Telegram Web Link
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“ሴት ልጅ ለአራት ነገሮች ሲባል ትገባለች። ለገንዘቧ፣ ለዘሯ፣ ለመልኳ፣ ለዲኗ ሲባል። ዲን ያላትን ምረጥ። ይህን ካለደረክ ‘ዲን ያላትን ካልመረጥክ’ እጅህ አመድ አፋሽ ይሁን።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5090
http://www.tg-me.com/hafugraphics
Audio
📍 አዲስ የተጀመረ ኪታብ ክፍል 07

የኪታቡ ስም:
ቱህፈቱል አጥፋሊ ወልጊልማን

የዛሬው ደርስ:
የላም አህካሞች

🎙 አቡ ተይሚ

ቻናል:
www.tg-me.com/hafugraphics
www.tg-me.com/hafugraphics
www.tg-me.com/hafugraphics
-🥀🍂°°

~አንዳንዴ ትንሽ ዝም በማለታችን ምክንያት ብቻ የሚስተካከሉ ትልልቅ የህይወት ጉዳዮች አሉ~
-
ቻናል:- @hafugraphics
ከ ደቂቃዎች ቡሀላ ደርሳችንን እንጀምራለን ሳትርቁ ጠብቁን አህባቢ
ወንድማችን አቡ ሑበይብ ስላልተሻለው ዛሬም የአርበዑን አን-ነወዊያህ ደርስ አይኖርም። በአሏህ ፍቃድ ቱሕፈቱል አጥፋልን ከ3:30 በኋላ እንቀራለን!!

ወንድማችንን በዱዐ አትርሱት!!
የዛሬው የቱሕፈቱል አጥፋል ደርስ
Live stream started
እህቶች ሸር አድርጉት ተማሪ የለምሳ ሌሽ የተጅዊድ ተምህርት እንደቀልድ ልናየው አይገባም ሁላችንም ቁርአን ስንቀራ በተጅዊድ ህግ መሆን አለበት ።ነገር ግን ብዙወቻችን ቁርአን ስቀራ በተጅዊድ ህግ አይደለም ።ቁርአንን አስተካክለን የምቀራው ተጅዊድን በደንብ ስናቅ ነው እና እህቶቼ የተጅዊድ ትምህርት እንደቀላል አንየው ተጠቃሚወቹ እኛው ነን እና አትሳነፉ ።
Live stream finished (40 minutes)
ሰላም!

በነዛ ቁርአንን አስተካክሎ ለመቅራት ሳይሰላቹ
ቀን ከሌት በሚደክሙ በድብቅም በግልፅም
በሚታገሉ የአላህ ባሮች ላይ ይሁን!!

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
Audio
📍 አዲስ የተጀመረ ኪታብ ክፍል 08

የኪታቡ ስም:
ቱህፈቱል አጥፋሊ ወልጊልማን

የዛሬው ደርስ:
ኢድጋም

🎙 አቡ ተይሚ

ቻናል:
www.tg-me.com/hafugraphics
www.tg-me.com/hafugraphics
www.tg-me.com/hafugraphics
.                 የቡኻሪ አንደበት 02
  ሳምንታውይ የዳዕዋ ድግስ በቡኻሪ መድረሳ!

       🇸🇦 ተጋባዥ እንግዶች!


📍- ሸይኽ ሁሰይን ኢድሪስ
📍- ወንድም አቡ ሙስሊም

ጊዜ
:-  ዛሬ ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00
          በዚሁ የቴሌግራም ቻናል!!
ቻናል:-

www.tg-me.com/hafugraphics
🔸 www.tg-me.com/hafugraphics
www.tg-me.com/hafugraphics
ሼር በማድረግ
         ለሁሉም ተደራሽ እናርገው👆
.
Live stream started
. እዚህ የሚቀሩ ኪታቦችን ለማሰማትና
ቁርአን በተጅዊድ ለመማር ፍላጎት ያለው ሰው .
ከታችባለው ዩዘር ገብተው ይመዝገቡ👇

@Bukharii_medresaa
@Bukharii_medresaa
@Bukharii_medresaa
Live stream finished (2 hours)
Audio
መሐዶራ - ዒልም || العلم
🎙 አቡ ተይሚ

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
-🧠🫀°°

⁉️አሏህን አጥተን ምን ልናገኝ⁉️

--
ቻናል:- @hafugraphics
2025/10/22 20:07:06
Back to Top
HTML Embed Code: