Arbein
Αвυ тєумι ~ нαfυ
📍አዲስ የተጀመረ ኪታብ 

የኪታቡ ስም ፡
# አል አርበዑነ _ነወዊያህ

የዛሬው ደርስ ፡
ሀዲስ ቁጥር 11‑12

🎙 አቡ ሁበይብ

ቻናል 👇
https://www.tg-me.com/hafugraphics
Audio
「𑁍📲አዲስ ደርስ ክፍል 11𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ቱህፈቱል አጥፋሊ ወልጊልማን
╰─────────────────╯    
አስተማሪ:-
├────⟢
│   🎙 ወንድም አቡ ተይሚ
╰──────────────
╭ ደርሱ የሚሰጥበት ቀን
├────⟢
│   📽 ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ  !
╰───────────

╭ ደርሱ የሚሰጥበት ሰአት
├────⟢
│   ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ
╰───────────

╭ ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ
├────⟢
│   www.tg-me.com/hafugraphics
╰───────────
Live stream finished (1 hour)
አንዱ «እኔ ከሰዎች መራቅ እፈልጋለሁ¡» ሲል
ተናገረ። አንድ ሰው «የነብዩን ሱና በደንብ
አጥብቀህ ያዝ! ሰዎች ራሳቸው ይርቁሐል።»
ሲል መለሰለት።

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
ሙስሊሞች ዲናቸውን በረሱ ጊዜ
«ሰለፊዮች» አዲስን ሐይማኖት ይዘው
እንደመጡ አሰቡ¡

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
ቻይ የሆነው ጌታችን الله
ከዋለልን ውለታዎች ሁሉ
ትንሹንም፤ትልቁንም ወንጀላችንን ደብቆ
ከሰው እኩል ማኖሩ በእርግጥም ለኛ በቂያችን ነበር ።
ولكن...
ቻናል:- @hafugraphics
Live stream started
Live stream finished (36 minutes)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁለት እህቶች ለጁሙዓ ምሳ ለደረሶቻችን ያመጡት ምግብ ነው።

እስከ ዛሬ ጠዋትና ማታ ብቻ ነበር የሚመገቡት ምሳ ቀሪዓ መባል ስላልተለመደ እኛም ምንም ስፖንሰር ስለለን ምሳ አናበላቸው ነበር

ዛሬ ግን አልሃምዱሊላህ
በነዚህ ቅን ልብ ባላቸው እህቶች ምክንያት ተደስተዋል አላህ ያስደስታችሁ እህቶቻችን

እነዚህ ደረሶች በቅርቡ ትልቅ ሀገር አቀፍ ፕሮግራም ላይ በሒፍዝ ለመወዳደር ዝግጅት ላይ ናቸው።

በአቅማችሁ ማገዝ የምትፈልጉ በሩ ክፍት ነው።

👉1000-51-57-73-93-6

ሐቢብ ሰይድ አደም
የመርከዙ መስራችና ሐላፊ
09-07_84_21_84
@AbumuslimH


ሼር በማድረግ የብዙ ደረሶች ዱዓ ያግኙ
የአጅሩ ተካፋይም ይሁኑ
https://www.tg-me.com/habibseidabumuslim
ነፃ የቋንቋ ትምህርት  ለመማር ውድድር
ስለተዘጋጀ ገብትችሁ መወዳደር ትችላላችሁ

👇👇👇👇
www.tg-me.com/Ihsan_language/132
www.tg-me.com/Ihsan_language/132
የዛሬው «የቡኻሪ አንደበት» የዳዕዋ ፕሮግራም በኡስታዝ ኢብኑ ሙነዎር ቻናል የዳዕዋ ፕሮግራም በመኖሩ ምክኒያት ወደሚቀጥለው ሳምንት ተላልፏል!!

በኡስታዝ የቴሌግራም ቻናል እንሰባሰባለን¡
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
⭐️ 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤 ⭐️

ለሱና ቻናል ባለቤቶች በሙሉ❗️

የሱና ቻናል በአጭር ጊዜ ተደራሽ እንዲሆንላችሁ የምትፈልጉ ቻናል ካላችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ!

1️⃣የሱና ቻናል የሆነ ! ስለሚጣራ

2️⃣ ከ1000 በላይ ፍሎወር ያለዉ

3️⃣ለንግድና ማስታወቂያ ያልተከፈተ

መስፈርቱን  ያሟላ ከታች ባለዉ ቻናሉን ማስመዝገብ ይችላል።

    ⬇️Huda Wave  ⬇️Huda Wave 
        
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፍቅር ማለት ኢብራሒም ዓለይሒሰላም ለአባቱ: «እኔ ከአረህማን የሆነ ቅጣት እንዳያገኝህ እፈራለሁ¡» ያለው ነው። ስለ «አኼራህ» የማይጨነቅ ሰው በጪራሽ እንደማይወድህ እርግጠኛ ሁን!!

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናንተ ሰዎች ሆይ
ሒሳብ ከመደረጋችሁ በፊት
ከራሳችሁ ጋር ተሳሰቡ¡

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
arbein
Αвυ тєумι ~ нαfυ
📍አዲስ የተጀመረ ኪታብ 

የኪታቡ ስም ፡
# አል አርበዑነ _ነወዊያህ

የዛሬው ደርስ ፡
ሀዲስ ቁጥር 13‑14

🎙 አቡ ሁበይብ

ቻናል 👇
https://www.tg-me.com/hafugraphics
Audio
「𑁍📲አዲስ ደርስ ክፍል 12𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ቱህፈቱል አጥፋሊ ወልጊልማን
╰─────────────────╯    
አስተማሪ:-
├────⟢
│   🎙 ወንድም አቡ ተይሚ
╰──────────────
╭ ደርሱ የሚሰጥበት ቀን
├────⟢
│   📽 ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ  !
╰───────────

╭ ደርሱ የሚሰጥበት ሰአት
├────⟢
│   ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ
╰───────────

╭ ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ
├────⟢
│   www.tg-me.com/hafugraphics
╰───────────
إنما هي أيام ونمضي.......

~ ሁላችንንም «ዱንያ» ቀይራናለች ..... ¡

ቻናል:- www.tg-me.com/hafugraphics
«ቁርአን» በተጅዊድና ኪታብ
ለመቅራት የምትፈልጉ! ይመዝገቡ
▾▾▾▾▾▾▾
www.tg-me.com/Bukharii_medresaa
www.tg-me.com/Bukharii_medresaa
2025/10/20 06:32:51
Back to Top
HTML Embed Code: