ሃሜት ማለት

ነብዩ صلى الله عليه وسلم

እንደገለፁት “ወንዴምህን
በሚጠላው ነገር ማውሳትህ ነው፡፡” “የማነሳው ነገር ከወንድሜ ዘንድ ካለስ?” ተብለው ሲጠየቁ የምትለው ነገር ከወንድምህ ዘንድ ከኖረ በርግጥም
አምተኸዋል፡፡ የምትለው ነገር ከላሌበት ግን በእርግጥም ቀጥፈህበታል” አለ፡፡ [ሙስሉም የዘገቡት

@HALALI_TUBE
⭕️ ከአላህ በላይ ማን መካሪ አለ……

🟢 ስለ ድምፅህ…
{ وَاغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ }
[ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ (ሉቅማን 19)

🟢 ስለ አካሄድህ…
وَلَا تَمْشِ فِي الْأَرْضِ مَرَحًا ۖ
[በምድርም ላይ የተንበጣረረክ ሆነህ፤ አትሂድ፡፡
(አልኢስራዕ 37)

🟢 ስለ አስተያየትህ…
{وَلَا تَمُدَّنَّ عَيْنَيْكَ}

[ዓይኖችህንም አትዘርጋ፡፡ (ጧሃ 131)

🟢 ስለ መስሚያችን…
{ وَلَا تَجَسَّسُوا}
[ ነውርንም አትከታተሉ፡፡ ] አልሁጅራት 12

🟢 ስለ አመጋገባችን…

وَكُلُوا وَاشْرَبُوا وَلَا تُسْرِفُوا ۚ
[ ብሉም፤ ጠጡም፤ አታባክኑም፡፡ ] አዕራፍ 31

🟢 ስለ ንግግራችን…

{وَقُولُوا لِلنَّاسِ حُسْنًا }
[ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ፤] በቀራ 83

🟢 ከሰው ጋር ስንቀማመጥ…

{ وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًا ۚ }
[ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡] አል ሁጅራት 12

🟢 ስለ ነፍሳችን…

{لَا يَسْخَرْ قَوْمٌ مِّن قَوْمٍ }

[ወንዶች ከወንዶች አይቀልዱ፡፡] አልሁጅራት 11

🟢 ስለ አሰተሳሰባችን…

{ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ ۖ }

[ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና፡፡] አል ሁጅራት 12

🟢 ስለ አቋማችን …

{وَلَا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۚ }

[ለአንተም በርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል፡፡]
ኢስራዕ 36

🟢 ስለ ይቅር ባይነት…

{ ۖ فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُ عَلَى اللَّهِ ۚ }
[ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡]
ሹራ 40

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
🌴🌴🌴:"ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው 🌴🌴🌴

👍ኢባዳችን የተባረከ ይሁን 🌹
🌴ያስብነዉ የሚሳካበት
🌹ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት
🌹️ያማረ⇨የሰመረ
ማራኪ⇨አርኪ
❤️የሰከነ⇨የሰፈነ
❤️ፏፏ ⇨ያለ
❤️ደስ⇨የሚል
❤️መልካም ጁመዓ ይሁንላቹ ውዶቼ

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE

Amin Amin 🙏🙏🙏 Amin Amin
♻️♻️#አሞራው_በሰማይ_ላይ♻️♻️

#አስገሪሚ_ታሪክ_ነው_አንብቡት🙏🙏🙏

ነቢዩላህ ዳውድ በዙፋናቸው ላይ ተቀምጠው ሳለ አንዲት ሴት
«ጌታህ ፍትሀዊ ነው ወይስ በዳይ?» የሚል ድንገተኛ ጥያቄን ሰነዘረች ለምን እንደዚህ እንዳለች ምክንያቷን ታብራራ ዘንድ ጠየቋት
«አባታቸው የሞተባቸውን ሶስት የቲም ልጆችን አሳድጋለሁ ጉሮሯቸውን የምደፍነውም ጥጥ በመፍተልና በመሸጥ ከማገኘው ገንዘብ ነው። ዛሬ ግን ጥጤን ፈትዬ በጨርቅ ከረጢት ውስጥ አድርጌ ልሸጥ ወደ ሱቅ አመራሁ"።

በመንገዴ ላይ ሳለሁ አንድ አሞራ ከረጢቴን ይዞብኝ በረረ ለልጆቼ ዳቦ መግዣ አጣሁ በረሀብ እየተንገላቱ ነው ···· » ንግግሯን ሳትጨርስ በሩ ተንኳኳ። ፈቃድ ተሰጣቸውና ወደ ውስጥ ገቡ። አስር ነጋዴዎች ነበሩ። በእጃቸው 1000 ዲናር ይዘዋል ከመሐላቸው አንዱ መናገር ጀመረ
«አንቱ የአላህ ነብይ ባህር ላይ እየተጓዝን ሳለ መርከባችን ተቀደደና መስመጥ ጀመረ። ሞታችንን በመጠባበቅ ላይ ሳለን አንድ አሞራ የተፈተለ ጥጥን የያዘ ቀይ የጨርቅ ከረጢት ከላይ ጣለልን። ቀዳዳውን በጨርቁ ደፈንን መርከባችንም ወደ ላይ ተንሳፈፈ። ከሞት ዳንን።

አላህ ለዋለልን ውለታ ምስጋና ይሆን ዘንድ እያንዳንዳችን መቶ መቶ ዲናር ለመስጠት ቃል ገባን። ይሄው ገንዘባችን እርስዎ ዘንድ ላሉ ሚስኪኖች ሰደቃ ይስጡት » በማለት ብሩን እንዲቀበሏቸው እጃቸውን ዘረጉ።
ነቢዩላህ ዳውድም ወደ ሴትዬዋ በመዞር
《ጌታሽ አንቺን ከድካም አሳርፎ በየብስና በባህር ይነግድልሻል አንቺ ግን በዳይ ትይዋለሽ በይ ገንዘቡን ተቀብለሽ ይዘሽ ሂጂ 》
በማለት አዘዟት።

#share 🙏🙏🙏

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል?

☺️ስለ ነቢያችን ሙሐመድ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም 10 ተዓምራት !

ነፍሳት ነድፈዋቸውም ሆነ
አርፈውባቸው የማያውቁ መሆናቸውን!

በሕይወታቸው አፋሽገው (አዛግተው) እንደማያውቁ!

የቤትም ሆነ የዱር እንስሳት ተተናኩሏቸው እንደማያውቅ!

ተኝተው እንኳ ማንኛውንም ድምፅ ወይም ንግግር ይሰሙ እንደነበር!

ከአንገታቸው ሳይዞሩ ከፊትም ከሁዋላም በእኩል ሰዓት እንደሚያዩ!

ከማንኛውም አጠገባቸው ከቆመ ሰው አንድ የጫማ ከፍታ እንደሚበልጡ!

ሲወለዱ ከእናታቸው ማህፀን ውስጥ ተገርዘው ታጥበው እና ንፁህ ሆነው የወጡ መሆኑን!

በፀሐይ በጨረቃም ሆነ በብርሃን ጥላ የሌላቸው መሆኑን 😮

🤲የአላህ ሰላም እና በረከት በርሳቸው ላይ ይሁን አሚን🤲

በህልምም እነሱን ማየት ይወፍቀን🌹
አሚን አሚን የአላህ 🙏🙏🙏🙏
#share

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በ ቻናላችን በማንኛውም ነገር ማገዝ የምትፈልጉ ካላችሁ እስኪ ብቅ በሉ ያናግሩን አስተያየትም እንቀበላለን 🙏🙏🙏🙏

👇👇👇👇
@HALALL_TUBE_BOT
መቃብር እየተዘጋጀልን ነው፤እኛስ ተዘጋጅተናል?
መላይኮች እየፃፉ ነው፤እኛስ መርጠን እየተናገርን ነውን?
ጀነት ተኳኩላ እየጠበቀችን ነው፤እኛስ እየሠራንላት ነውን?
ጀሀነም ታዳኝ ፍለጋ አፏን ከፍታለች ፣እኛስ እየሸሸናት ነውን?
ቂያማ እየተቃረበ ነው፣እኛስ ተሠናድተናልን?
የጉዞ ቀን ደርሷል ፣እኛስ ትክክለኛ እና በቂ ስንቅ ሰንቀናልን?

#Share 🙏🙏🙏

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
al-Kahf | الكهف
الشيخ ياسر الدوسري
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃

☺️ ዛሬ ጁምዓ ነዉ። ሱረቱ ከህፍን የቻለ ይቅራ ያልቻለ ደግሞ ያድምጥ።

💿 018 ሱረቱ አል-ከህፍ [Surah Al-Kahf] (سورة الكهف)

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
💢ከጁመዓ ቀን ሱናዎች

🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት

📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))
🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

اللهمَّﷺ🕌🕋صَلِّﷺ🕌🕋وسَـــلِّمْﷺ🕌🕋وَبَارِكﷺْ🕌علىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🕌اللهمَّﷺ🕌🕋صَلِّﷺ🕌🕋وَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْ🕌🕋علىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ🕌🕋-اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺ🕌🕋وَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــا🕌🕋ﷺمُحمَّدﷺ-🕌🕋اللهمَّﷺصَلِّﷺ🕌🕋وَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْ🕌🕋علىﷺنَبِيِّنَـــا🕌🕋ﷺمُحمَّدﷺ-🕌🕋اللهمَّ صَلِّﷺ🕌🕋وَسَـــلِّمْﷺ🕌🕋وَبَارِكﷺْ🕌🕋علىﷺنَبِيِّنَـــا🕋🕌ﷺمُحمَّدﷺ-

#Share #share 🙏🙏🙏
Join us👇
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
ጁሙአ ሙባረክ ያሰብነዉ የሚሳካበት ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት ያማረ የሰመረ ፏ ያለ ጁሙአ ተመኘሁላቹ ውዶቼ
🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE

Amin Amin Amin 🙏🙏🙏
ጃቢር ኢብን ዓብዲላህ በዘገበው ሓዲስ :“አንድ ሰውዬ ለአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمእንዲህ ሲል ጠየቃቸው :የተጻፉብኝን ሶላቶችን ከሰገድኩ፣ ረመዳንን ከጾምኩ፣ አላህ ሓላል ያረገውን ሓላል ካደረግኩ፣ አላህ ሓራም ያረገውን ሓራም ካደረግኩኝ፣ በዚህ ላይ ምንም ካልጨመርኩ ጀነት እገባለሁን?ከዚያም የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم አዎን አሉት።”

ሓዲሱን ሙስሊም ዘግቦታል።

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
#ልብ_የሚነካ_ታሪክ

#Share_share_share 🙏🙏🙏

በመካ ከተማ አንድ ሰው አንዲትን አሮጊት ሴትዮ አንድ እስር እንጨት ለመሸከም ስትሞክር ያያል ከዚያም ወደ እርሷ ጠጋ በማለት ። እኔ እሸከምልሻለሁ ቤትሽን ምሪኝ አሳይኝ ይላታል ። እርሷም መርቃ እሺ ልጄ አለች ። መንገዱንም ረዥም ነበር አሸዋውም እግርን ይለበልብ ነበር ፀሐይም ታቃጥል ነበር ። አየሩም ይፋጅ ነበር ። ቤቱም እሩቅ ነበር ። ሸክሙም ከባድ ነበር ። ወደ እቤት ሲደርሱ አሮጊቷ እንዲህ አለች ። ልጄ ሆይ እኔ አንተን የምክስበት ነገር የለኝም ድሃ ነኝ ። ነገር ግን አንድን ምክር እለግስሃለሁ አለች ። ወደ ህዝቦችህ ወደ መካ ስትመለስ እዚያ አንድ ነቢይ ነኝ የሚል ሙሀመድ የሚባል ሰው ድግምተኛ አለ ። ካየኸው እዳታምነው ። አደራ እዳትከተለው አለቺው ። ሰውዬም አሮጊቷ ተናግራ እስክጨርስ አዳመጣት ።

ሰውዬም በመቀጠል እንዲህ አለ
ለምን? ብሎ ጠየቃት።

አሮጊቷም ። እርሱ መጥፎ ስነምግባር ነው ያለው ብላ መለሰች ።

እርሱም ። እኔ ሙሀመድ ብሆንስ ? አላት! !
አሮጊቷም ። ሙሀመድ የምትባለው አንተ ነህ? አንተ ከሆንክማ ብላ ወዲያውኑ
አሽሃዱ አን ላ ኢላሃ ኢለ አላህ ወ አነ ሙሀመድ ረሱለላሀ” በማለት እስልምናን ተጎናፀፈች ።

ሰውዬም አዛኙ ነቢይ ሙሀመድ ረሱሉሏህ ሰዐወ ነበሩ ""!

وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ

ሱረቱ አል-አንቢያ - 107
(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡

አዛኙ ነቢይ

#Share_share_share 🙏🙏🙏

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
#አብረን_ወደ_ጀነት

🍃 #ዛሬ #ከምታይዋቸው #ውድና #ምርጥ #ቴክስት #አንዱ #ነው
@HALALI_TUBE

➊ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 1000 ሰለዋት የሚያደርግ ሰው
በጀነት ሳይበሸር አይሞትም።

➋ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 100 ሰለዋት የሚያደርግ አላህ
100 ሀጃውን ያወጣለታል 70 በጀነት 30 በዱንያ።

➌ ☞#ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ሲነጋ 10 ሲመሽ 10 ሰለዋት ያደረገ የኔን ሸፈኣ
የቂያማ ቀን ያገኛል።

➍ ☞#ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው አላህ በሱ ላይ 10 ሰለዋት
ያወርድበታል 10 ሀጥያት ይሰርዝለታል 10 ደረጃ ከፍ ያረገዋል።

➎ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ማንም ሰው ሰላም አይለኝ ም አላህ ሩሄን መልሶልኝ ሰላምታውን ብመልስለት እንጂ።

➏☞#ለኔ የመጀመርያ ሰዎቼ የቂየማ ቀን እነዚያ በኔላይ በብዛት ሰለዋትን ያደረጉብኝ ናቸው።

ታድያ ምን እየጠበቅን ነው እኛም ሰለዋት በማብዛት ይሄንን መልክትም ለረሱት ወዳጅ ዘመዳቹ በፍጥነት #ሼር በማድረግ ሰደቃ ጃርያ በማሰብ. ብናስተላልፍ የቂያማ ቀን ያላሰብነው ስንት ሀሰናት ይጠብቀናል ።

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
#ካልተጠቀምንበት_ሊቆጨን_የሚገባ_ቀን

❤️ጁሙዓ❤️

ጁሙዓ የሳምንቱ ምርጥ ቀን!!

ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡፡

┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈

🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሰለዋት ማብዛት
ሱረቱልነካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሰላት መስገድ
ዱአ ማድረግ
ዱአ መደጋገም ተቀባይ እንዲሆንልን ሀያሉን ጌታ ደጋግመን መማፀን!

"➦በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ, ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ, ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎ መውጣት ያስፈልጋል"።

ልብ እንበል‼️የሀሙስ ቀን ፀሀይ ከገባች ጀምሮ ጁሙዓ ነው!

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
🕋 የተባረከ ጁምዓ 🕋
ይሁንላችሁ!
💕ውዶቼ💕
#share 🙏🙏🙏
#share 🙏🙏🙏

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
ሀላል tube:
📝📝📝📝📝
#ለሀሳብ_አስተያየት
📩📩📩📩📩

👇👇👇👇👇👇
@Halali_tube_bot
@Halali_tube_bot
#ይች_ናት_ዱኒያ

ዱኒያ ላይ ድሃ የሆነ ሰው ብቻ አይደለም የሚጨነቀው፣ እንደውም ሀብታም ከድሀው በላይ ጭንቀትና ውጥረት ውስጥ ነው ምክንያቱም ዱኒያ አትጠገብም ከአንዱ ከፍታ ወደ ሌላው ከፍታ በሄድክ ቁጥር ፍላጎትህና ጭንቀትህ አብሮ እኩል ይጨምራል።

ያኔ ድሮ እዚህ ቦታ ብደርስ ብለህ አስበህ ከዚያም አሰብክበት ከደረስክ ሌላ ከፍታ ይታይሃል ይህ የዱኒያ ባህሪዎ ነው።

ዱኒያ ልክ እንደ ጨዎማ ውሀ ናት በጠጣሀት ቁጥር ጥምህ ይጨምራል።

ቢሆንም ከምንም በላይ ዱኒያን ሳይጨነቅ የሚኖራት የአላህን ፍቅር በልቡ ያስቀመጠ፣ በአኼራ ጉዳዩ ላይ የተጠመደና፣ ትክክለኛ ኢማን ያለው ሰው ብቻ ነው።
"ዱኒያ ላይ ባለ ነገር አንዘን ምክንያቱም በዚች ምድር ላይ እኛ እንግዳዎች ነን"!!

#Share 🙏🙏🙏

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
#ዱንያ ውስጥ ትልቁ ትርፍ ነፍስህን አላህ በሚወዳቸው እና ለቀጣይ ህይወቷ በሚጠቅማት ነገሮች ላይ ማጨናነቅ ነው ።
ዚህች ዱንያ ላይ ሁሉም ሰው
በህይወቱ ውስጥ የሚወደውን ነገር
ያጣ ነው… ብዙ ሲስቅና ሲደሰት እንኳን
ብታየው በውስጡ የሆነ ነገር ይቀራል‥
⇘ ስላጣው ነገር ባሰበ ቁጥር በህመም
ይሰቃይና ድክም ይላል.. 😔

ዱንያ ሶስት ቀናት አሏት
👉#ትናንት ~ ኑረነዋል መዝገቡን ይዞ ላይመለስ ሄዷል፤
👉#ዛሬ ~ አብሮን ነው አይዘወትርም ፤
👉#ነገ ~ ለመኖራችን ዋስትና የለንም ፤
🌹ስለዚህ ~
ያለንበትን ጊዜ ጌታችንን በማጥራት በማመስገን እና ምህረት በመጠየቅ እናሳልፍ።

መልካም ምሽት !

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
#ልቤን_ነካኝና_ላካፍላችሁ_ወደድኩ

እንዲህ ነበሩ የኛ ነብይ፣የኛ ረሱል ﷺ

🥀ረሱል ﷺ ወደ መስጂድ ለመሄድ የሚጠቀሙት መንገድ ጠብቃ "ቆሻሻ" የምትወረውርባቸው አንዲት አዛውንት ነበረች። ነብያችንﷺ በየቀኑ ወደመስጂድ ሲመላለሱ እየጠበቀች "ቆሻሻውን "ትደፍባቸዋለች ነብያችንም ﷺ ችለውት በዝምታ ምንም አይነት መቆጣትን ሳያሳዩ ያልፋሉ።
ይህ የተለመደ ክስተት ሆኗል። አንድ ቀን የአሏህ መላዕክተኛ ﷺ በመንገዱ ሲያልፋ እንደ ወትሮው ቆሻሻ የምትደፍባቸው ሴት የለችም። ነብያችንﷺ በቦታው ላይ ቆመው ስለ ጤንነቷ ጎረቤቷን ጠየቁ።

የሴትዬዋ ጎረቤትም አዛውንትዋ ታማ አልጋ ላይ እንደተኛች ነገሯቸው። የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ወደ አዛውቷ ቤት መግባት እንደሚችሉ በትህትና በመጠየቅ ሲፈቀድላቸው ገቡ።

ሴትዪዋ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ን ስትመለከት ለበቀል እንደመጡ በማሰብ "አቅሜ ሲደክም በሽታ አልጋ ላይ ሲያስተኛኝ ልትበቀለኝ መጣህ?" አለቻቸው።
"እርሳቸውም" የመጡት ለበቀል ሳይሆን መታመሟን በመስማታቸው አዝነው ሊጠይቋትና የምትፈልገው ነገር ካለ ሊያሟሉ ፍቃደኛ መሆናቸውን ገለጹላት።

አዛውቷም ከመገረሟ የተነሳ መናገር አቃታት። በአትኩሮት ትመለከታቸው ጀመር ከዚያም እንዲህ አለች ፦"አንተ እውነተኛ የአሏህ መልዕክተኛ መሆንህን እና አሏህም ጌታህ መሆኑን እመሰክራለሁ" በማለት እስልምናን ተቀበለች። ሱበሃን አሏህ!!

እንዲህ ነበሩ ነብያችን ﷺ እጅግ በጣም አዛኝ ተፈቃሪ ፦አዛውት ህጻን ሳይሉ ሁሉንም በቸርነት የሚያስተናግዱ ምርጥ ነብይﷺ

!!!! #Share_ሼር_share 🙏🙏🙏

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
Audio
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

💬ይሀንን ያውቃሉ????

ለምን ይሁን ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ)
ሴይጣንን አትሰደቡ ያሉን???

💬ለሀሳብ አሰተያየት
👇👇👇👇👇👇
@Halali_tube_bot
@Halali_tube_bot

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
2024/05/02 04:41:31
Back to Top
HTML Embed Code: