Telegram Web Link
BefiYad በፊያድ
ዜማ አበበ ብርሀኔ
ግጥም በፊያድ
ቅንብር እና ሚክሲንግ ክብረአብ ጣሰው
ማስተሪንግ አበጋዙ ክብረወርቅ

ፕሮዳክሽን ማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን
አዲሱ ዓመት መልካም ታሪክን ለሃገራችን የምንሰራበት፤ የእኛ መኖር ለሌሎች የሌሎችም መኖር ለእኛ አስፈላጊ እንደሆነ አውቀን በአንድነትና በመተጋገዝ ያቀድነውን ሁሉ አሳክተን በደስታ በስኬት እና በሀሴት የምንኖርበት ዓመት እንደሚሆን እምነቴ ነው።
💚💛❤️መልካም አዲስ አመት💚💛❤️
ማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን
https://www.tg-me.com/hhpwwwmaldeafilmproduction
በቅርብ ቀን
ያሬድ በላይ
ሲያምርብሽ ደግሞ
ከማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን
በናሆም ሪከርድስ
🔥🔥 አሁን ተለቀቀ🔥🔥
🎺🎷ሲያምርብሽ ደሞ🎧🎻
የተወዳጁ አርቲስት ያሬድ በላይ ምርጥ ስራ ከማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን በአንጋፋው ናሆም ሪከርድስ አማካኝነት ከዚህ ሰአት ጀምሮ ለእይታ በቅቷል ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን ይጋበዙልኝ ስናይ ምሽት

https://youtu.be/_eVA7invOAw
በቅርብ ቀን
ከማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን
እድለኛ
ፍፁም ተስፋዬ
#እድለኛ
#ፍፁም_ተስፋዬ

ከዚህ ቀደም #ንገረኝ የተሰኘ የሙዚቃ ቪዲዮ በመስራት በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘችው #ፍፁም_ተስፋዬ አሁን ደግሞ #እድለኛ የሚል ስያሜ የተሰጠው የአድማጭ ተመልካችን ቀልብ የሚገዛ ድንቅ ስራ ይዛልን መጥታለች። በባታ ስቱዲዮ (Studio 3) እና በማለዳ ፊልም ኘሮዳክሽን ጥምረት ተሰርቷል። ዛሬ ምሽት 12:00 ላይ በራሷ የዩትዩብ ቻናል ወደ እናንተ ይደርሳል። ይህ ለአርቲስቱ ትልቅ የሞራል ስንቅ ነው ልትበረታታ ይገባል ድንቅ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉላት
https://m.youtube.com/channel/UCwXiM5KP8zryJ2rIeBks63g
Booooom boooooom boooom
ተለቀቀ ተለቀቀ
ፍፁም ተስፋዬ
እድለኛ
በራሷ ዩትዩብ ቻናል ትልቅ ጀግንነት
ባታ ስቱድዮ
ማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን
Booooom boooooom boooom
ተለቀቀ ተለቀቀ
ፍፁም ተስፋዬ
እድለኛ
በራሷ ዩትዩብ ቻናል ትልቅ ጀግንነት
ባታ ስቱድዮ
ማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን


#እድለኛ ተለቋል እየገባችሁ ተመልከቱ ለወዳጅ ዘመድ ሼር አድርጉልኝ። አመሰግናለሁ
#ፍፁም ተስፋዬ
https://youtu.be/5s5O2meTdv8
Ziggy zaga
Wede hager bet
Coming soon
Kamuzu kasa(shakura studio)
Maleda Film Production
ኢትዮጵያ ድምፀ መረዋዋን ይዛ ብቅ ልትል ነው።

በተለያዩ መድረኮች የዘሪቱን እና የጂጂን ሙዚቃዎች በአስገራሚ ብቃት እና ችሎታ በመጫወት ህዝቡን በማስደመም እንዲሁም በድምፀ መረዋነቷ የባለሞያዎችን ቀልብ የምትገዛዋ ወጣቷ ድምፃዊት ረድኤት ሙሉጌታ (ልቤን አትፈትነው) የተሰኘው አስደናቂ ሙዚቃ ክሊፖን በእውቁ ማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን አዘጋጅነትና በናሆም ሪከርድስ አማካኝነት ቅዳሜ ይዛ ብቅ ልትል ነው
😮😮wow wow wow😮😮
🤩አዲስ እየመጡ ካሉት በጣም ተወዳጅ ድምፃውያን መካከል አንዷ የሆነችው የ #ረድኤት_ሙልጌታ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ ነገ ቅዳሜ በተወዳጁ #ማለዳ_ፊልም ፕሮዳክሽን 😍👌ጥርት👌 ተደርጎ ተሰርቶ በ #nahom_records 🤩🤩ቅዳሜ ቅዳሜ ቅዳሜ🤩🤩 ለናንተ ይደርሳል🙏
ዘነጡ
Buze man
16 Film production
አርብ ማታ በምነው ሸዋ ኢንተርቴመንት

በኢትዮጵያ ውስጥ አዳዲስ የሙዚቃ የፊልም የቲያትር የመፅሀፍ እና ሌሎችም መረጃዎችን በትኩሱ እንዲደርስዎ ፔጁን ይከተሉ
Forwarded from Maleda Film Production
ዘነጡ
Buze man
16 Film production
አርብ ማታ በምነው ሸዋ ኢንተርቴመንት

በኢትዮጵያ ውስጥ አዳዲስ የሙዚቃ የፊልም የቲያትር የመፅሀፍ እና ሌሎችም መረጃዎችን በትኩሱ እንዲደርስዎ ፔጁን ይከተሉ
2024/05/18 01:28:21
Back to Top
HTML Embed Code: