጥፋል ደርስ
Live stream started
እህቶች ሸር አድርጉት ተማሪ የለምሳ ሌሽ የተጅዊድ ተምህርት እንደቀልድ ልናየው አይገባም ሁላችንም ቁርአን ስንቀራ በተጅዊድ ህግ መሆን አለበት ።ነገር ግን ብዙወቻችን ቁርአን ስቀራ በተጅዊድ ህግ አይደለም ።ቁርአንን አስተካክለን የምቀራው ተጅዊድን በደንብ ስናቅ ነው እና እህቶቼ የተጅዊድ ትምህርት እንደቀላል አንየው ተጠቃሚወቹ እኛው ነን እና አትሳነፉ ።
2025/10/22 17:27:34
Back to Top
HTML Embed Code: