Telegram Web Link
. ⛪️ ታላቅ የበረከት ጉዞ ⛪️

- ወደፈጥኖ ደራሹ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል
በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ያላችሁ ይህንን ታላቅ ጉዞ አብረን እንጓዝ
- ስለሀገራችን እንጸልይ
- ተሰምተው በማይጠገቡ መምህራን እየተማርን
- ከምንወዳቸው ዘማርያን ጋር እያመሰገንን
- ከምንወዳቸው አርቲስቶች ጋር ጥሩ ነገሮችን እየቀሰምን አብረን እንጓዝ

* ዋጋ መስተንግዶን ጨምሮ:- 1000 ብር

መነሻ:- ቦሌ አራብሳ: መገናኛ: እስጢፋኖስ /እስቴድየም/፡ ቦሌ መድኃኔዓለም :ቃሊቲ ገብርኤል: አየር ጤና

📞 ስልክ:-0911285173
📩 @Henokaas
📮ፈጥነው ቦታ ይያዙ ደውሉ ለበለጠ መረዳት
Forwarded from Miko
. ⛪️ ታላቅ የበረከት ጉዞ ⛪️

- ወደፈጥኖ ደራሹ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል
በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ያላችሁ ይህንን ታላቅ ጉዞ አብረን እንጓዝ
- ስለሀገራችን እንጸልይ
- ተሰምተው በማይጠገቡ መምህራን እየተማርን
- ከምንወዳቸው ዘማርያን ጋር እያመሰገንን
- ከምንወዳቸው አርቲስቶች ጋር ጥሩ ነገሮችን እየቀሰምን አብረን እንጓዝ

* ዋጋ መስተንግዶን ጨምሮ:- 1000 ብር

መነሻ:- ቦሌ አራብሳ: መገናኛ: እስጢፋኖስ /እስቴድየም/፡ ቦሌ መድኃኔዓለም :ቃሊቲ ገብርኤል: አየር ጤና

📞 ስልክ:-0911285173
📩 @Henokaas
📮ፈጥነው ቦታ ይያዙ ደውሉ ለበለጠ መረዳት
ኦርቶዶክስ የሆነ በሙሉ ሊመለከተውና ሼር ሊያደርገው የሚገባ #share#ሼርርርርርርርርርርርርር በመድኃኔዓለም

ሳታዩት እንዳታለፋት ❤️🙏🙏🙏🙏🙏


በመላው አለም የምትገኙ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ።
በህይወት ሳለን መልካም ስራን እንስራ በኋላ ዋጋውን ከፈጣሪ ዘንድ እናገኘዋለን እና ብዙ ብናከማች ብዙ ብንሰራ ለነፍሳችን ካልጠቀማት ምን ይረባል።
የተዋህዶ ልጆችን እገዛ የሚሻ ቤተክርስቲያን ነውና እናግዝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቦሌ አራብሳ የረር በር በኬ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ከተመሰረተ ከ3 አመት በላይ የሆነው ሲሆን
ብዙ ሰዎች ተፈውሰውበታል
የመጀመሪያ ተአምራቱን የሰራ በአገልጋዩ ካህን ላይ ነው ለዘመናት በአስም በሽታ ይሰቃዩ ያለቅሱ ነበር በመጀመሪያ ታቦተ ህጉ ሲገባ ቢያከብሩ ከአስም በሽታ ነጻ ሆነዋል
*አንዳዶች ስዕለት ሰሚነው ይላሉ ፈጥነው ይለመኑት ስለሚከወንላቸው።
*አይደለም እደጁ መጥቶ የተማጸነ ይቅርና በፌስ ቡክ አይተው የተማጸኑ ስለታቸው ሰምሮ መስክረዋል
*አሁን አዲስ ጸበል ፈለቀ በጣም ብዙ ሰዎች እየተጠመቁና ከበሽታቸው እየተፈወሱ ነው
*ጸበሉ ሲጠጡት በጣም ቢከብድም በጠጡት ሰአት ደዌ ያለበት በሙሉ ከውስጡ ወጥቶለት ተፈውሶ ነው የሚመለሰው
*እዚህ ቦታ የመድኃኔዓለምን ጸበል የተጠመቀ ሳይድን አይመለስም የማድን ከሆነ ደግሞ ቦታውን አይረግጥም


ይህን ቦታ እንዴት እናግዝ ካላችሁኝ ህንጻ እናንጽ አንልም ምክንያቱም ህንጻ ሥላሴ ይቀድማልና የጸበሉን ስፍራ በነጻ ያላአንዳች ክፍያ የቦታው ባለቤት በከ200ካሬ በላይ የሰጡና ህዝቡ በደስተ እየተገለገለ ያለ ቢሆንም እላይ ቤተክርስቲያኑ ካለበት ቦታ ውጭ ምንም ቦታ የሌለው ሲሆን ወንጌልን ለማስተማር እየተሸማቀቅንና እየተጨነቅን ስለሆነ በእናንተ ምክንያት አንድ ነፍስ እናድን ዘንድ የቦታው ባለቤቶች በካሬ 2000የነበረውን በ1500 ብር በመሸጥ ካሳ ክፈሉንና ተገልገሉበት እኛም የተወሰነውን ትተናል ያሉ ሲሆን የቤተክርስቲያን ልጆች በመድኃኔዓለም ስም ታግዙንና ቢያንስ መቆሚያ ትሆኑን ዘንድ እንማጸናለን።
ቦታውን መጥታችሁ ትጎበኙና በረከትንም ታገኙ ዘንድ
ወደ ቦታው ለመምጣት
## ከመገናኛ በሸገር ቦሌ አራብሳ ሰፈራ አደባባይ በመውረድ ቀጥታ ወደ ፕሮጀክት 13 ስትመጡ ፊት ለፊት የቤተክርስቲያኑን ጉልላት ይታያል።

የቤተክርስቲያኑ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ
ቦሌ አራብሳ በኬ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን 1000419044567


ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት :-0911285173/0911659390 ይደውሉ።


መምህር ሄኖክ አስቻለው እዛው ቦታው ላይ ሆኜ ጻፍኩላችሁ
2025/06/28 15:57:53
Back to Top
HTML Embed Code: