Forwarded from Арбитражница dooradas (ባህራን)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመምጣትሽ ማግስት..
ጥቁር የነበረ ፡
ጸሊም እልፍኝ ደምቆ ፡ ውበትን ለበሰ
ያ‘ነደደኝ ሀዘን
ዋይታ ቀን ጎድሎበት ፡ በሳቅ ተጠበሰ
:
:
እንባ ሰቀቀኔ
የቀን ሌት ለቅሶዬ ፡ በሳቄ ተረታ
ሽምድምድ ጉልበቶ ፡ በፍቅርሽ በረታ
ዝል ነፍሴ ጸናልኝ ፡ ጀገነልኝ ልቤ
ጥዩፍ ያሉት ሁሉ ፡ ተዋበ ለቀልቤ !!
:
:
አማርኩኝ ተዋብኩኝ ፡
በጠይም ውስጠትሽ ፡ በነፍስሽ ደመቅኩኝ
ገዘፍኩኝ ከበርኩኝ ፡
በወዛም መውደድሽ ፡በፍቅርሽ ሰው ሆንኩኝ
፡
መገን
መገን
አጀብ ! ልኬ ላቀ
አጀብ !! ክብሬ ጎላ ፡ ተ......ቀ በብዙ
ለካስ ፍቅር ኖሯል ፡ ሰው የመሆ ን ወዙ !!
**//*
[ ዳግም ሔራን ]
Join and share.......👇👇
@heranawi

Media is too big