Mihiretu Ejig Bizu
Wende
ምህረቱ እጅግ ብዙ

From jinka
ዘማሪ፡ ወንዴ

ተባረኩበት!

T.me/holygeneration
" አቤቱ፥ አንተ ቅርብ ነህ፥ መንገዶችህም ሁሉ ቅኖች ናቸው።"
(መዝሙረ ዳዊት 119:151)

@holygeneration
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
,
(1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕ. 1)
----------
7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።

8፤ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።

9፤ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።

T.me/holygeneration
God_is_Good.jpg
27.1 KB
The will of God🙏🙏

T.me/holygeneration
እግዚአብሔር ያለው ይሆናል

የሚባርክ መዝሙር!

ONLY 300.7 KB
AND 1:10 min

T.me/holygeneration
" ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 14:3)

@holygeneration
አንዴ ይሔን አንብቡልኝ፡

ብዙ ለእኛ ቀላል የመሰሉንና እና ትርፍ የሆኑ ነገሮች ለሌሎች ዋና መሆናቸውን እናስብ።
ለምሳሌ፡
1. የእኛ አንድ ትንሽ ሰላምታ ለሌላው ሰው ደስታ ነው።
2. እኛ ዋና ላልሆነ ነገር የምናጠፋው ገንዘብ ለሌላው ዋና ነገር ማሟያ ነው።
3. የእኛ "አይዞህ" ወይም "አይዞሽ" የሚል አንድ ቃል ለሌላው ሰው ተስፋ ይሰጣል።

በፍቅር መታወቅ ይሁንልን።

ፈቃደኛ ከሆናችሁ ለሌሎች አድርሱልኝ።
2024/05/03 09:23:52
Back to Top
HTML Embed Code: