Telegram Web Link
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
Cuzo happy new year hiwote🥺🌼🌼
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
Happy new year aunti🌼🌼🌼🤩
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
Mami🥺🌼🌼🌼🌼happy new year🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
Mine💉💉💉💉haftey🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ilysm becha I have no words🔥🔥
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
Fam🥰🥰🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻#jojo
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
🤩🤩🤩🤩🤩😋😋😋😋😋
#jojo
@juliyeee💃💃💃💃
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
Ma fav🥺☺️☺️☺️🔥

#jojo🤤🤕🙌
@juliyeee
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
Ckay 🥺🥺❤️❤️❤️🥰🥰

Ma fav🤕🤕😥
#jojo
@juliyeee💃💃💃
Las Mejores Tendencias y Bailes De Tik Tok (Muzeka.net)
TikTok
🤩🤩🤩🤩🤩😋😋😋💃💃💃💃💃💃💃💃💃🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥hottie🔥🔥🔥💃💃💃

#jojo😉🤩



@juliyeee😇
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
#jojo
@juliyeee
Rahel Getu
Ethiopiaye
ኢትዮጵያዬ💚💛
🎧 wdjew lemot nw😔🥺🎧
@juliyta
እህም እናኑ አእህም እናኑ
እናናን አናና እናና ይጥለፈኝ ቀሚሳ ጎበናው
ጠብ እርግፍ ያድርገኝ ለ ክብሯ
ሆዴ እንዳታጣላኝ ከ አድባራሯ

እናናንየ እናት አለም የ ደሜ አለላ ሰበዝ ቀለም(2x)

አረረረ...
አረ ሰው አራ ሰው ጌጥ ሀብቱ
አረረረ...
አረ ሰው አረ ሰው ኩራቱ
እንደምን አይከፋው አንገቱን አይደፋው
ሲከፋት እናቱ
አረረረ...
በልጅነት ፍቅርሽ የሰቀልኩት ሰንደቅ የታቀፍኩት በ እጄ
የዜግነት ክብር ስል የዘመርኩበት ከሰልፋ ማልጄ
ያቆመኝ አድባርሽ የነፃነት ደጄ
እሱ ነው እሱ ነዎ እሱ ነው ወዳጄ

ከኩላሽ ብርዝ ውሀ ማርና ወተት
ከ እጅሽ ቆሎ አፍሼ በቀሚሴ ጫፍ ላይ የቋጠርኩበት

ቢጠማኝ ቅራሪ ቢርበኝ እሸት
ሳድር ቀማምሼ ፍቅር ተዋውሼ ያሳለፍኩበት
አረ ጎራው አረ ዱሩ
ጃል እንዴት ነው ዳር ድንበሩ
የሳንክፋ ቁሜ ከማይ
ያሳደገኝ አፈር ይብላኝ

አረገኝ አረገኝ ንቢቷን
ቀፎዋን የነካኩት ቤቷን
አረገኝ አረገኝ ፍም እሳት
ሰማይ ሀገሬን ሲንቃት

ባይ ከአንገት በላይ በላይ
ሁሉ ከአንገት በላይ በላይ
ያለ ሀገር ኑሮ ስቃይ
ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይ
ሲሳይ ነች እሷ ሲሳይ

እናንየየየየ......

አንጀተ እንስፍስፋ ያወገኔ ደሀው
መቻሉ ሳያንሰው ሲመር እሀል ውሀው
አትንኩት አትንኩት አልያ አታስከፋት ይነሳኛል ጤና
አፈር ከፍቶ ለፍቶ ያጎራረሰኝን አልረሳውምና

ሆ በል ሲሉት ክተት ጀማው
እየራበው እየጠማው
ህይወት ደሙን ለሚሰጠኝ
ብሞትለት ሞት አነሰኝ

አረ ጎራው....አረ ዱሩ


🎧 @juliyeee🎧
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
Yeahhhh🤩🤩🤩🤩16 shots🔥🔥
🤤🤤🤤💃💃boom💃💃☺️☺️
#jojo
@juliyeee🤩🤩🤩🤩🤩
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
*Me watchs Movie all night*

Mom:- ምንድነዉ TVዬን በለሊት የምታነደዉ!?
ወይ አጥና ወይ ደግሞ ተኛ!😠🤦🏽‍♀

Me:- በቃ ተኛለሁ!😅🚶‍♂

@juliyeee🤣🤣🤣
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
አቤ-8ተኛ ፎቅ ላይ እንደሆንክ አስብና እሳት አደጋ ቢነሳ ድርጅትህን ለማዳን ምን ታደርጋለህ
ከቤ-it so simple ማሰቤን አቆማለሁ😁😁😁

@Juliyeee
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
Elephant brain react to humans same way that humans brain reacts to puppies. They think we are adorable!!🤣🤣

Imagine humans being cute!! The irony!💀🤣

#jojo
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
ልጅ እናቱን ሲመርቅ
የብፌ እቃ አውጥተሽ የምትጠቀሚበት አመት ይሁንልሽ እማዬ
😄😄😄
#jojo
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
Me : Damn that thing is huge

Her : aww this ass

Me : nah bitch your forhead

@juliyeee
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
People who spell:
አንተ - anta
ወዬ - weya
ውዴ - wda
እኔ - ena
Are proof Ethiopian education system still needs to be worked on.

#jojo🤷‍♀
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
ለበአል የተጎዘጎዘን ሳር ጥረግ ከማለት በላይ ምን ጉልበት ብዝበዛ አለ!?😭😭😭

#jojo😭😭
Forwarded from Real G4 life🙃 (Ĵūŀĭÿåňå)
Ma twin sista☺️👉👈🥳
Alansa eko📸📸
#jojo
2025/07/06 14:20:43
Back to Top
HTML Embed Code: