Telegram Web Link
Live stream finished (36 minutes)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁለት እህቶች ለጁሙዓ ምሳ ለደረሶቻችን ያመጡት ምግብ ነው።

እስከ ዛሬ ጠዋትና ማታ ብቻ ነበር የሚመገቡት ምሳ ቀሪዓ መባል ስላልተለመደ እኛም ምንም ስፖንሰር ስለለን ምሳ አናበላቸው ነበር

ዛሬ ግን አልሃምዱሊላህ
በነዚህ ቅን ልብ ባላቸው እህቶች ምክንያት ተደስተዋል አላህ ያስደስታችሁ እህቶቻችን

እነዚህ ደረሶች በቅርቡ ትልቅ ሀገር አቀፍ ፕሮግራም ላይ በሒፍዝ ለመወዳደር ዝግጅት ላይ ናቸው።

በአቅማችሁ ማገዝ የምትፈልጉ በሩ ክፍት ነው።

👉1000-51-57-73-93-6

ሐቢብ ሰይድ አደም
የመርከዙ መስራችና ሐላፊ
09-07_84_21_84
@AbumuslimH


ሼር በማድረግ የብዙ ደረሶች ዱዓ ያግኙ
የአጅሩ ተካፋይም ይሁኑ
https://www.tg-me.com/habibseidabumuslim
ነፃ የቋንቋ ትምህርት  ለመማር ውድድር
ስለተዘጋጀ ገብትችሁ መወዳደር ትችላላችሁ

👇👇👇👇
www.tg-me.com/Ihsan_language/132
www.tg-me.com/Ihsan_language/132
የዛሬው «የቡኻሪ አንደበት» የዳዕዋ ፕሮግራም በኡስታዝ ኢብኑ ሙነዎር ቻናል የዳዕዋ ፕሮግራም በመኖሩ ምክኒያት ወደሚቀጥለው ሳምንት ተላልፏል!!

በኡስታዝ የቴሌግራም ቻናል እንሰባሰባለን¡
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
ፍቅር ማለት ኢብራሒም ዓለይሒሰላም ለአባቱ: «እኔ ከአረህማን የሆነ ቅጣት እንዳያገኝህ እፈራለሁ¡» ያለው ነው። ስለ «አኼራህ» የማይጨነቅ ሰው በጪራሽ እንደማይወድህ እርግጠኛ ሁን!!

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናንተ ሰዎች ሆይ
ሒሳብ ከመደረጋችሁ በፊት
ከራሳችሁ ጋር ተሳሰቡ¡

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
arbein
Αвυ тєумι ~ нαfυ
📍አዲስ የተጀመረ ኪታብ 

የኪታቡ ስም ፡
# አል አርበዑነ _ነወዊያህ

የዛሬው ደርስ ፡
ሀዲስ ቁጥር 13‑14

🎙 አቡ ሁበይብ

ቻናል 👇
https://www.tg-me.com/hafugraphics
Audio
「𑁍📲አዲስ ደርስ ክፍል 12𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ቱህፈቱል አጥፋሊ ወልጊልማን
╰─────────────────╯    
አስተማሪ:-
├────⟢
│   🎙 ወንድም አቡ ተይሚ
╰──────────────
╭ ደርሱ የሚሰጥበት ቀን
├────⟢
│   📽 ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ  !
╰───────────

╭ ደርሱ የሚሰጥበት ሰአት
├────⟢
│   ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ
╰───────────

╭ ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ
├────⟢
│   www.tg-me.com/hafugraphics
╰───────────
إنما هي أيام ونمضي.......

~ ሁላችንንም «ዱንያ» ትቀይራናለች ..... ¡

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
.
🎸በዘፈን ሀራምነት መከራከር
ከጀምርን ግዜ ጀምሮ ወደ
ቁልቁለት እየወረድን እንደሆነ ተረዳሁ
⁉️
ያረብ አንተ ሁነን
ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከትዳር 4 ቀን በኋላ .....

«ባገባና ባላገባ ሰው» መካከል
የተደረገ ንግግር። ፈገግ እያላችሁ ....

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
በወንድም «አቡ ተይሚ» የተቀሩና ወደፊት የሚቀሩ ዱሩሶችን በአንድ ላይ የምታገኙበት

የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/durusteymi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~የሱናው አንበሳ ታላቁ ዓሊም
ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ «ረስላን»

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
የመጨረሻው «የቱህፈቱል አጥፋል» ደርሳችን ነው። በአሏህ ፍቃድ ዛሬ የተጅዊድ ኪታብ የሆነቺውን «ቱሕፋ» በአሏህ ችሮታ እንደጀመርነው የምንጨርስ ይሆናል። የዛሬው ቂርአት ላይ የሒሳብ ስራዎች ስላሉ አብረን ነው የምንሰራው፤ ስለዚህ መቅረት አይቻልም።

ሁላችንም በሰአታችን :
ከምሽቱ: 3:00 ሰአት ላይ እንገናኝ¡

~ ቀጣይ የምንጀምረው የተጅዊድ ኪታብ ይነገራል!!

ቻናል:-
www.tg-me.com/hafugraphics
www.tg-me.com/hafugraphics
አንጀቴን ነበር የበላችው ወላሂ

የሰላትን ነገር ቀላል አድርጋችሁ አታመልከቱት
በኛ እና በከሀዲያኖች መካከል ያለው ልዩነት ሰላት ነው። እሷን የተዋት ሰው በርግጥም ክዷል።

ቻናል:www.tg-me.com/habibseidabumuslim
2025/10/22 20:06:08
Back to Top
HTML Embed Code: