6 ቀላል መንገዶች ከሞት ቡሃላ አጅርን ለማግኘት ።
1_በመስጂድ ላይ አንድ ቁርአን መተው ስዎች እንዲያነቡት ማመቻቸት
2_በሆስፒታል ተንቀሳቃሸ ወንበር(ጋሪ) ለበሸተኞች መቀበያ ማስቀመጥ
3_በመሰጅድ ግንባታ በአንድ ስሚንቶ ከረጢትም ቢሆን መሳተፍ
4_በብዙሃን ህዝብ መገልገያ መሃከል የውሃ መጠጫ ጋን ማስቀመጥ
5_ዛፍ መትከል በዛፉ በተጠቀመበት ሁላ አጅር ታገኝበታለህ
6– ከዚህ ሁላ የሚቀለው ግን ይህንን ሜሴጅ ለሌላው ማስተላለፉ በስሩበት ልክ አጅሩን እዲያገኙ።📮