Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ዙልም አይነቶች

-------------------------

ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4etb
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመልእክተኞች ማመን!

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማርያም በእቅፏ የነበረው ልጇ "ሰማያትና ምደርን ያስገኘው የአለማት ፈጣሪ" ነው ብላ ታምን ነበርን?

___
https://www.tg-me.com/Yahyanuhe
--------

እየሱስን አምላክ ነው ብለው ስላመኑ የእናቱን ማርያም ልጇን እንዴት እንዳሳደገች ሲያስቡ ይደነቃሉ።

እውነታው ግን ማሪያም ልጇን "እሹሩሩ ልጄ" ብላ እንጂ "እሹሩሩ አምላኬ" ብላ አለማሳደጓ ነው።

አምላክ ተወለደ ብሎ ያከበረው ቀርቶ "ይወለዳል" ብሎ የሚያስብ አማኝም ከቶ አልነበረም ወገን!! ራሳችሁ ባመጣችሁት እምነት አምላክን አዋርዳችሁ ተወለደ አላችሁ እንጂ...
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመጨረሻ ቀን ማመን

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተውሂድ

------------------------------------------------

ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4etb
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን

የመናዊው እውቅ አሊም የነበሩት ሼይኽ አብዱልመጂድ ቢን አዚዝ አዘንዳኒ በ82 አመታቸው ወደ አኼራ ሄደዋል::

ሼይኽ አብዱልመጂድ ቢን አዚዝ አዘንዳኒ የቁርዓን ተዓምራትን ከሳይንስ አንፃር በመተንተን እና በተለይም የፅንስ እድገትን በተመለከተ የቁርዓንን አስተምህሮ ሙስሊም ያልሆኑ የዘርፉ ተመራማሪዎች ሳይቀር ተመራምረው እውነታውን እንዲደርሱበት በማድረግ እስልምናን እንዲቀበሉ ማድረግ የቻሉ አሊም ነበሩ::

ሼይኽ አብዱልመጂድ ቢን አዚዝ አዘንዳኒ አላህ ይዘንላቸው፣ ማረፊያቸውንም በጀነተል ፊርዶስ ያድርግላቸው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎞 ወንጀልን የሚያስምሩ ነገሮች!

🎙ኡስታዝ ነቢል አህመድ
……………………………………………

©Hanif Multimedia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እርስ በርስ መበዳደል

-------------------------

ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4etb
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወደ አላህ ነሲሃ ማረግ

🎙 ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
“አንድነት የሚገለጸው በአንድ ተቋም ዉስጥ በመሰብሰብ ብቻ አይደለም!”
”وليس بصحيح أن يكون معنى الوحدة هو الاجتماع تحت سقف مؤسسة واحدة"
በሱና ኢኒስቲትዩት ስር የሚገኘው ሱና ዩኒቨርስቲ በሰሞኑ ያዘጋጀዉ ምሩቃን ኮንፈረንስ የመዝጊያ ፕሮግራም ከኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ጋር የልምድ ልዉዉጥ ያደረጉ ሲሆን አብረዉ መሰራት የሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ዉይይት አድርገዋል።
የሱና ኢኒስቲትዩት መስራች እና ዋና ፕሬዝደንት ሸይኽ ሙሀመድ ሓሚዲን (ዶ/ር) እዉቀትን በማስፋፋት ዘርፍ ኢስለምን ለማገልገል እየሰራን እንደመሆኑ ይህን አላማችንን ከግብ ለማድረስ ከመሰል ተቋማት ጋር ህብረት እንደሚያሻ እናምናለን ብለዋል።
ሸይኽ ኢልያስ አህመድ በበኩላቸው የአንድነት መገለጫ በአንድ ተቋም ዉስጥ በመሰብሰብ ብቻ አለመሆኑን ገልፀው ከዚህ በፊት ኢስላምን በማገልገል ረገድ ከፍተኛ ሚና ሲጫወቱ እንደ ነበረዉ ሁሉ ወደፊት እንደ ተቋም ተጋግዘን የሰለፎችን ጎዳና ህያዉ እንደምናደርግ ተስፋ አለኝ ሲሉ ገልፀዋል።
ሚያዚያ 15/2016
@daewa_tv
2024/05/15 04:23:11
Back to Top
HTML Embed Code: